ፋሲል ከነማ ደጋፊዎች አሳፍሮ ከባህርዳር ወደ ጎንደር በማምራት ላይ ያለ አውቶብስ… January 24, 2019 ስፖርት ፋሲል ከነማ ደጋፊዎች አሳፍሮ ከባህርዳር ወደ ጎንደር በማምራት ላይ ያለ አውቶብስ ተገልብጦ በሰው ህይወት እና አካል ላይ ጉዳት መድረሱ ተነግሯል። https://www.youtube.com/watch?v=pJpzsue5H3c&t=917s የፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ደጋፊዎቹ ትናንት በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት
አትሌት ደራርቱ ቱሉ በአፍሪካ አትሌቲክስ ኮንፌዴሬሽን አከባቢውን በመወከል የቦርድ አባል ሆና ተመረጠች January 12, 2019 ስፖርት አትሌት ደራርቱ ቱሉ በአፍሪካ አትሌቲክስ ኮንፌዴሬሽን አከባቢውን በመወከል የቦርድ አባል ሆና ተመረጠች፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=G6LalCqO72M ከዚህ በተጨማሪም ደራርቱ ባዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ በተካሄደው የምሥራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ ሪጅን የቦርድ አባላት ምርጫ ም/ፕሬዝዳንት ሆና መመረጧን ከአትሌቲክስ
ፋሲል 1 ወልዋሎ 0 January 9, 2019 ስፖርት ዛሬ ከቀኑ 9፡00 ላይ በትግራይ ስታድየም በተካሄደው የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ዋንጫ ፋሲል ወልዋሎን 1ለ0 አሸንፏል፡፡ ለፋሲል የማሸነፊያ ግቧን 57ኛው ደቂቃ ላይ ያስቆጠረው ያሬድ ባየህ ነው፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=pKU8igiCV3I&t=500s ፋሲል ከነማ ባለፈው እሁድም ሆነ ዛሬ
የፋሲል ከነማ እግር ኳስ ቡድን ከወልዋሎ ጋር ላለበት ጨዋታ መቀሌ ሲደርስ ደማቅ አቀባባበል አቀባበል ተደረገለት January 5, 2019 ስፖርት የፋሲል ከነማ እግር ኳስ ቡድን ከወልዋሎ ጋር ላለበት ጨዋታ መቀሌ ሲደርስ ደማቅ አቀባባበል አቀባበል ተደረገለት:: https://youtu.be/J8BZqY2t65c የጎንደሩ ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ከወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርስቲ ጋር ለመጫዎት ከአንድ አመት በኅላ ነው ወደ
ፎርብስ የዓለማችንን 10 ሃብታም የዓለማችንን ክለቦች ይፋ አድርጓል May 12, 2016 ስፖርት (ዘ-ሐበሻ) ፎርብስ የተባለው ታዋቂ የቢዝነስ መጽሔት የዓለማችንን 10 ሃብታም ክለቦች ዝርዝር አውጥቷል:: የስፔኖቹ ሪያል ማድሪድ እና ባርሴሎና አንደኛና ሁለተኛ ሲሆኑ ማን.ዩናይትድ እና ባየር ሙኒክ 3ኛ እና 4ኛ ሆነዋል:: እንደ መረጃው ከሆነ ባለፉት
ገንዘቤ ዲባባ ዛሬ በፖርትላንድ ኦሪገን ያሸነፈችበትን ቪዲዮ ይመልከቱ | Video March 20, 2016 ስፖርት·ዜና ገንዘቤ ዲባባ ዛሬ በፖርትላንድ ኦሪገን ያሸነፈችበትን ቪዲዮ ይመልከቱ | Video
ይድነቃቸው ነፍስ ይማር ! September 30, 2015 ስፖርት [ቴዲ ድንቅ – አትላንታ] ክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ፣ የተወለዱት መስከረም አንድ ቀን ነበረ። በዚህ ወር መጀመሪያም ልደታቸው ታስቧል። አቶ ይድነቃቸውን የሚያውቅ ኢትዮጵያዊ ፣ ስለ ሥራቸው ጥቀስ ቢባል፣ ጋዜጠኞችም አውሩ ቢባሉ፣ ዘፋኙም ዝፈን
Sport: የማን.ዩናይትዱ ማታ አሻግሮ እየተመለከተ ነው May 31, 2014 ስፖርት ዓመቱ ለማንቸስተር ዩናይትድ አስከፊ ነበር፡፡ ሪከርድ በሆነ ዋጋ ዩናይትድን ለተቀላቀለው ሁዋን ማታም ቢሆን የተሻለ አልነበረም፡፡ ስፔናዊው ፕሌይሜከር የቻምፒዮንስ ሊግ አሸናፊ ነበር፡፡ ለሁለቱ ተከታታይ ዓመታትም የቼልሲ ምርጥ ተጨዋችነት ክብርን ተቀዳጅቷል፡፡ ጆዜ ሞውሪንሆ ግን
Barcelona Vs Real Madrid 3-2 All Goals + Match Highlights Super Cup 2011 18/08/2011 HD August 18, 2011 ስፖርት
Barcelona edges out Manchester United as highest earning team from the 2010-11 Champions League August 17, 2011 ስፖርት (By Kieran Crowley) UEFA paid out a total of 754.1 million euros to clubs participating in the Champions League with Barca gaining the most, finishing just ahead of Man United. Barcelona profited
ዌስት ብሮም 1 ማን.ዩናይትድ 2 August 14, 2011 ስፖርት በዚህ ዓመት ማን.ዩናይትድን የተቀላቀለው አሽሊ ያንግ ከክለቡ ጋር ብዙ ድሎችን እንደሚያጣጥም ባሳየበት ፐርፎርማንሱ ማን.ዩናይትድ 2ለ1 ዌስት ብሮምን ሜዳው ድረስ ሄዶ አሸንፎ ተመልሷል። የጨዋታውን ሃይላይት ቪድዮ ይመልከቱ። Video: PL Highlights: West Brom/Man Utd
አርሰናል በመክፈቻው ጨዋታ ከኒውካስትል ጋር ነጥብ ተጋርቶ ወጣ August 14, 2011 ስፖርት በየዓመቱ የክለቡን ኮከብ ተጫዋቾች እየተቀማ ያለው አርሰናል ስታሮቹን ከሃብታም ክለቦች መንጋጋ መፈልቀቅ ባልቻለበት በዚህ የፕሪምየር ሊግ ሲዝን የመጀመሪያው ጨዋታ ከኒውካስትል ጋር ነጥብ ተጋርቶ ወጥቷል። ጨዋታው የተደረገው በሴንት ጀምስ ፓርክ ስታዲየም ነው –