አማራ የጨበጠውን የነብር ጅራት ከለቀቀ …! ብሥራት ደረሰ ጨለማ ሊወገድ ሲል ጣጣው ብዙ ነው፡፡ ድቅድቅ ጨለማ ተወግዶ በምትኩ የብርሃን ፀዳል ሊፈነጥቅ ሲል በሚያጋጥም የዐይን መጥበርበር እምብዝም መደናገጥ አይገባም፡፡ ጨለማው ሊወገድ ነው፡፡ ብርሃንም ሊመጣ ነው፡፡ ስንጠብቀው የነበረ ነገር ነው፡፡ ይሁንና አማራው November 24, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የዕምነት ተቋማት ገለልተኛነት አስከ የት? በአንድ ወቅት በ17ኛዉ ክ/ዘመን የፈረንሳይ ንጉስ በዘመኑ ይታተም የነበር ወርኃዊ የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን መፅሄት “ቤ/ክርስቲያን እናትም ፍቅርም ናት ” ቅጂ ንጉሰ መገስቱ እንዲደርሳቸዉ ይደረግ ነበር ፡፡ በዚህ የ17ኛ ክ/ዘመን ፈረንሳይ በሚያሳስብ ሁኔታ November 24, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ከገዛ ራሳችን ግዙፍና መሪር እውነታ እየሸሸን ሃይማኖትን መደበቂያ የማድረጉ አስቀያሚ እኛነታችን ይብቃን! November 23, 2023 ጠገናው ጎሹ እንደ ሰው በሰላም ለመወለድ ፣ ለማደግ፣ ለመኖር ፣ ለመማር እና የእውቀትና የክህሎት ባለቤቶች ለመሆን እድሉ ቢሰጣቸው እንኳንስ አንድ ወይም ሁለት ወይም ሦስት ቤተ ርስቲያን ወይም ገዳም ወይም November 23, 2023 ነፃ አስተያየቶች
አቡነ ኤርምያስ ሆይ፣ ቤተክሲያን በክብር የደፋችልወትን ቆብ በክብር ያውልቁ! አቡነ ኤርምያስ ሆይ፣ ቅድስት ቤተክሲያን አቡን (ማለትም የሐይማኖት አባት) ያደረገችወት ፍርድ ጠፋ፣ ግፍ ተንሰራፋ፣ ፍትሕ ጎደለ፣ ሕዝብ ተበደለ እያሉ ለተገፉ፣ ለተበደሉና ለተጨቆኑ መዕምኖችወ እንዲጮሁ መሆኑን ለርስወ መንገር አያስፈልግም። ርዕት ቤተክሲያን መንፈሳዊ አባት ያደረገቸወት በሂወትወ November 22, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የፋኖ ቀበሮዎች ስብሰባ በዛምበራ! በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ዛምበራ አፉን እንደተቆጣ አንበሳ በከፈተው የዓባይ ሸለቆ እንደ ምላስ የተዘረጋ ቆላማ ሥፍራ ነው፡፡ ዛምበራ ሽፍቶች በልጅግ፣ ምኒሽር፣ ዲሞትፌር፣ ራስማስር፣ ጓንዴና እናት አልቢን እያቀማጠሉ እንደ አንበሳ የሚጎማለሉበት አገር ነው፡፡ ዛምበራን November 21, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ከካህኑና ከሌዋዊው ደጉ ሳምራዊ የሰብአዊነት መገለጫ ሆነ፣ ከደረጀ ተፈራ፣ እንደሚታወቀው የአማራ ህዝብ ከግማሽ ክ/ዘ በላይ በኦነግ፣ በህወሃት፣ በኢህአዴግ አሁን ደግሞ በብልፅግና መንግስት ተቆጥሮ የማያልቅ መከራና በደል ደርሶበታል። ሽመልስ አብዲሳ ሰበርነው ያለውን የአማራ ህዝብ ኦነግ ሸኔ እያሳደደ ይገድላል፣ የሃገሪቱ የስልጣን መንበር ላይ የሚገኘው November 20, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ዳኔል ክብረት አማካሪ ወይንስ ተሳዳቢ? ከዶ/ር መንግስቱ ሙሴ – ዳላስ/ቴክሳስ ዳኔል ክብረት የተባለ የኦሮሞ ብልጽግና ፕሮፖጋንዲስት ቀጣሪ እና አሳዳሪወችን ለማስደሰት እንዲህ አለ “ጃውሳው ቀንጭሮ እንዲቀር የሚያደርጉት አያሌ ወታደራዊ፣ ፖለቲካዊና ማኅበራዊ ምክያቶች አሉ፡፡ ሑከት ፈጣሪ ኃይል ከመሆን ባለፈ የመከላከያንና የሕዝቡን ጠንካራ ምት ቀልብሶ November 19, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ይድረስ በባህር ማዶ የቤተ ክርስቲያንና የገዳም ፕሮጀክት ዘመቻ ለተጠመዳችሁ ወገኖች! November 17, 2023 T.G ደጋግሜ እንደምለው ጊዜንና ሁኔታን ያገናዘበ እስከሆነ ድረስ እንኳንስ ቤተ እምነት የተለያየ አገግልግሎት የሚሰጡ ሌሎች ተቋሞችም ቢሠሩና ቢስፋፉ ቅሬታ የሚኖረው ባለጤናማ አእምሮ ሰው የሚኖር አይመስለኝም። የአገራችን ህዝብ ለማመን ቀርቶ November 17, 2023 ነፃ አስተያየቶች
መታደግ ለኢሀዴግ ወይስ ለአገር ? ኢትዮጵያ ከድህረ ኢህአዴግ ጀምሮ ሠላም እና መረጋጋት የሚባል ነገር እንደራቃት መኖሯን የሚካድ ባይሆንም እንደዛሬዉ በይፋ አበጀን ጦርነት መባሉ ግን ጦርነት ለምን እና ለማን ብሎ መወሰን የፖለቲካ ጥቅም ማስጠበቂያ መሳሪያ ሲሆን በግልፅ ነዉ November 16, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የበሰለ ፣ የተረጋጋ እና በእውቀት የታገዘ ውጫዊ እና ውስጣዊ ትግል ለዘላቂ እና አፋጣኝ ድል በአሁኑ ስዓት የአማራው ትግል በአገር ቤትም ሆነ በውጭ ሃገራት እየተጧጧፈ እና አመርቂ ውጤት እያስገኘ ነው። መታወቅ ያለበት የትግሉ ፋና ወጊ ፣ ባለቤቱ ፣ የትግሉን መስመር ቀማሪ እና ምድር ላይ ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ November 13, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ከአበበ ገላው ለፕሮፌሰር መሳይ ከበደ ለቀረበለት ጥያቄ ለሰጠው መልስ የቀረበ ሳይንሳዊ ትችት ! በእግጥስ ኤትኒክ–ፌዴራሊዝም ለአገራችን ጥሩው መፍትሄ ነው ወይ? በርግጥስ ከጎሳ ጋር የተያያዘ የአገዛዝ መዋቅር በአፄ ኃይለስላሴም ሆነ በደርግ ዘመን ተዘርግቶ ነበር ወይ? ከአበበ ገላው ለፕሮፌሰር መሳይ ከበደ ለቀረበለት ጥያቄ ለሰጠው መልስ የቀረበ ሳይንሳዊ ትችት ! November 12, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ሃይማኖታችን የቅድሚያ ትኩረትና ርብርብ የሚባል ነገር አያውቅም እንዴ? November 11, 2023 T.G የሃይማኖት ተቋማት መሪዎች እንኳንስ ለህዝብ እረኝነት ሃላፊነትና ተልእኮ ተሰጥቶናል በሚሉት ልክ በአንፃራዊነት ይበል በሚያሰኝ መጠንና ደረጃ ላይ ያለመገኘታቸውን መሪር እውነት አግባብነትና ገንቢነት አለው ብየ በማምንበት መጠንና ደረጃ መሠረት ከዚህ በፊት ባቀረብኳቸው November 11, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የአዲስ አበባ ህዝብ ዝምታ፤ ፍርሃት ወይስ …… ? ”መገደልም ሆነ መግደል አልፈልግም፤ ከሁለት አንዱን እንድመርጥ ከተገደድኩ ግን ያለጥርጥር ከምገደል፤ አገላለሁ።” (ስሙን የዘነጋሁት አይሁዳዊ ፈላስፋ)። የዘመኑ ገዥዎቻችን ”እንገላችኋላን ! እናጠፋችኋለን” ብለው ተነስተዋ፤ በተግባርም አሳይተውናል፤ እያሳዮንም ነው። ታዲያ የ’ኛ መልስ ምን መሆን November 10, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ይድረስ ለፕሮፌሰር መሳይ ከበደ – ገለታው ገለታው እጅግ የማከብርዎ ፕሮፌሰር መሳይ ከበደ። በቅርቡ ከወንድሜ አበበ ገላው ጋር ያደረጉትን ውይይት በጽሞና አዳመጥኩ። እንደወትሮው ሁሉ አያሌ ነገር ቀስሚያለሁና ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው። ይህንን ካልኩ በኋላ ብሄርተኝነትንና ብሄራዊ አንድነትን አጣምሮና አስታርቆ ሊሄድ November 10, 2023 ነፃ አስተያየቶች