Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 92

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

“አገባሻለሁ ያለ ሁሉ ላያገባሽ ከባልሽ ጋር ሆድ አትባባሽ” – ይነጋል በላቸው

ጆሮ አይሰማው፣ ዐይንም አያየው የለምና ብዙ አስደናቂና አስገራሚ፣ አሳሳቢና አስደንጋጭም ነገር እየሰማንና እያየን ነው፡፡ የጊዜ ባቡር የማያመጣው ኮተት ባለመኖሩ በተለይ ያለንበት ዘመን የበርካታ ጉዶች መገለጫ ሆኗል፡፡ ይሉኝታና ሀፍረት ከሀገር ተሰደው አገር ምድሩ
November 20, 2021

የጸረ-ኦርቶዶሱ ብልጽግና ቁማርና ደጋፊ ሚዲያዎቹ – ሰርፀ ደስታ

ከትላንት ወዲያ አንዳንድ ቦታዎች ላይ በቤተክህነት መሣሪያ ተገኘ የሚለውን ወሬ ሰምቼ ምን ተገኝቶ ይሆን ብዬ ነበር፡፡ ጉዳዩን ግን የዛን ያህል ትኩረት አልሰጠሁትም ነበር፡፡ አንድ ራሱን የቤተክርስቲያን ተቆርቋሪ የሚያደርግ አደባባይ የተባለ ሚዲያም ጉዳዩን

የዐብይ አሕመድ የድርድር ተውኔትና የደመቀ መኮንን ሚና – መስፍን አረጋ

የዐብይ አሕመድ ዋና አማካሪ ኦቦ ሌንጮ ባቲ እንደፎከረው ከሆነ ‹‹ኦሮሞ ሦስት ሺ ዓመት ይገዛል››፡፡ ይህ ማለት ደግሞ፣ ዲሞክራሲ፣ አንድ ሰው አንድ ድምጽ፣ የዜግነት ፖለቲካ የሚባል ቀልድ የለም ማለት ነው፡፡ ኦሮሞ ያልሆንክ ሁሉ
November 19, 2021

ትጥቅ የማስፈታት ድርድር!! – ቴዎድሮስ ጌታቸው

በዚሁ ዘ–ሐበሻ ድረ ገፅ ‹‹ከዱቄት እስከ ሰብዓዊ አንበጣነት›› በሚል ርዕስ፤ መነሻውን ትግራይ ያደረገው ወራሪ ኃይል፤ ከዚህ ቀደም በተበተነው! በአሸባሪው ህ.ወ.ሓ.ት. ‹‹የዱቄት ብናኝ›› የሚመራ ኃይል መሆኑን! በግልፅ አሰቀምጫለሁ፡፡ መፍትሄውም ይህን ‹‹የዱቄት ብናኝ›› ለማክሰም
November 19, 2021

የአዳነች አቤቤ ተቺዎች ኢትዮጵያዊ ከሆናችሁ አስተውሉ – ሰርፀ ደስታ

 ሰሞኑን አዳነች አቤቤ ወያኔዎች ከፈለጉ ራሳቸው የጻፉት ሕገ–መንግስት አለ ያንን ተከትለው መገንጠል ይችላሉ አለች ተብሎ ከፍተኛ ግርግርና የጸረ–አዳነች ፕሮፓጋንዳ ሲነዛ እየሰማሁ ነው፡፡ እኔ የሰዎችን ማንነት የማይበት የራሴ የሆነ ምልከታና መስፈርቶች አሉኝ፡፡
November 18, 2021

ብድር እና ዕርዳታ ከጥገኝነት እና ተስፈኝነት ዉጭ የሚገኝ ነፃነት እና ዕድገት አይኖርም ናቸዉ ! – ማላጂ

ለዘመናት በዓለም ላይ ዕርዳታ ሰጪ እና ለጋሽ አገራት ለርካሽ ፖለቲካ ጥቅም ትርፍ ለማግኘት በሠባዊ እና የልማት ዕገዛ ስም በማንኪያ ሰጥቶ በአከፋ የመዝረፍ ምኞት የረጂም ዘመናት የዝርፊያ እና እጂ አዙር ቅኝ ግዛት የ21ኛ
November 18, 2021

እራስ ሳይጠና ጉተና! – አገሬ አዲስ

ህዳር 8 ቀን 2014 ዓም(17-11-2021) ከአገሬ አዲስ ገና አራስ ቤት ባለ፣ባልጠነከረ በህጻን ጭንቅላት ላይ ሹርባ እጎነጉናለሁ ወይም ጎፈሬ አበጥራለሁ አይባልም።ቢታሰብ እንኳን የጅል ምኞት እንጂ ተግባራዊ አይሆንም።በህጻኑ አናት ላይ የሚፈልጉትን የጸጉር አሠራር ለማዬት
November 17, 2021

አማራም ሆነ ትግሬ ሆኖ መወለድ ወንጀል አይደለም! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

ሀገራችን ልትወለድ ምጥ ላይ ናት፡፡ በምጥ ጊዜ ብዙ የሚጠበቁና የማይጠበቁ ችሮች መከሰታቸው ያለ ነው፡፡ ከበርካታ ዓመታት አስጨናቂ እርግዝና በኋላ የምትገላገለው ሀገራችን ደግሞ በችግሮች ብዛትና በከበቧት አዋላጆች የጤንነት ሁኔታ አጠራጣሪነት በጣም የምትታወቅ መሆኗ
November 17, 2021

ኢትዮጵያን እና ምዕራባውያኑ በምስራቅ አፍሪካ ውስጥ ያስገባው ውጥረት – በቀለ

የምዕራባውያን ፍላጎት ሁሌም እንደምንሰማው እና እንደምናወራው የራስቸውን ጥቅም ለማመቻቸት ነው ይባላል። እውነት ነው ከሞኝ ደጃፍ ሞፈር ይቆረጣል ይባል የለ። ወዳጅ ተብዬው ለሞፈርነት የተመያትን ዛፍ ለማግኘት አንድም በብልጠቱ አለዛም በክፋቱ ካልሆነም በሃብቱ ይደራደርባታል።
November 17, 2021

የንጹሃን ደም ያሰከረው አሸባሪው ህወሃት መቀበሪያውን እያፋጠነ ነው! – በሚራክል እውነቱ

ትህነግ ሀገር የማፍረስ ዓላማውን ለማስፈፀም ሲል ከሩብ ክፍለ ዘመን በላይ በመላው ኢትዮጵያ ፖለቲካውንም ሆነ ኢኮኖሚውን በበላይነት ተቆጣጥሮት ህዝብና ሀገርን ሲመዘብር ቆይቷል፡፡ ለዓመታት የዘረፈውና የገደለው አልበቃ ብሎት በህዝብ ተገፍቶ ከስልጣኑ ከወረደ በኋላ ሀገሪቱን
November 17, 2021

ወሳኝ ጥያቄዎች ለአብይ አህምድ አፍቃሪዎች – ሰርፀ ደስታ

ዛሬ በአገራችን እየሆነ ያለውን እንዳይሆን በተደጋጋሚ ማስጠንቀቂያ ልንሰጥ የሞከርን ጥቂትም ብንሆን ነበርን፡፡ ሆኖም በሴራ አድጎ በሴራ የጎለመሰ ቡድን የገዛ ሴራው ይዞት እስከሚጠፋ ድረስ እንዳያስተውል የገዛ ክፋቱ አእምሮውን ያጨልምበታል፡፡ ታላቁ ፈላስፋ እግዚአብሔርን (እውነትን)
November 13, 2021

እነ ደብረ ፂዮን ፤ የትግራይ ህዝብ ከኋላው ጠመንጃ ተደግኖበት እሳት ውሰጥ ግባ የሚባል አሳዛኝ መንጋ እንዲሆን አድርገዋል

መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ የመንጋ ህሳቤ ( Mob mentality ) ማለት እልፍ ሰው ፣ በግላሰብ /ዎች/ አመለካከትና አስተሳሰብ የተጠረነፈበት ፣ አቤት ና ወዴት የሚፈቀድበት ፤ አንዳችም ተቃውሞ የማይቀርብበት ፤ በአንድ ግለሰብ ትዕዛዝ ሺዎች
November 13, 2021

ደም ተቀብቶ ዝንብ መፍራት አይሆንም ፤አያዛልቅም ፡፡

ወልቃይት እና ራያ ከጦርነቱ በፊት በነበሩበት ሁኔታ እንዲመለሱ ፣ በትግራይ የተደረገውን ምርጫ መንግሥት እውቅና እንዲሰ ፣ በፌደራል መንግሥቱ ተመጣጣኝ የሥልጣን ቦታ እንዲያገኝና በ-2020 በትግራይ የተመረጡት የክልል ተመራጮች በፌደራሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት
November 12, 2021

የአሜሪካና ምዕራባውያን ጫናና መፈንቅለ መንግሥት በግርማዊነታቸው መንግሥት ላይ!! – መስፍን ማሞ ተሰማ

የአሜሪካና ምዕራባውያን ጫናና መፈንቅለ መንግሥት በግርማዊነታቸው መንግሥት ላይ!! [መስፍን ማሞ ተሰማ] ንጉሠ ነገሥቱ [ ግርማዊ ቀዳማዊ ሃይለ ሥላሴ ] ርዳታ ለመጠየቅ [ኢትዮጵያን በግብርናና በኢንዱስትሪ ለማልማት] የተለያዩ የአሜሪካንና የአውሮፓ ሀገሮችን ከግንቦት 10 ቀን
1 90 91 92 93 94 249
Go toTop