Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 110

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ስለሥርዓታዊ ለውጥ ዕድሎችና ሁኔታዎች ስናስብ – በተስፋዬ ደምመላሽ

በተስፋዬ ደምመላሽ ጥር 25 , 2013 ዓ.ም. በኢትዮጵያ የቅርብ ጊዜ ዘመናዊ ታሪክ ለአገርና ሕዝብ የሚበጁ የመዋቅራዊ ለውጥ ዕድሎች በየጊዜው ተክስተው አምልጠዋል? ለምሳሌ የአፄ ኃይለ ሥላሴ “ባላባታዊ” ሥርዓተ መንግሥት በደርግ “አብዮታዊ” መዋቅር ሲተካ፣
February 2, 2021

ሶስት ሀቆች  የባንዳ ውላጆች ለሆናችሁት የህወሀት ርዝራዦችና ለተረኛ ኦሮሙማዎች – ወይራው እርገጤ

በመጀመሪያ ቀዳሚው ምክር ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዝብ በአጭሩ የሚከተለው ነው፡፡ከታች የተጠቀሱትን ሶስት ሀቆች ከመሆን ልታስቀሯቸው ስለማትችሉ ጊዜው ቢዘገይም ልትታረሙ ከፈለጋችሁ አሁኑኑ ታረሙ፡፡ የማትታረሙም ከሆነ ውጤቱን ጠብቃችሁ አግኙት፡፡ ሀቁ ግን ከመሆን አይቀርም፡፡ ሀቅ ቁጥር
January 31, 2021

የኢትዮጵያን ሕዝብ አህዛብ የሚለው ሕገ-መንግስት ሳይቀየር ወደ ምርጫ መሄድና አደጋው – ሰርፀ ደስታ

ዛሬ በሥራ ላይ ያለው ወያኔና-ኦነግ የሠሩት ሕገ-መንግስትና ሥርዓት በግልጽ የኢትዮጵያውያን ጠላት እንደሆነና በግልጽም ዜጎች እየታረዱበት እየታየ አሁንም ሕገ-መንግስቱ አቻ የማይገኝለት እያሉ በመቃብራችን ላይ እንጂ አይቀየርብንም በሚል በዜጎች ደም ለመቆመር የቆረጡ ናቸው አገርን

በጥላቻ የወረወርከውን በፍቅር ብትፈልገውም ላታገኘው ትችላለህና … – ይነጋል በላቸው

1. በትግራይ፣ በመተከል፣ በወለጋና በሌሎች አካባቢዎች በዘር ሐረጋቸው ምክንያትም ሆነ ህግን ለማስበር በሚል በተቀሰቀሰ ጦርነት ሳቢያ ሕይወታቸውን ያጡ ወገኖቻችንን ፈጣሪ ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን፡፡ አማሮችን በተለይ ከነሽመልስ አብዲሣና ከነታዬ ልበ-ደንዳና ሠይፍ ፈጣሪ ይታደግልን፡፡
January 27, 2021

ፓርላማ፣ ለመተከሉ ጨለማ፤ ሻማ ወይስ ሌላ ድራማ? (ከአሁንገና ዓለማየሁ)

ሰሞኑን በመተከል ጉዳይ ፓርላማው ከፓርላማው ያልለመድነው ዓይነት ለሚጨፈጨፍ ሕዝብ ተቆርቋሪነት ያዘለ ውይይትና ውሳኔ ሲያስተላልፍ በሚዲያ ተመልክተናል። ያ የምናውቀው ኢህአዴግ መቶ ፐርሰንት የተቆጣጠረው ፓርላማ ነው ሌላ? ከምር ነው ሴራ? ከዚህ በፊት እንዲህ ዓይነት
January 25, 2021

በጠንካራ መሰረት ላይ እንድንቆም – ይርጉ እንዳይላሉ

ከይርጉ እንዳይላሉ 11/09/20 በሃገራችን ኢትዮጵያ  ከለውጡ ጅማሮ አንስቶ ሕዝብን በወገነ አቅጣጫ እውን እንዲሆኑ የምንጠብቃቸው አጀንዳዎች ስላሉን የመንግሥት አመራር ባጠቃላይና በትረ ስልጣኑን የጨበጠው  መሪ በተለይ የሚመዘኑት  ከሕዝብ ፍላጎት( expectation )አንፃር በሚከናወን ተግባር እንጂ
January 21, 2021

በጣም ሊታሰብባቸው የሚገቡ ጉዳዮች – ሰርፀ ደስታ

የጥምቀት በዓል በሰላም መከበሩና በተለይም ሕዝበ ሙስሊሙ ከክርስቲያኑ ጋር ያሳየው መተባበር የሚመሰገን የኦሮሞነት አካሄድ፣ እውነት ከሆነ የሽመልስ አብዲሳና ብርሀኑ ጁላ ከሱማሌ መንግስት ጋር ተወያዩ የሚለው ዜና አደገኝነት የዲያስፖራ ትግሬ ወያኔዎች በትግራይ ሕዝብ
January 19, 2021

የችግር መንስኤ መድኃኒት / መፍተሄ አይሆንም !!! – ማላጂ

እንዳለመታደል ሆኖ የ፭ ሽ ዘመን የነጻነት ምድር በሆነች አገር ነጻ አዉጭ ብሎ የስነ መንግስት(ፖለቲካ ድርጅት )  አደረጃጀት መኖር እና ይህን ህጋዊ ብሎ መቀበል እና ማስተግበር  ዕዉን በሆነባት አገር የዜጎች ህይወት እንደዋዛ በማን
January 16, 2021
image

የምርጫ ውታፍ ነቃዬችና ተካዬች!!! በምርጫ ተካይና ነቃይ የአስኳላ ውታፎች!!! ታኳዎቹ!!! – ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም

ተወዳዳሪ ፓርቲዎች ምርጫውን ባለመሳተፍ ሃገርና ወገን አድኑ ጥሪ በማድረግ የብልፅግና ኢዜማ የፖለቲካ ሴራን አክሽፉ!!! “ People always forget that it’s much easier to install a dictator than to remove one” ከቀዝቃዛው ጦርነት

ባለቄራው ፓስተር – አሁንገና ዓለማየሁ

የባለቄራው ፓስተር የገና መልእክት በጣም አስገራሚ ነው። የቄራው ፍጡራን የታረዱት ወገኖቻቸው ደም ጠረን አፍንጫቸውን፣ የፓስተሩ ረዳቶች የሚስሉት ካራ (ቢላ) የፉጨት ድምጽ ደግሞ ጆሮዎቻቸውን እየረበሸው ደንዝዘው ሳሉ ፓስተሩ ግን ከወንጌል እያጣቀሱ ፍልስፍናዊ ዲስኩር

በአሁናዊ ተራማጅ አስተሳሰቦች እየተመሩ ፍትሃዊ ለውጦችን  በማስመዝገብ እንጅ በታሪክ በመቆዘምና በመኮፈስ ኢትዮጵያን ማበልፀግ ቀርቶ ማስቀጠል አይቻልም

መሰረት ተስፉ [email protected] ለሁላችንም ግልፅ ነው ብየ እንደማስበው አብዛኛዎቹ የአለም ሃገራት እንደ ሃገር የተመሰረቱት፤ እንዲሁም የተረጋጋ መንግስት የፈጠሩት ከተለያዩ ግጭቶችና እልህ አስጨራሽ ጦርነቶች በኋላ ነው። አሁን ላይ በአለም ደረጃ የዴሞክራሲ “ጳጳስ|” ተደርጋ

የኢትዮጵያ ፌዴራሊዝም ሕመም እና መድኃኒቱ (በፍቃዱ ኃይሉ)

የኢትዮጵያ አገረ መንግሥት የተመሠረተው ብዙ ብሔረሰቦችን በአንድ ግዛተ ዐፄ ውስጥ አቅፎ ነው። ብዙ አገረ መንግሥታት ከተመሠረቱ በኋላ ተከትሎ የሚመጣው የብሔር ግንባታ ከዚህ ብዝኃነት አንፃር የአንዱ ቡድን ቋንቋ እና ባሕል በሌሎቹ ላይ የመጫን

ስድስተኛው አገር አቀፍ ምርጫ ” ነፃ፣ሚዛናዊ፣ሰላማዊ፣የሚታመን እና ዴሞክራሲያዊ ” መሆን አለበት – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

“free, fair, peaceful, credible, and democratic.” Election Ethiopia’s 2015 elections confirm that the ruling Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front (EPRDF)—having won 100 percent of parliamentary seats—has chosen to entrench an authoritarian system.
1 108 109 110 111 112 249
Go toTop