Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 15

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

እናትዋ ጎንደር እና አደይ ትግራይ፡- ለኢትዮጵያ ነጻነትና አንድነት!! – በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን)

‹‹እግዚኦ ቦኡ አሕዛብ ውስተ ርስትከ ወአርኮሱ ጽርሐ መቅደስከ ወርሰይዎ ለጎንደር ከመልገተ ዓቃቤ ቀምሕ›› (ደርቡሾች ጎንደርን ወረው ሕዝቡን በጨፈጨፉና አብያተክርስቲያናትን ባቃጠሉ ጊዜ የጎንደር ሊቃውንት ለትግራዩ ዐፄ ዮሐንስ 4ኛ ከላኩት ደብዳቤ የተወሰደ) ከሰሞኑን የፋኖ
December 22, 2023

ኦነግ፣ የሞተና የበሰበሰ ድርጅቱና፣ ጸያፍ፣ ናዚዛዊ ፣ አደገኛው አስተሳሰቡ

ግርማ ካሳ ኦነግን በተመለከተ ሰዎች የተለያዩ አመለካከቶች አሏቸው፡፡ ለኔ ኦነግ ሁለት ነገር ነው፡፡ አንደኛው ድርጅቱ ወይም ድርጅቶቹ ናቸው፡፡ ሁለተኛው ደግሞ አስተሳሰቡ፣ የፖለቲካ ፍልስፍናው ነው፡፡ እነ አብይ አህመድ ኦነግ ናቸው ስንል፣ ኦነግ የተባለው
December 19, 2023

እባካችሁን ከሰማችሁ ለአብይ አህመድ የገባህበት ጦርነት አንተንም ከመብላቱ በፊት ወደቀልብህ ተመለስ ብላችሁ ንገሩልኝ

ከአልማዝ አሸናፊ ዋዮሚንግ: አሜሪካ ጦርነትን በመሳሪያ ብዛት : በወታደር ቁጥር የበላይነት : ወይም በዛቻና በፉከራ ድምፅ ከፍታ ማሸነፍ እንደማይቻል የዓለም ታሪክ ያስተምረናል:: ሕዝብን የማያቅፍ መንግስትም ሆነ የፖለቲካ ንቅናቄ መጨረሻው ለሌላው በቆፈረበት ቀብር
December 18, 2023

“የልክልኩን ነገረው/ነገረችው” ፖለቲካ -ጠገናው ጎሹ

እንደ መርህና እንደ አጠቃላይ እውነት (as a matter of principle and general truth) በህዝብ ወይም በአገር ላይ ሁለንተዊ የሆነ የመከራና  የውርደት ዶፍ  እያወረደ የቀጠለውን የባለጌና ሴረኛ የጎሳ አጥንት ስሌት ፖለቲካ ሥርዓትን አስወግዶ እውነተኛ በሆነ
December 18, 2023

ዮናስ ብሩ፤ የጭራቅ አሕመድ አዛኝ ቅቤ አንጓች

ያማራ ሕዝብ የሕልውና ትግል ባጭር ጊዜ ውስጥ በትልቅ እመርታ ትልቅ ደረጃ ላይ ደርሶ የጭራቅ አሕመድን ኦነጋዊ መንግስት መነቅነቅ የጀመረው አርበኛ እስክንድር ነጋ ያማራ ሕዝባዊ ኃይልን ከመሠረተ በኋላ መሆኑን አሌ ማለት አይቻልም።  በተጨማሪ ደግሞ ያማራ
December 17, 2023

ዛሬም በሱስና መደመር ተጠምደህ ፋኖን የማትደግፍ ካለህ! ተሱስህ ተላቀህ ወደ ጎበዝ አለቃህ!

በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ማስታወሻ፡- ይህ ጽሑፍ ከአራት ዓመታት በፊት የቀረበ ነው፡፡ ከሰባ አምስት ዓመታት በፊት አይሁዳንና ሌሎችን በመጨፍጨፍ ከሂትለር ጋር የተሳተፉ የናዚ ፓርቲ አባሎች እስከ አሁን እየታደኑ ለፍርድ እየቀረቡ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ [1-2]
December 15, 2023

የአንድ አገርና ህዝብ ዕድል ሊወሰን የሚችለው ከ2-5% በሚሆነውየህብረተሰብ ክፍል ብቻ

ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር)                                  ታህሳስ 14፣ 2023 ዓ. ም በአሁኑ በ21ኛው ክፍለ-ዘመን ግሎባላይዜሽን እየተባለ በሚጠራበትና፣ የሰውም ልጅ ዕድል በሳይንስና በቴክኖሎጂ በሚገለጽበት ዘመን በተለይም በአፍሪካና በማዕከለኛው፣ እንዲሁም በደቡብ አሜሪካ አገሮች ውስጥ ስልጣንን የጨበጡ ኃይሎች የህዝቦቻቸው አለኝታ ከመሆን
December 14, 2023
bayisa wak woya `

የሽግግር መንግሥት፣ ምንነት፣ አስፈላጊነት እና ለስኬቱ አስፈላጊ ቅድመ ሁኔታዎች  (ለወይይት መነሻ)

ባይሳ ዋቅ–ወያ ***** መግቢያ በአገራችን እየተከሰተ ያለውን ማኅበራዊ፣ ኤኮኖሚያዊና ፖሊቲካዊ ቀውስን፣ ዛሬ ሥልጣን ላይ ያለው የዶ/ር ዓቢይ መንግሥት መፍትሔ ሊያገኝለት ባለመቻሉ ወይም ለማግኘት ፈቃደኛ ባለመሆኑ፣ እሱን ተክቶ በአገራችን ሰላምና መረጋጋትን ብሎም አገሪቷን
December 14, 2023

ሚናወቻቸውን የተለዋወጡት አቡነ ኤርምያስና አቶ ታየ ደንድአ

የሐይማኖት አባት ሚና ግፈኞችን ፊት ለፊት በመጋፈጥ ፍርድ ጠፋ፣ ግፍ ተንሰራፋ፣ ፍትሕ ጎደለ፣ ሕዝብ ተበደለ እያለ በመጮህ ለእውነትና ለእውነት ብቻ በመቆም እመሸበት ማደር ነው።  የፖለቲከኛ ሚና ደግሞ አማላይ ንግግር በመናገር ሕዝብን አደንዝዞ ተወዳጅነት ማትረፍና የግልን
December 14, 2023

ያማራ ሕዝብ የሕልውና ትግል የመጀመሪያና የመጨረሻ ግቦች  

ያማራ ሕዝብ ሕልውናውን ለማስጠበቅ ሲል ያልሞት ባይ ተጋዳይ የሞት ሽረት ትግል እያደረገ፣ በትግሉም ከፍተኛ መስዋእትነት እየከፈለና ታላላቅ ድሎችን እየተጎናጸፈ ይገኛል።  ስለዚህም ይህ ከፍተኛ መስዋዕትነት እየተከፈለበት ያለው ያማራ ሕዝብ የሕልውና ትግል የመጀመርያና የመጨርሻ ግቦቹ
December 13, 2023

የደብረ ብርሃኑ ስብሰባ ብልጽግና በሰሜን ሸዋ ዞን ጨርሶ እንዳበቃለትና እንደተንኮታኮተ የሚያስተምር ነበር

ኅዳር 29/2016 ዓ.ም በአቶ አረጋ ከበደ የሚመራ ቡድን ደብረ ብርሃን ከተማ ውስጥ ለብልጽግና የታመኑ ናቸው ተብለው የተመለመሉ ሰዎችና የድርጅቱ አባላት በተገኙበት ስብሰባ አድርጎ ነበር። አቶ አረጋም ሆነ ሌሎች ወታደራዊ ባለስልጣናት በመድረኩ ላይ መንግስት የህዝብ
December 12, 2023

የውሸት ሽምግልና አቀንቃኞች ሆይ! ሳይንስ እንደሚያስረዳው ውሾች እንኳ የከዷቸውንና ያጭበረበሯቸውን ሰዎች ዳግም አያምኑም!

ኢትዮጵያ በታሪኳ አይታቸው ተማታውቃቸው አይናቸውን በሚጥሚጣ ከታጠቡ ከሀዲ፣ ውሽታም፣ አጪበርባሪና ቁማርተኛ ጭራቅ ገዥዎች ጋር ዛሬም እንደ ትናንቱ   “ሽምግልና” የሚሉ ከንቱ ሆድ አደሮች ማየት ያለመታከት “እግዚኦ! እግዚኦ! እግዚኦ!” የሚያሰኝ ነው፡፡ የውሸት ሽምግልና አቀንቃኝ ሆይ!
December 10, 2023

የኦህዴድ ብልጽግና መንግሥት በአበዳሪዎች የዕዳ ወጥመድ ተይዟል!!! ‹‹የጫካው ኢኮኖሚ ምንም ይሁን ምን፣ አንበሣ በፍፁም ሣር አይበላም!!!›› – ሚሊዮን ዘአማኑኤል

ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) ጥናታዊ ፁሁፍ ኢኮኖሚውን ያላወቁ፣ በትረ-ሥልጣኑን አይነቀንቁ!!! የኢትዮጵያ ህዝብ የኦህዴድ ብልጽግና መንግስት ለጦርነት ኢኮኖሚ የሚያውለውን ብድር በተመለከተ የአፍሪካ ወንድሞቹን ምሳሌያዊ አነጋገር ‹‹የጫካው ኢኮኖሚ ምንም ይሁን ምን፣ አንበሣ በፍፁም ሣር አይበላም!!!›› ይላቸዋል፡፡

ሃሳብን ግልፅ በሆነ ምክንያታዊነት ለመተቸት ካልቻልን…

ሃሳብን ግልፅ በሆነ ምክንያታዊነት ለመተቸት ካልቻልን… December 9, 2023 ጠገናው ጎሹ “የሃይማኖት ጉዳይ ሊያስጨንቀን የሚገባው ለምንድነው?” በሚል ርዕስ በሰጠሁትና በ11/25/2023 በዘሃበሻ በወጣው ሂሳዊ አስተያየት ላይ Lamrot የተሰኙ አስተያየት ሰጭ ለሰጡት አስተያየት የሰጠሁትን ግልፅ የማድረጊያ ምላሽ
December 10, 2023
1 13 14 15 16 17 249
Go toTop