Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 35

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ማነህ ባለ ሳምንት? እኔ ነኝ የምትል የአብይ አህመድ የነገው የፖለቲካ ጭዳ

አማራ ክልል ነው ያለህው? ደመቀ መኮንን፣ ይልቃል ከፋለ፣ ጄነራል አበባው ታደሰ፣ ሰማ ጠሩነህ ወይስ ለገሰ ቱሉ ትሆን? ኦሮምያ ክልል ነህ ዘርን ከዘር ጋር ለማጨራረስ እንዲመች? አዳነች አበቤ (አዲስ አበቤዎችን ለመጨፍጨፍ እንዲመች)፣ ሽመልስ አብዲሳ? ጀዋር መሃመድ

የህዝብ መንቃት እና መደራጀት  ለብሄራዊ አንድነት እና ደህንነት አብነት ነዉ

የኢትዮጵያ ህዝብ በቅንት እና በአርቆ አሳቢነት ከብሄራዊ ጥቅም እና ስም አኳያ አስቀድሞ የሚያስተባብረዉ ፣ የሚያስተሳስረዉ ፣የሚያደራጀዉ እና የሚመራዉ ኃይል ከፊት ባለመኖሩ ከዚህ ይልቅ በተቃራኒ ከጀርባ በማድፈጥ በመከራ ጊዜ የሚደበቁ ፤በፍስኃ ዘመን አገር

ያቶ ኤርምያስ ለገሰና የመሰሎቹ ቅጥፈት፣ እውን አማራ ዘረኛ ነው?

ጭራቅ አሕመድ የገደለውን ግርማ የሺጥላን አማራ ገደለው ለማስባል፣ አቶ ኤርምያስ ለገሰና መሰሎቹ ግለሰቡ የተገደለው አባቱ ወይም አያቱ ኦሮሞ ናችው እየተባለ ስለሚታማ ነው እያሉ አማራን ዘረኛ ለማስባል ከፍተኛ ዘመቻ ከፍተዋል፡፡  ስለዚህም፣ እውን አማራ ዘረኛ ነው ብሎ መጠየቅ

አንድም ሶስትም ፡ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የ 2012 ዓ.ም የኖቤል የሰላም ሽልማት ተሸላሚው የዐብይ አህመድ ሰለስቱ ማንነቶች {ዐብይ ሰባኪው ፤ ዐብይ ተዋኒው እና ዐብይ አጼ በጉልበቱ}

አንድም ሶስትም ፡ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የ 2012 ዓ.ም የኖቤል የሰላም ሽልማት ተሸላሚው የዐብይ አህመድ ሰለስቱ ማንነቶች (ዐብይ ሰባኪው ፤ ዐብይ ተዋኒው እና ዐብይ አጼ በጉልበቱ— ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ — —–

ጭራቅ አሕመድ ግርማ የሺጥላን ገድሎታል – መስፍን አረጋ

ጭራቅ አሕመድ ግርማ የሺጥላን ገድሎታል፤ እንኳን ገደለው!  ጭራቅ አሕመድ ሆይ፣ ጅማሮህ ጡሩ ነውና ቀጥልበት፣ ሳትጨርስ እንዳታቆም፡፡ አማራን ለሚበላው ለጅቡ ለኦነግ ጥላ ከለላ ስለነበር፣ በሂወት ዘመኑ ግርማ የጅብጥላ ይባል የነበረውን ግርማ የሺጥላን የጅቦቹ አለቃ ጭራቅ አሕመድ ገድሎታል፡፡  የገደለበትን

“ጦርነት ይብቃ ሰላምን እናጽና” በሚል መሪ ቃል በወዳጅነት አደባባይ ስለተካሄደው ወለፈንዴ ተወኔት የግል ምልከታ (አንዳርጋቸው ጽጌ)

እሁድ መጋቢት 15 2015 አንዳርጋቸው ጽጌ አንድ ከሀገርና ከህዝብ ክብር ጋር የተሳሰረች ነፍስ ያለው ሰው፣ የሃገሩን እና የህዝቡን ክብር ማስከበር ካቃተው የራሱን ክብር ያስከብራል። ምን ማድረግ ይቻላል በሚል ተልካሻ ምክንያት ራሱን ለውርደት

በአገራችን ምድር የሚካሄደው ሁለ-ገብ ጦርነት የውክልና ጦርነት ነው!!   ጦርነቱ የአሜሪካን ኢምፔሪያሊዝምና የግብረ-አበሮቹ ነው!

ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) ሚያዚያ  25፣ 2023 መግቢያ ህወሃት ወይም ወያኔ የኢትዮጵያን ህዝብ የመኖርና ያለመኖር ዕድል 27 ዓመታት ያህል ስልጣን ላይ በቆየበት ጊዜ ሲወስን፣ ቀጥሎ ስልጣንን የጨበጠው የኦርሞን የበላይነት አሰፍናለሁ ብሎ አገርን የሚያተረማምሰው

ለሁልገብ ዘመቻ ጥሪ! – አገሬ አዲስ

ሚያዝያ 17 ቀን 2015 ዓም(25-04-2023) ዘመቻ ብዙ አይነት መልክና ይዘት እንዲሁም አሰላለፍ አለው።የጤና ዘመቻ፣የኤኮኖሚ ዘመቻ፣የነጻነት ዘመቻ፣አገር የማዳን ዘመቻ እንዳለ ሁሉ በተቃራኒውም አገር የማፍረስ፣ሕዝብ የማጫረስ ዘመቻ፣የኤኮኖሚ ዘረፋ ዘመቻ፣የማህበረሰብ ቀውስና መከፋፈልንም በሚያስከትል መንገድ የሚካሄድ

የኮነሬል አብይ የነፍስ ገበያ በኢትዮጵያ!!! አንድ ሐሙስ የቀረው ጊዜ የሠጠው ሲሶ መንግሥት!!!

ክፍል አንድ                     ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ) ለዶክተር ዩናስ ብሩ ማኒፌስቶ እና ለአቶ ልደቱ አጀንዳ አመንጭ መራሽነትን ማጠናከሪያ የቀረበ የሃሳብ በረከት፡- አሜሪካ መር አዲስ የነፍስ ገበያ በኢትዮጵያ ምድር፡-ኢትዮጵያ የነፍስ ገበያ  ከጦርነት ባለመላቀቆ አንድ ነጥብ

“እውነቲም ማሞ” ማሞ ምህረቴ ባንዳ ነው ደንቆሮ? (ከ አሁንገና ዓለማየሁ)

ይልማ ዴሬሳ ከገንዘብ ሚንስትርነት ተነስተው ማሞ የተባሉ ሰው ተሾሙ ። በኃይለ ሥላሴ ጊዜ ነው። ታዲያ አዲሱ ተሿሚ ኦዲት አድርገው መረከብ እንዳለባቸው በመገንዘብ የቀድሞውና አዲሱ የገንዝብ ሚንስትሮች ስብሰባ ይቀመጣሉ። ይልማ ዴሬሳ “ሁሉም ስነድ
1 33 34 35 36 37 250
Go toTop