ለተከበርከው የጠለምትና የአዳርቃይ ሕዝብ ሆይ ከዓለም አቀፍ የአማራ ማንነት ድጋፍ ኮሚቴ ህዳር 26 2016 ዓ/ም ጀግናው የጠለምት ሕዝብ ሆይ በጸረ አማራው፣ ክፉና መሰሪ የትህነግ ቡድን ላለፉት በርካታ ዓመታት በማንነትህ ሲገድሉህ፣ ሲያሰቃዩህ፣ ሲያስሩህና ለዘመናት ተውልደህ ባደክበት ቀዬ እንደመጤ December 8, 2023 ነፃ አስተያየቶች
አማራ ያለው አማራጭ አንድ ብቻ ነው – ማሽነፍ !! (እውነቱ ቢሆን) በአሁኑ ሰአት አማራው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊትን ዩኒፎርም በለበሰ የኦሮሙማ መንጋ በየቀኑ እየተገደለ፣ እየታረደ፣ የእማራ ሴቶች በመንጋው እየተደፈሩ፣ አማራው ንብረቱ፣ የህይማኖት ቦታወቹ፣ በአለም የተመዘገቡ የታሪክ አሻራወቹ፣ ከተማወቹ፣ መንደሮቹና፣ የገበሬው የእህል ክምሮቹ ጭምር ….ወዘተ በድሮን December 8, 2023 ነፃ አስተያየቶች
እዉን መዘክር ለተስፋየ ገብረአብ? ከመኮንን አሻግሬ (ታህሳስ 2016 ከቨርጂኒያ አሜሪካ) ደራሲና ጋዜጠኛ ተስፋየ ገብረአብን ለመዘከር መርሐ ግብር መያዙን ሰማሁ። በርግጥ ዝርዝር ፕሮግራሙ በምን መልኩ እንደሚካሄድ መረጃዉ የለኝም፡፡ አንድ ሰዉ ለሠራዉ መልካም ሥራ ማስታወሻ የሚሆን ዝግጅት መደረጉ December 6, 2023 ነፃ አስተያየቶች
በረከት ነው መርገምት? -ጠገናው ጎሹ December 5, 2023 ጠገናው ጎሹ ጋዜጠኛና ደራሲ አቤ ጎበኛ ከዛሬ ግማሽ ምዕተ ዓመት በፊት (አኢአ በ1966) ለንባባብ ባበቃት በመጠን ትንሽ በይዘት ግን ግዙፍ እውነት ለያዘችው መጽሐፉ ዋና ገፀ ባህሪ ባደረገውና ሳይፈልግ የአስከፊው December 5, 2023 ነፃ አስተያየቶች·ግጥም
በደልን መላመድ ባርነት ነው! አሥራደው (ከካናዳ) ሕሊና ሃቅ ነው፤ ሕሊና እምነት ነው፤ ሕሊና ፍቅር ነው፤ ሕሊና ማንነት ነው፤ ሕሊና ባህል ነው፤ ሕሊና ቋንቋ ነው፤ ሕሊና ለሕዝብ ዘብ በመቆም: ለአገርና ለራስ ክብር ሲሉ በአንድ ላይ አብሮ በመነሳት ነፃ ሕዝብ December 5, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የሚያንቁ ሀቆችና የማይቀሩ ሁነቶች (እውነቱ ቢሆን) ውዷ አገራችን ኢትዮጵያ አሁን የምትገኘው በታሪኳ አይታው በማታውቀው መከራ ውስጥ ነው፡፤ ከጣልያንና ከግራኝ አሀመድ ወረራ ወቅትም የባሰ መከራ፡፡ ብዙ ሚሊዮን ህዝብ እየተራበ ነው፡፤ ሌላ ብዙ ሚሊዮን ህዝብ በስዴት ላይ ነው፡፤ ሌላ በጣም December 2, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ሕዝብን ማጥፋት ሀገርን ማጥፋት ነው – በሕሩይ እስጢፋኖስ (ጀርመን) ብዙ የጦርነት ታሪክ ካላቸው የዓለማችን ሀገሮች አንዷ ሀገራችን ኢትዮጵያ ናት። ከቅድመ ልደተ ክርስቶስ ጀምሮ ከተለያዩ ተፃራሪዎቿ ጋር በርካታ ጦርነቶችን ያደረገችና በሕዝቦ ኃያልነትና ጀግንነት የምትደነቅ የመጽሐፍ ቅዱስንም ሆነ የግሪክ ፈላስፎችን ምስክርነት ያገኘች ሀገር December 2, 2023 ነፃ አስተያየቶች
በከንቱ የሚፈሰው የወገኖቻችን ደም ማቆሚያው መቼ ይሆን?! (እግዝእትነ ማርያም ስምዒ ኀዘና ወብካያ ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ!!) በዲ/ን ተረፈ ወርቁ ‹‹… እስከ ዛሬ ስጸልይ ነፍሳተ-ሙታንን ማርልን ነበር የምለው፤ አሁን ግን የካህኑ ዘካርያስን ደም የተበቀልክ አምላክ የካህናቶቻችንን፣ የንጹሀን ወገኖቻችንን ደም ተበቀል ነው የምለው!!›› (እማሆይ ፍቅርተ ማርያም ከደብረሊባኖስ ገዳም) ይህን ከላይ December 1, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ያማራ የሕልውና ችግር ሁለቱ ምንጮችና ዘላቂ መፍትሔው ያማራን ሕልውና እጅጉን እየተፈታተኑ ያሉት ጭራቅ አሕመድና መሰሎቹ የበሽታ ምልክቶች እንጅ በሽቶች አይደሉም። በሽታወቹ ደግሞ ጭራቅ አሕመድንና መሰሎቹን በላዔ አማራወች ያፈለቁት ሁለቱ ፀራማራ ምንጮች ናቸው። ስለዚህም ያማራ ሕዝብ ሕልውናውን ለዘለቄታው ማረጋገጥ የሚችለው እነዚህን ሁለት November 29, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የሃይማኖት ጉዳይ ሊያስጨንቀን የሚገባው ለምድነው? November 25, 2023 ጠገናው ጎሹ ለዚህ አስተያየቴ ይህንን ርዕስ የመረጥኩት ስለ ሃይማኖት ምንነትና እንዴትነት ለማስተማር ወይም ለመስበክ አይደለም። ለማድረግ ብፈልግም ለዚህ የሚያበቃ እውቀቱና ችሎታውም ስለሌለኝ አላደርገውም። ታዲያ ለምንድነው? የሚል ጥያቄ ስለሚነሳና መነሳቱም ተገቢ ስለሆነ November 27, 2023 ነፃ አስተያየቶች
በሳይንስና በቴክኖሎጂ ላይ የተመሰረተ ሁለ-ገብ የኢኮኖሚ ዕድገት ለብሄራዊ ነፃነት መከበርና ለተሟላ ሰላም መስፈን ወሳኝ ነው! ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ህዳር 26፣ 2023 በአገራችንም ሆነ በአብዛኛዎቹ የአፍሪካ አገሮች ያለው ትልቁ ችግር ወደ ውስጥ ያተኮረ በሳይንስና በቴክኖሎጂ ላይ የተመሰረተ ሰፋ ያለ የኢኮኖሚ ዕድገት፣ እንዲሁም የሚያማምሩ ከተማዎችና መንደሮች መገንባትና፣ እነዚህም በተለያዩ የመመላለሻ ዘዴዎች መያያዝ November 26, 2023 ነፃ አስተያየቶች
አገርና ነፃነት አደጋ ላይ ሲወድቁ ፋኖን የማይደግፍ ከነፃነት ባርነትን የመረጠ ባንዳ ተብሎ በተከታታይ ትውልድ ሲረገምና ሲኮነን ይኖራል! በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com እንኳን ኢትዮጵያውያን ዓለም እንደሚያውቀው የአምስት ሺ ዘመኑ የኢትዮጵያ ታሪክ የፋኖ የነፃነት ተጋድሎ ታሪክ ነው፡፡ የፋኖ የነፃነት ታሪክ የጀመረው ዛሬ ብቸኛ የሆነው የአፍሪካ የግዕዝ ፊደል በቅኝ ገዥዎች የላቲን ፊደል በመፋቅ ላይ ባለበት November 25, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ያህያ ሌባ የበዛበት ዘመን ኅዳር 14 ቀን 2016 ዓ/ም ቀሲስ አስተርአየ nigatuasteraye@gmail.com ይህ ዘመን አህያ ሰርቆ በጫካ ውስጥ አስሮ ከደበቀ በኋላ፡ ያህያዋን ባለቤት አፈላለጊ መስሎ ቀርቦ በማደናበር ላይ የነበረውን ሌባ የሚመስሉ ብዙ ሌቦች፡ ጥንታዊቷን ኦርቶዶካሳዊት ቤተ November 24, 2023 ነፃ አስተያየቶች
በመጽሐፈ መነኮሳት ሲመዘኑ ”አቡነ ኤርምያስ” ከድጡ ወደ ማጡ ሰመጡ! በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ከመጻሕፍተ መነኮሳት አንዱ የሆነው ፊልክስዩስ ገጽ 106 ላይ “እንኪያስ መነኮሳት ነውር ነቀፋ የሌለባቸው ሁነው በፍጹም ሥራ ሊኖሩ ይገባቸዋል” ይላል፡፡* ሌላኛው መጽሐፍ መነኮሳት ማር ይሳቅ እንደዚሁ ገፅ 106 ላይ “አቡነ” November 24, 2023 ነፃ አስተያየቶች