Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 36

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ጉዞ ወደ ኢትዮጵያ ትንሣኤ! -nሲና  ዘ ሙሴ

እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ መታሰቢያ ቀን አደረሳችሁ ። ኢየሱስ ክርስቶስ ህገ አራዊትን አሶግዶ  የኢትዮጵያን ትንሣኤ ያሳየን  ዘንድ ተግተን እንፀልይ ።  በነፃነት ልንኖር ክርስቶስ ነፃነት አወጣን እንግዲህ ፀንታችሁ ቁሙ ። እንደገናም በባርነት ቀንበር

ያማራ ሕዝብ ሆይ፣ ደመቀ መኮንን እየተጫወተብህ እስከመቸ ይኖራል?  

ደመቀ መኮንን ለስሙ ያማራ ብልጽግና መሪ ነው፡፡  ያማራ ሕዝብ በታሪኩ አይቶት የማያውቀው መከራና ውርደት ሲደርስበት ግን፣ ይህ ያማራ መሪ ነኝ የሚል ግለሰብ ምን ተዳየ ብሎ እንዳይናገር፣ እንዳይጋገር አፉን ለጉሞ፣ ዝም ጭጭ ብሏል፡፡ 

ወደነገ ለመድረስ፣ ዛሬን ማለፍ ግዴታ ነው። ዛሬ! አማራ በሕዝብ አመፅ የተደገፈ የትጥቅ ትግል ከማድረግ ውጭ አማራጭ የለውም።

ትላንት ልዩ ሃይልህ ፈርሷል። ዛሬ የኦህዴድ ብልፅግና የፖለቲካ ተሿሚው ብርሀኑ ጁላ ፍኖህን አጠፋዋለሁኝ ብሏል። ነገ ሚሊሽያህ ይፈርሳል አትጠራጠር። የሚነግሩህን ሁሉ እየተገበሩት ነው። ተነገወዲያ ደግሞ አንተን ክልልህ የኦህዴድና የወያኔ መፈንጫዎች ትሆናላችሁ። ወጣቱ ዛሬውኑ

የቹ ግዛት ዝንጀሮዎችና አዲስ አበባ — ፊልጶስ

ቅንድቤን ትላለች ————————– ወይ አዲስ አበባ !——- የአፍሪካ መዲና፤ ወይ አዲስ አበባ !——- የ’ኛ ሰው ከተማ – — የዘመን ጉማጉግ—-የሀገር ገመና፤ በቁሟ  ግጠዋት- እርቃን -ገላ ቀርቷት ህብርነቷ ጠፍቶ- በቁሟ ቀብረዋት፤ ምላሷን ቆርጠውት – አፏን ለጉመዋት ለከንፈሯ ”ክልል” -”ሶስላ” ቀበተዋት አልሞት ባይ -ተጋዳይ፣ አለሁኝ ለማለት፤—– ኩሏን ተኳኩላ፣ ሙሾ እያወርደች እንባዋን ጨርሳ፣ በልቧ እያነባች፤ በረገፈ ጥርሷ ፣ በድዷ እየሄደች ዓይኗን አውጥተውት – ቅንድቤን ትላለች።—– አዲስ አበባ በዚህ ከቀጠለች እንኳን የአፍሪካ፤ የኢትዮጵያ  ዋና ከተማ መሆኖ ተረት

አስቸኳይ መልእክት ለአማራ ሕዝባዊ ኃይል አስተባባሪ ኮሚቴ

ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ኢትዮጵያ በአጠቃላይ አማራ ደግሞ በተለይ በኦሮሙማ የቀን ጅቦች እየተሰለቀጡ መሆናቸው የአደባባይ ምሥጢር ነው፡፡ ይህ ዕንቆቅልሽ መሰል የብዙዎች በጥቂቶች መዋጥና መሰልቀጥ በሀገራችን በግልጽ ፋሽን ከሆነ በትንሹ 32 ዓመታት ሆነን፡፡ በነዚህ

የጭራቅ ሽማግሎች-አዞ ሲውጥ ያለቅሳል፣ ዕባብ ሲነክስ ይለሰልሳል፣ በግ ያራጁን ቢላ ይልሳል

ጭራቅ አሕመድ ባማራ ጥላቻ ያበደ፣ ያማራን ሕልውና ሊያጠፋ ቆረጦ የተነሳ፣ ሲያቃጡበት የሚጥመለመል፣ ሲዞሩለት የሚናደፍ አሲል ዕባብ ነው፡፡  ስለዚህም ይህ በላዔ አማራ ጭራቅ፣ አምርሮ እሚጠላው አማራ እግር ሥር የሚወደቀው ምርጫ ሲያጣ ብቻ ነው፡፡ 

የሁለት መነጽሮች ወግ – አስቻለው ከበደ አበበ ሜትሮ ቫንኩቨር ካናዳ

የቀድሞው ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ በኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ግዜ አንድ የተናገሩት ነገር ነበር፡፡ ይኸውም “ኤርትራውያን የአይናቸው ቀለም ካላማረን ማበረር እንችላለን” የሚል ነበር፡፡ ታዲያ ይህን የሳቸውን አባባል የሰማ ካድሬ የኤርትራውያን የአይን ቀለም ከኢትዮጵያውያን ይለያል ብሎ

ግብረ ሕማማት – ቀሲስ አተርአየ

ሚያዝያ 2 ቀን 2015 ዓ/ም ቀሲስ አተርአየ [email protected] ዘንድሮ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቀሳውስታና የተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነት አካላት በተለይም አማሮችና ተጋሩወች በመልካሙ ዘመን እንደሚያደርጉት ግብረ ሕማማት የሚባለውን መጽሐፍ ዘርግተው ለማንበብ ወደ

ኢትዮጵያን ማዳን የፈለገ ሁሉ፤ አማራን ለማዳን መነሳት አለበት – አንዱ ዓለም ተፈራ 

አንዱ ዓለም ተፈራ  ሚያዝያ ፮ ቀን ፳ ፻ ፲ ፪ ዓ. ም. (4/14/2023) አማራ በኢትዮጵያ ብቻውን ኖሮ አያውቅም። አማራ እንደሌሎች የኢትዮጵያ ጎሳዎች ሁሉ፤ ኢትዮጵያን ባለ በሌለ እውቀቱና ጉልበቱ ታድጓታል። አማራ ኢትዮጵያዊ ነኝ

መሪ አልባው የአማራ ህዝብ

ከባለፉት 50 ና 60 ዓመታት ጀምሮ የአማራ ህዝብ መሪ አልባ ሆኖ ቆይቷል፡፡ መሪ አልባ እንዲሆን ያደረጉት በዋናነት አራት ምክንያቶች ሊጠቀሱ ይችላል፡፡ 1. በአማራ ክልል ውስጥ በተካለሉ ክፍለ ሐገራት የወጡ “ልሂቃን’” ራሳቸውን በአማራነት

ሰዉ እግዚአብሔር ባምሳሉ የፈጠረዉ ፍጡር መሆኑንና ፤ አገር ደግሞ የጋራ መሆኗን አንርሳ፤ ህይወትም አጭር መሆኗን

መንደርደሪያ፤ ደጋግሜ ጽፌያለሁ፤ አዉነታዎችንንም ለመመስከር ሞክሬያሉ። ዳሩ ግን ሁኔታዎች አሁንም እየተባባሱ ይገኛሉ። ዛሬ የምንሰማዉ ዜና ሁሉ ማመን ያቅታል። ከእንስሳት በታች ሆነዉ መገኘት ከዬት የመጣ ነው? ሰዉ ከሌሎቹ ሁሉ የሚለየዉ እኮ እግዚአብሔር

የኤርምያስ ለገሰና የመሳይ መኮንን መንገዶች፤ ቀጣዩ የኤርምያስ እሥሥታዊ እርምጃ

ባቡሩ ወደ መዳረሻው በተቃረበ ቁጥር በየፌርማታው የሚንጠባጠቡት ተሳፋሪወች ቁጥር እየጨመረ ይሄዳል፡፡ ያማራ ሕዝብ የራሱን ሕልውና በማስጠበቅ የኢትዮጵያን ሕልውና ለማስጠበቅ የሚያደርገው የሞት ሽረት ትግል በከፍተኛ ደረጃ እየተቀጣጠለ ነው፡፡  በዚህ ደረጃ መቀጣጠሉን ከቀጠለ ደግሞ

ይድረስ ተከበረው ለኢትዮጵያ አገር መከላከያ ሠራዊት!!!

ይኽን መልዕክት ለመተየብ ከመጀመሪ በፊት፤ ለአገሬ መከላከያ ሠራዊትና  ለአረንጓዲ፣ ቢጫ፤ ቀይ ሰንደቅ ዓላማችን ያለኝን አክብሮት ተንበርክኬ  በመግለጽ ነው። እንደ አንድ  ኢትዮጵያዊ ዜጋ፤ ይኽን  መልዕክት  ለመጻፍ ያነሳሳኝ ዋና ምክንያት ደማችሁን እያፈሰሳችሁ፤ አጥታችሁን እየከሰከሳችሁ
1 34 35 36 37 38 250
Go toTop