Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 152

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ከፖለቲካ ነፃ የሆነ አንድም ሰው የለም ፣ በሀገር ጉዳይ ገለልተኛ መሆን አይቻልም!

በቶማስ ሰብስቤ ሀገር የፖለቲከኞች ብቻ አይደለም።በአንድ ሀገር ከፍተኛ ድርሻ ያለው ህዝብ ነው።ከህዝብ የተውጣጣ ፖለቲከኛ ደግሞ አደራ የሚወጣ አካል ነው።ህዝቦች ሀገራቸው ሁሌም በቅርበት የመከታተል ግዴታ አለባቸው።የትኛውም ህዝብ በሚኖርበት ድንበር ውስጥ በሚፈጠር የትኛውም ነገሮች

ገድለህ ማረው

ወለላዬ ከስዊድን የሰራህን በዓይንህ አይተህ ሲወሻክት ወይም ሰምተህ ልታቆመው ብትነሳ በዝምታ ፊት ብትነሳ አፍሮ ይተው እንዳይመስልህ ስምህን ነው ሚከትፍልህ ከዛ – ይልቅ ነገርህን አ’ርገህ ድብቅ ትንሽ ጊዜ ብትጠብቅ እንደ ወትሮው ሱሱን ሊያደርስ

የላቲን ፊደል ለኦሮሞዎችና ኦሮሞኛ ማደግ እንደማይጠቅም የተሰጠ አስተያየት – ተፈራ ድንበሩ

 ለተከበሩት አቶ ባይሳ ዋቅ ወያ ፕሮፌሰር ጌታቸውና አቶ አብርሃም ቀጄላ ከላቲን ይልቅ የግዕዝን ፊደል  መጠቀም ለኢትዮጵያውያንና ኦሮሞ ወገኖቻችን እንደሚሻል ያቀረቡትን ጦማር  በመተቸት ያቀረቡትን አስተያየት አይቸዋለሁ። ኢትዮጵያዊ በመሆኔና ነገሩ እኔንም ስለከነከነኝ አስተያየቴን ባጭሩ

«ደሸት» የብርሃን እውነት! -ወለላዬ ከስዊድን

«ደሸት» የብርሃን እውነት! የማጂ፣ የጅማ፣ የመንዲ፣ የመደባይ አባት የማራ፣ የዥማ፣ የገንቲ፣ የአራቲ.. አያት የአማራው፣ የኦሮሞው፣ የዘር ግንድ አውራ የመተሳሰሪያ እውነተኛ ምንጭ አሻራ! «ደሸት» ኢፋ ዱጋ ፍጥረተ ማለዳ የዘር ሀረግ ገመድ ሚስጢራዊ ጓዳ

አንድ ሀገር ከብዙ አመታት በፊት እቆመበት ቦታ ላይ አሁንም እንዴት ሊቆም ይችላል?

አንድ ሀገር ከብዙ አመታት በፊት እቆመበት ቦታ ላይ አሁንም እንዴት ሊቆም ይችላል? ሸንቁጥ አየለ ======================================================== ከዛሬ ሶስት እና አራት አመታት በፊት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ጥቁር ሰዉ አልበሙን ሲያወጣ በማህበራዊ ሚዲያዉ እና

የአርበኞች ግምቦት 7 አመራር አቶ ታደሰ ብሩ ለሜጀር ጄኔራል አበበ ተ/ሃይማኖት የሰጡት ምላሽ – “አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ”

ታደሰ ብሩ ሜጀር ጄኔራል አበበ ተ/ሃይማኖት፣ በኔ ግምት አገራችን የገባችበትን ማጥ በጥሩ ሁኔታ የተነተነ ጽሁፍ አቅርበዋል። የጽሁፉ አጠቃላይ ይዘት መደምደሚያ ላይ በቀረቡት የሚከተሉት ዓረፍተ ነገሮች ማጠቃለል ይቻላል። “አገራችን የገጠማት ችግር ተራ ፖለቲካዊ

በወገኖቻችን ላይ በ ሕወሃት ና ደጋፊዎቹ  የሚፈጸምውን የግፍ፣ ሰቆቃ ና ወንጀል በአለም አቀፍ ስለመምዝገብና ማስርጃ ስልመያዝ አስፍላጊነት። (በሙሉቀን ገበየው)

ባልፉት 26 አምታት በላይ፡ ሕወሃትና ደጋፊዎቹ  በኢትዮጲያውያን ወገኖቻችን ላይ የፈጸሙትና እይፈጸሙት ያሉት በደል፣ግፍ ና ስቃይ ስፍር ቁጥር የለውም። የሰው ልጅ በወገኑ ላይ እንዲህ ያለ ጭካኔ መፈጸሙን መስማት ለማመን ይከብዳል። ይህ ወንጀላቸው

ይህን ነበር የምፈራው – ነፃነት ዘለቀ

ብሥራት ደረሰ – ከአዲስ አበባ ማስታወቂያ! የመጀመሪያው የዐማራ ዓለም አቀፍ ጉባኤ – The First International Amhara Conference May 14 2017 ወያኔን እግዜር ይይለት!  የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች እንደሆኑ የሚታመኑ ምዕራባውያንም ይሁኑ ምሥራቃውያን እነሱም

በቴዲ ላይ የዘመቱ – በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንዳይመቱ | ይገረም አለሙ 

ይህ መዳቡ መልኩን ቀይሮ ብረቱ ተመሳስሎ ቆርቆሮው ቅርጹን ለውጦ ሁሉም ወርቅ ተመስሎ ሊቀርብ ይችላልና ሆኖም ታይቷልና ፊት ለፊት ከሚታየው ብልጭልጭ ቀለሙ  በስተጀርባ ምንነቱን ማስተዋል እንደሚገባ ነው የሚያስገነዝበው፡፡ይሁን አንጂ አባባሉ የሚነገረው ለዚህና ለዚህ

ፖለቲካም እንደ ሳይንስና እንደ ሂሳብ መታየት ያለበት ወይስ ሳይንሰ-አልባ ! – ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)

ሚያዚያ 24፣ 2017 መግቢያ ፖለቲካን በሚመለከት ከሂሳብ አንፃር ሳይሆን ከሳይንስ አንፃር ብቻ ለመጻፍ ሳወርድ ሳወጣ፣ አቶ ካሳሁን ነገዎ የኤስ ቢኤስ ጋዜጠኛና ቃለ-መጠይቅ ጠያቂ እ.አ በ03.04.2017 ዓ.ም በፖለቲካና በሂሳብ መሀከል ስላለው ግኑኝነት

እጃችሁን ከአማራው ላይ አንሱ! – ግርማ በላይ

የአማራ ማኅበረሰብ ከሚታወቅባቸው ዕሤቶቹ መካከል የዳበረ የሥነ ጽሑፍና የፍትሕ ሥርዓት ባለቤት መሆኑ ዘወትር ይጠቀሳል፡፡ ከሥነ ጽሑፋዊ ትውፊቶቹ ውስጥ በአጭር አገላለጽና በምጥን ምሣሌ መልእክትን ማስተላለፍ የሚቻልባቸው የሥነ ቃላት መድብሎቹ ተጠቃሽ ናቸው፡፡ ከነዚህ አንዱን

   ማነው? እንዴትስ ነው? (ተገናው ጎሹ)

ማነው? እንዴትስ ነው? አዎ!     የረጅሙ ታሪክ የተጋድሏችን፣     ነፃ የራስ አገር የማቆየታችን፣     ለትውልድ ትውልድ ማስተላለፋችን፣     የጋራ ኩራት ነው የጋራ ክብራችን።     ዋጥ አድርገን ችለን የቤት ብሶታችን፣     የጭቆናን ቀንበር የገዢዎቻችን፣     በደም በአጥንት ዋጋ አገር ማኖራችን፣     እንደ ሕዝብ እንደ አገር አብረን መዝለቃችን፣     የተገነባ ነው በምስጢረ አብሮነት በውህድ ደማችን። ግን     የእብደት ፖለቲካን መልክ ማስያዝ ተስኖን፣     አብሮነትን  ሳይሆን ጥላቻና ቂምን እየተገባበዝን፣     ለከፋፋይና ለጨካኝ ገዢዎች እየተመቻቸን፣     ከረዥሙ ታሪክ ከደጉም ከክፉም ባለመማራችን፣     ነፃ ባቆየናት በገዛ ምድራችን፣  

ኢትዮጵያዊነትን ማን ነካክሶ አቆሰለው (ክፍል ሁለት) – ያየያየ ይልማ

ኢትዮጵያዊነትን ከነማቀፊያዎቹ የማፈራረስ ፤ በአንፃሩ እራሳቸውንም ቢሆን የፈጠረ በንድፈሃሳባዊ አስምህሮት ድምዳሜ እና ከርሱ ውስጥ በተጨመቀ ጥላቻ የተፈጠሩ ፓርቲዎች ግንባር አበጅተው፤  በተለየ መልኩ ጎጠኛ እና በጠባብ ደርዝ የተበጀ ጎራና ፅንፈኛ የብሄር-ማንነትን ብቻ የሚረዱ

ሆነና ነገሩ የተገላቢጦሽ ፣ አህያ ወደ ቤት ውሻ ወደ ግጦሽ | ይገረም አለሙ

አበው መሆን ያለበት ቀርቶ የማይሆነው ሲሆን ፣ ያለ አባቱ ያለወግ ሥርዓቱ የሆነ ነገር ሲያጋጥማቸው የሚገልጹበት ይህ አባባል ተቀዋሚ ተብሎ ለተሰለፈው ግን ምን ለምን እንዴት? አንደሚወም ለማያውቀው ቢያወቅም በወሬ እንጂ በተግባ ለማይገኘው ወገን
1 150 151 152 153 154 249
Go toTop