Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 34

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

 በኢትዮጵያውያን ምሁራን ፎረም ላይ ስሜን በመጥቀስና ካለአግባብ በመክሰስ ለዶ/ር ኤሌኒ ገብረመድህን ጠበቃ በመሆን ለወነጀለኝ ለዶ/ር ብርሃኑ አበጋዝ የተሰጠ መልስ!

ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) ግንቦት 15፣ 2023 ዶ/ር ብርሃኑ አበጋዝ ቀደም ብዬ ባወጣሁት በአገራችን ምድር “በገበያ ኢኮኖሚ ስም ሰለሚሰራው ወንጀል” ያወጣሁትን ጽሁፌን አስመልክቶ የዶ/ር ኤሌኒ ገብረመድህን ስም ስለተጠራና ስለተወነጀለችም፣ ይህ ዐይነቱ ክስ በሳይንስና በተጨባጭ ማስረጃዎች የተረጋገጠ አይደለም

ተመጣጣኝ እርምጃ እና አርበኝነት የሚለካዉ በምን እናበማን ነዉ ?

ዛሬ ላይ ዕዉነት የሚናገር እና ለዕዉነት የሚኖር  በምድረ አበሻ  በጥቂት  እንኳ  ለመኖራቸዉ ብቻ ሳይሆን ጥቂቶችን የሚጎዳ  ነዉ ፡፡ ድሮ ድሮ  “ዕዉነት ካልተናገርክ  ዝም በል  “ያሉት  ማን ነበሩ  የህንዱ የነፃነት አባት  ታላቁ ማህተመ

ሰልፍ ወጥተን ይሄን ሰውዬ ሀይ ማለት አለብን – በቀለ ገብርኤል

ጥያቄ አለኝ፣ መልስ እሻለሁ። “…ሰልፍ ወጥተን ይሄን ሰውዬ ሀይ ማለት አለብን። ለውጥና ሽግግር መጠየቅ አለብን…”5/13/23 P2P “…አብይ አህመድ ከስልጣን ይውረድና ሁሉን አቀፍ ሽግግር ይፈጠር…” 5/9/23 P2P “…ይህ ሰው ስልጣን መልቀቅ አለበት። ሽግግር

ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY የኦህዴድ ብልጽግና አንድ ቢሊዮን ዶላር ጦር መሣሪያ ሸምቷል!!! አንድ ትሪሊዮን ብር የቤተመንግሥት ግንባታ!!! የጦርነት ኢኮኖሚና የነፍስ ገበያ በኢትዮጵያ!!

ክፍል  ሦስት                      ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ) ለዶክተር ዮናስ ብሩ ማኒፊስቶ ማጠናከሪያ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዳሰሳ መንግሥታዊ ዕዳ፣ የኢትዮጵያ የንግድ ሚዛን፣ የኢትዮጵያ የውጪ ንግድ ገቢ፣የኢትዮጵያ የገቢ ንግድ ወጪ በጥናቱ ተካተዋል፡፡ መንግሥት ዕዳ ከጠቅላላ የአገር ውስጥ ምርት (ጂዲፒ) የኢትዮጵያ መንግሥት ዕዳ

የዶክተር አብይ የጫካ ፕሮጄክት ወጪ የነዳጅ ማጣሪያ ይገዛልን ነበር!

ዶክተር አብይ ቤተ መንግስቱን ለማስዋብ 850 ቢሊዮን ብር መድበው ስራ ተቋራጭ ቀጥረው ወድ ስራ እንደገቡ ተሰምቷል። ይህ ፕሮጀክት እስኪጠናቀቅ ወደ አንድ ትሪሊየን ብር ይፈጃል ማለት ነው። ይህ ፕሮጀክት በሃገሪቱ ውስጥ ከሚካሄደው ግዙፍ 

በኢትዮጵያ የእርስ በእርስ ጦርነት የሚያስቀር የአስቸኳይ ጊዜ ማኒፌስቶ – ዮናስ ብሩ (ዶ/ር)

ይህ የመወያያ ጽሁፍ የተዘጋጀው በሀገር ውስጥና በውጭ የሚኖሩ የብዙ ታዋቂ ኢትዮጽያውያን ግለሰቦች ና ቡድኖች ግብዐት ታክሎበት ነው ። 556 አካላት በተካፈሉበት የ ቅድመ ዳሰሳ ጥናት 67.6% የሚሆኑቱ በጽሁፉ የታሰበውን አለማቀፍ ንቅናቄ ደግፈዋል። 

ጴጥሮሳዊነት! – ፊልጶስ

አገራችን ቀውስ ውስጥ ከገባች ውላ አድራለች። በ’ርግጥም የአሁኑ ቀውስ  ያለገደለው ዜጋ፣ ያላፈረሰው ቤት፣ ያልገባበት የሃይማኖት ተቋምና ድርጅት የለም።  ሁሉም ነገር ከቁጥጥር ውጭ እየውጣ መያዥና መጨበጫው ጠፍቷል። መጭውን የኢትዮጵያን ፓለቲካ ለመናገር ከመሞከር ይልቅ

የኦሮሙማ ፖለቲካ ብሎ ነገር የለም! ኦሮሙማ መነገጃና የራስን ፍላጎት ወይም ኢጎ ማሟያ መሳሪያ ነው!

ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) ግንቦት 12፣ 2023 ከፖለቲካ ቲዎሪና ትንተና አንፃር ሲታይ ኦሮሙማ የሚለው አባባል ትርጉም የሌለው ነው። ኦሮሙማ የሚለው አባባል የኦሮሞን የበላይነት እናሰፍናለን የሚባል ከሆነም ትክክል አይደለም። በጠቅላላው እንደ ኦሮሞ የሚቆጠረው ብሄረሰብ

ካልተስማሙ የምናዉቀዉ ቀደም ሲል በነበረዉ አቋም ላይ መሆናቸዉን ነዉ

ከሰሞኑ በኢአሀዴግ እና በኦነግ የጦር ተፋላሚዎች ጋር በታንዘኒያ አገር በምትገኝ አገር ለቀናት ተካሂዶ ያለምንም ስምምነት መቋጨቱን እና ይህም ለቀጣይ ጊዜ በይደር መያዙን ይሰማል ፡፡ ሰማን ለማለት ከልምድ መቀበል ስለሚያስቸግር እና ግልፅነት ያለዉ

የትዉልዱ ችግር ለቃሉ የሚታመን ማጣት /መጥፋት ብቻ ነዉ 

ላለፉት ሶስት  አሰርተ ዓመታት በኢትዮጵያ ላይ እየሆነ ባለዉ መጠነ ሰፊ ግፍ እና ክህደት እያዩ እንዳላዩ የሚያልፉ የቀልድ ዕምነት እና ስብዕና የተላበሱ ሁነቶቸ መበራከት ትዉዱ ችግሩን የሚሰማለት እና የሚመሰክርለት ሠዉ ማጣት ነዉ፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ

ሽምግልናና ድርድር ብሎ ነገር የለም! ጦርነቱ የአሜሪካን ኢምፔሪያሊዝም ስራ-አስፈጻሚ የሆነውን የአቢይ አህመድ አገዛዝንና ግብረ-አበሮቹን በማስወገድ ፍጻሜ ማግኘት አለበት!

ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) ግንቦት 7፣ 2023 ሰሞኑን በጥብቅ እንደምንከታተለው የአማራን ልዩ ኃይልና ፋኖዎችን ትጥቅ አስፈታለሁ በማለት በአማራው ወገናችን ላይ ጦርነት ያወጀው የአሜሪካን ኢምፔሪያሊዝም ቅምጥ የሆነው የአቢይ አህመድ አገዛዝ መጠነ-ሰፊ ጥቃት አድርሷል። ቁጥራቸው የማይታወቁ ሰዎች ከሁለቱም

″ሰው ፓርቲ ″ እናቋቁምና የዘር ፖለቲካን እንቀበረው – ሲና ዘ ሙሴ

” በብልፅግና  ሥም  በአምባገነንነት ጥቂቶችን በማበልፀግ ፣ በመላው ኢትዮጵያ  ድህነትን  እያስፋፋ  ያለውን  ገዢውን  ፓርቲ ፣ በጠብ መንጃ ሳይሆን፣ በምርጫ ፣  ለማሶገድ ፣  ፖለቲካ ሣይንስ መሆኑን በቅጡ የሚያውቅ  አዲስ  አሥተሳሰብ  ያለው ፓርቲ ወይም ህሊና ያላቸው ሰዎች የሚመሩት የሰው ስብስብ ፓርቲ   ያሥፈልገናል ። ″  ሲና  ዘ  ሙሴ ″

 ያማራ ሕዝብ ሆይ ቋንቋህን አርም፣ አረመኔን አረመኔ አለማለት ፈሪነት እንጅ ጨዋነት አይደለም

ከፈሪነት የሚቆጠር ያማራ ሕዝብ አጉል ጨዋነት ጠላትህን ውደድ የሚለው ብሂል የሚሠራው በመንግስተ ሰማያት ለሚመሰለው ለተምኔታው (utopian) ዓለም ነው፣ እዚያ ዓለም ላይ ማንም የማንም ጠላት አይደለምና፡፡  በእውናዊው (real) ዓለም ግን ጠላት ማለት ስለሚጠላህ ልትጠላው የሚገባ ማለት

አማራ ሆይ! እንኳን በይሁዳዊና በኤፍሬም ይሳቃዊ ሽምግልና በእውነተኛ ሽምግልናም የህልውና ተጋድሎ ከዳር አይደርስም!

በላይነህ አባተ ([email protected]) እንደ ይህ አድግ ቁጥር አንድ ሁሉ በሕዝብ የቁጣ ማእበል የተጥለቀለቀው ይህ አድግ ቁጥር ሁለት ይሁዳዊ ሽምግልናን የወንበር ማስጠበቂያና የሕዝብ መጨፍጨፊያ መሳሪያ አድርጎ መጠቀም ተጀመረ ውሎ ኣድሯል፡፡  ክርስቶስ አእዋፍዋ የሆነውን
1 32 33 34 35 36 250
Go toTop