“እያረሙ እንጅ እያበዱ” ላለመሄድ ከራስ መጀመርን ይጠይቃል – ጠገናው ጎሹ October 13, 2019 ጠገናው ጎሹ እንደ መግቢያ የሚከተለውን ልበል አልፎ አልፎ ግለሰቦች በሚያቀርቧቸው የፖለቲካ አስተሳሰቦች ፣ አስተያየቶች ፣ ትንታኔዎችና ድምዳሜዎች ላይ አስተያየት የምሰጠው ከግለሰቦች የግል ባህሪ (ሰብእና)፣ ህይወት (አኗኗር) እና ከአገር ጉዳይ October 14, 2019 ነፃ አስተያየቶች
ለቤት ቀጋ ለውጭ አልጋ – አገሬ አዲስ መስከረም 30 ቀን 2012 ዓም(11-10-2019) እኛ ኢትዮጵያውያን ነገራትን የምናይበትና የምንገመግምበት ብሎም የምናነጣጥርበት እውቀትና ችሎታ ባለቤቶች ነን።እነዚህ ችሎታዎች በዩኒቨርሲቲ ተምረን ያገኘናቸው ሳይሆን ከዕድሜና ከተመክሮ ያካበትናቸው ግሩም ድንቅ እሴቶቻችን ተረትና ምሳሌ፣ቅኔ፣ሰምና ወርቅ ተረባ፣ለክፉም ሆነ October 12, 2019 ነፃ አስተያየቶች
አዲስ አበባ እንደ ሮም ወይስ እንደ ኖርማንዲ? – ደረጀ ተፈራ (የግል ምልከታ) ፩) መግቢያ: ኢትዮጵያ የሰው ልጅ መፈጠሪያ ቦታ ለመሆኗ በሳይንስም ሆነ በሃይማኖት የተረጋገጠ ሃቅ ነው። ጥናቶች እንደሚያሳዩት በአርኪዮሎጂ ቁፋሮ በሚገኙ የሰው ቅሪተ አካላትና በ DNA ምርመራ መሠረት የሚሰጡ ሳይንሳዊ ትንታኔዎች የሚያመላክቱት ጥንታዊ ሰዎች የሀገራችንን ስምጥ ሽለቆ መነሻ በማድረግ October 10, 2019 ነፃ አስተያየቶች
በኢሬቻው ማን ተጠቀመ? ማንስ ተጎዳ? – አሊጋዝ ይመር አንድን ሃይማኖታዊም ሆነ ባህላዊ ወይም ሕዝባዊ በዓል ማክበር በተለይ ለባለቤቱ ትልቅ ደስታንና ሃሤትን ያጎናጽፋል፡፡ በዓላት የሚከበሩት ቢያንስ በዓመት አንዴ እንደመሆኑ ብዙዎቹ በጉጉት ይጠበቃሉ፡፡ ይሁንና ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ አንዳንዶቹ የሀገራችን የበዓላት አከባበሮች ከሥርዓት October 9, 2019 ነፃ አስተያየቶች
ሰማህ ወይ የነፍጠኛ ልጅ! – በላይነህ አባተ ነፍጠኛ ባቀናው አገር፤ አፉን እንደ ሊጥ ዕቃ ቦርግዶ፣ ስምንተኛው ሺ ሲቃረብ፤ አሳማም ነብር ናቀ አሉ፡፡ ነፍጠኛ ባያስከብረው፤ ጠላትን ደፍቆና አናፍጦ፣ ሥሙ ጆቫኒ በሆነ ነበር፤ ይኸ ገንፎ ዘረጦ! ቀን ዱብ እማያደርገው፤ ግዜ እማይሰቅለው October 5, 2019 ነፃ አስተያየቶች·ግጥም
ፍልስፍና፣ ኃይማኖትና አዲስ ኪዳን ፍልስፍናና ኃይማኖት ከክርስቶስ ልደት 361 ዓመት በፊት ፕላቶ (Plato) ከምዕራብ አቴንስ ትንሽ ራቅ ብሎ የሚገኘውን የግል ዘመናዊ ቤቱን ጓሮውን ጭምር ለአምልኮው ማህበር (cult association) በስጦታ አበረከተ። ትምህርት ቤቱን በአካባቢው ተወዳሽ በነበረው አካዴሞስ (Akademos) ስም ሰየመው። ይህ ትምህርት ቤት ለሚቀጥሉት መቶ October 5, 2019 ነፃ አስተያየቶች
በጎጠኝነት የታጀበ ከፍተኛ የስልጣን ሽኩቻ በብአዴን መንደር አለ – መስከረም አበራ አልበዛም ወይ መፋዘዙ??? **************************** የአማራ ክልልን የሚያስተዳድረው ብአዴን/አዴፓ የክልሉ ተጨባጭ ሁኔታ በሚፈልገው ግራ ቀኝ የማየት ነገር ላይ የሚቀረው ብዙ ነው።ፓርቲው የህወሃት የስነ-ልቦና ማኮላሻ ለበቅ ያልገረፈው፣ከራስ መተማመኑ ያልተፋታ፣ወቅቱ የሚፈልገውን አይነት ሃሞተ ኮስታራ አመራር October 5, 2019 ነፃ አስተያየቶች
እግዚአብሔር ሙቷል። – መ/ር አበባው አሰፋ በፍሬድሪክ ኒቼ ዘመን በሀልወተ እግዚአብሔር ዙርያ መቅበዝበዞች ጨምረው ነበር። በዚህ ሁሉ መቅበዝበዝ መሀል አንድ አማራጭ ዜና ከወደ ጀርመን ተሰማ። ነውጠኛው ፍሬድሪክ ኒቼ ታላቁን የምስራች ነገረን እግዚአብሔር ሙቷል፣ሰው ነጻ ውጥቷል። ኒቼ እግዚአብሔርን ሬሳ October 4, 2019 ነፃ አስተያየቶች
ኸረ በህግ አምላክ!!! – ከተማ ዋቅጅራ ህግ እና ስርአትን ለሚያውቅ ሰው በህግ አምላክ ማለት በምድራዊ ህግ አልገዛ ካለና የአምላክን ህግ የሚሰማ ከሆነ በህግ አምላክ ተብሎ ይነገራል። በህግ አምላክ ማለት ግን ልመና አይደለም… ፍራቻም አይደለም… ነገር ግን ማስጠንቀቂያ ነው። October 4, 2019 ነፃ አስተያየቶች
ለሞተ ሰው ሣይሆን ይልቁንስ ጣር ላይ ለምትገኘዋ ኢትዮጵያ አልቅሱ! – አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ) (ትናንት በተቀመጡበት ድፍት ብለው በደቂቃዎች ውስጥ (እንደሀኪሞቹ አባባል) በስትሮክ ሞቱ የተባሉትን የመሥሪያ ቤቴ ባልደረባ ነፍስ ይማር በዚህ አጋጣሚ፡፡) የሞተ ተገላገለ፡፡ የሞቱ በለጡን፡፡ “በዚያን ዘመን ሞትን ይመኟታል፤ ነገር ግን አያገኟትም” የሚለው ነባር መጽሐፍ October 3, 2019 ነፃ አስተያየቶች
የቅማንት የማንነት ጥያቄ ወይንስ የሕወሓት ግልጽ ወረራ? – ብሥራት ደረሰ ብሥራት ደረሰ (ከአዲስ አበባ) አኞ አኞ የሚል ቀልድ ዘወትር መስማት ይሰለቻል፡፡ ወያኔ ላለፉት 40 ዓመታት ብዙ እጅ እጅ የሚሉ ቀልዶችን አለውድ በግዳችን ሲቀልድብን ቆይቷል፡፡ በመሆኑም የወያኔ ቀልድ ሁሉ እንጨት እንጨትና ጋዝ ጋዝ October 1, 2019 ነፃ አስተያየቶች
የአንድ ጎሣና የአንድ ሃይማኖት እሳቤ በሀገር አስተዳደር ላይ ያለው ተፅዕኖ – ነፃነት ዘለቀ ከምንታዘበው ሀገራዊ ምስቅልቅል ሁኔታ አኳያ ጊዜው የአርምሞና የጸሎት ቢሆን ብዙዎቻችን የምንስማማበት ይመስለኛል፡፡ ላለፉት ሁለትና ሦስት አሠርት ዓመታት ብዙ ተጯጩኽን ያመጣነው የረባ ነገር ባለመኖሩ መጻፍም ሆነ መናገር ከላይ ካልታገዘ በስተቀር በእስካሁኑ አካሄድ ከሆነ October 1, 2019 ነፃ አስተያየቶች
እንደ ተከበሩና እንደ ኮሩ መሞት – ጠገናው ጎሹ September 29, 2019 ጠገናው ጎሹ እንደ መግቢያ ከራስ በላይ ወዶሽ ሊጋባው በየነ እንደ ኮራ ሞተ እንደ ተጀነነ ጠጅ ጠጣ ሲሉት ውሃ እየለመነ ። ኧረ ምነው ፣ኧረ ምነው ምነው ከሞተልሽ በላይ የወደደሽ ማነው? September 30, 2019 ነፃ አስተያየቶች
“ታማሚ ህሊና ምንጊዜም ተንኳለኛ ና ጠብ አጫሪ ነው።” – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ የማንም ሰው ህሊና በትዕቢት ና በማን አህሎኝነት ከተወጠረ ፍርሃ እግዛብሔርን ከውስጡ አምጦ ካወጣ ፣ ታሟል።ህመሙ ለማንም ለምንም ደንታ ቢሥ ያደርገዋል። እራቁቱን አልሄደም እንጂ እብድ ነው። ለኃይማኖት ደንታ የለውም።ለአማኞቹ September 28, 2019 ነፃ አስተያየቶች