ማንኛውም ፖለቲከኛ ነኝ ባይ ባለኝ የሚሊተሪ ኃይልና የተወሳሰበ የጦር መሳሪያ ሌላውን አንበረክካለሁ የሚል አርቆ-አሳቢነት የጎደለው የመጋፋትና ሌሎችን አሳንሶ የማየት የውጭ ፖለቲካ የሚያሰከትለው አደጋ!!
ዜና ዘመናዊው የኦሮሙማ ወረራ ለምን አማራው ላይ አነጣጠረ??? June 22, 2025 by ዘ-ሐበሻ ዘመናዊው የኦሮሙማ ወረራ ለምን አማራው ላይ አነጣጠረ??? አብይን ያበሳጨው የታሪኩ ዲሽታጊና አዲሱ ሙዚቃ ተለቀቀ ” አማራን አትንኩ ” | new ethiopian music 2025 | Read More
ዜና በዛሬው የውጭ ምንዛሪ ጨረታ አንድ የአሜሪካ ዶላር አማካይ ዋጋ 136 ብር ደረሰ June 19, 2025 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በዛሬው ዕለት ባካሄደው 8ኛው ዙር የውጭ ምንዛሪ ጨረታ፣ የአንድ የአሜሪካ ዶላር አማካይ ዋጋ 136.6286 ብር መሆኑን አስታወቀ። 50 ሚሊዮን ዶላር በቀረበበት Read More
ዜና ኢሕአፓ የዐቢይ አሕመድ የውይይት መድረክን ረግጦ ወጣ! June 18, 2025 by ዘ-ሐበሻ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ረቡዕ ሰኔ 11 ቀን 2017 ዓ.ም ከተፎካካሪ የፖለቲካ ድርጅት መሪዎች ጋር በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ሲያደርጉ ኢሕአፓ መድረኩን Read More
ዜና ቶርቸር በኢትዮጵያ ህጋዊ ሆነ፥ የአብይ አህመድ የሰሞኑ ህዝባዊ መድረኮች፥ የጎርጎራው የሄሊኮፕተር አደጋ፥ ከአብይ አህመድ ውሳኔዎች ጀርባ June 18, 2025 by ዘ-ሐበሻ ቶርቸር በኢትዮጵያ ህጋዊ ሆነ፥ የአብይ አህመድ የሰሞኑ ህዝባዊ መድረኮች፥ የጎርጎራው የሄሊኮፕተር አደጋ፥ ከአብይ አህመድ ውሳኔዎች ጀርባ Read More
ዜና ጀምሮ ከ20 አመት በላይ ያገለገሉ የመንግስት ሰራተኞች ጨምሮ የአስር ሺዎች እጣ ፈንታ ታውቋል (መሠረት ሚድያ) June 17, 2025 by ዘ-ሐበሻ (ይህ ከትናንት በስቲያ በመሠረት ሚድያ የቀረበ መረጃ በብዙ አንባቢዎች ጥያቄ መሰረት ለሁሉም አንባቢዎች ክፍት ተደርጎ በድጋሜ ቀርቧል) ከጥቂት ወራት በፊት የፀደቀው የመንግስት ሰራተኞች አዋጅ Read More
ዜና ከአቶ ታዬ ደንደአ ጋር የተደረገ ቆይታ (ከመታሰሩ በፊት) June 15, 2025 by ዘ-ሐበሻ ከአቶ ታዬ ደንደአ ጋር የተደረገ ቆይታ (ከመታሰሩ በፊት) Read More
ዜና በጎንደር ጎርጎራ ወታደራዊ ሄሊኮፕተር ተመቶ ተከስክሷል June 15, 2025 by ዘ-ሐበሻ በጎንደር ጎርጎራ ወታደራዊ ሄሊኮፕተር ተመቶ ተከስክሷል Read More
ዜና አቶ ታዬ ስለ አብይ አህመድ ያጋለጠው ምስጢር | ስለ ሰሜን ኢትዮጵያ | ስለወለጋው ቶሌ | ስለ ዘረፋው | June 14, 2025 by ዘ-ሐበሻ አቶ ታዬ ስለ አብይ አህመድ ያጋለጠው ምስጢር | ስለ ሰሜን ኢትዮጵያ | ስለወለጋው ቶሌ | ስለ ዘረፋው | ግልጹን እንነጋገር | ድጋፍ እንድትሰበስቡ Read More
ዜና የአ. አ. ትምህርት ቢሮ በማንአለብኝነት በግል ትምህርት ቤቶች ላይ የሚያደርሰው አሉታዊ ተፅዕኖ ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ June 13, 2025 by ዘ-ሐበሻ በትምህርት ዕድገትና የማስፋፋት ሽፋን ላይ የግል ትምህርት ቤቶች ያላቸው ሚና ከምንም በላይ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በአዲስ አበባ ውስጥ ከመንግሥት ትምህርት ቤቶች ባልተናነሰ ምናልባትም በበለጠ የግል Read More
ዜና በአዲስ አበባ ስታዲየም የተፈጠረው/ “የእልቂት ድግስ ተዘጋጅቷል” ፊ/ማ ብርሃኑ ጁላ/”ተጠልፈው መንግስትን ከሰሱ” ዐብይ አህመድ June 8, 2025 by ዘ-ሐበሻ በአዲስ አበባ ስታዲየም የተፈጠረው/ “የእልቂት ድግስ ተዘጋጅቷል” ፊ/ማ ብርሃኑ ጁላ/”ተጠልፈው መንግስትን ከሰሱ” ዐብይ አህመድ Read More
ዜና ለአማራ ታሪካዊ ክህደት ነው” “አማራን የሚመጥን ሆናችሁ ኑ – ዶ/ር አክሎግ ቢራራ June 8, 2025 by ዘ-ሐበሻ ለአማራ ታሪካዊ ክህደት ነው” “አማራን የሚመጥን ሆናችሁ ኑ – ዶ/ር አክሎግ ቢራራ Read More
ዜና የዓለም ፍጻሜና ቀልድ አያልቅበት የአቢይ ፓርላማ June 4, 2025 by ዘ-ሐበሻ ነፃነት ዘገዬ እንቅልፊን ኢንጅሩ ወንድሜ፡፡ ዓለም በጭንቀት፣ ኢትዮጵያ በፓርላሜንታዊ ቀልድ እየታመሱ የምን መተኛት ነው፡፡ በደረቅ ሌሊት የተሰማኝን ትንሽ ላውጋችሁማ፡፡ በማንኛው ልጀምር? የአቢይ አባት ሊቀ Read More
ዜና ከመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የተሰጠ የእርምት መግለጫ June 4, 2025 by ዘ-ሐበሻ ሰሞኑን የአድስ አበባ የፓለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ለአድስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሠጠው ሽልማት የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ( መኢአድ ) የማይመለከተው መሆኑን እንገልፃለን !! ፓርቲያችን የመላው ኢኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መኢአድ ላለፉት ከ፫ አሥርት ዓመታት በላይ በሰላማዊ ትግል ላይ በፅኑ አቋም ተመሥርቶ Read More
ማንኛውም ፖለቲከኛ ነኝ ባይ ባለኝ የሚሊተሪ ኃይልና የተወሳሰበ የጦር መሳሪያ ሌላውን አንበረክካለሁ የሚል አርቆ-አሳቢነት የጎደለው የመጋፋትና ሌሎችን አሳንሶ የማየት የውጭ ፖለቲካ የሚያሰከትለው አደጋ!!