ሕዝብ እንዲሰማህ ሰፊ አፍ ይኑርህ! በላይነህ አባተ ([email protected]) እንደሚታወቀው ለመስማት ተናጋሪና ሰሚ ያስፈልጋል፡፡ በተለይ ተመራምሮና መጻሕፍት አገላብጦ ሳይሆን ተባራሪ ዜናና አሉቧልታ በጀሮው ከጣራ እንደተቸከለ አንቴና እየቃረመ ያወቀ ለሚመስለው መንጋ ለመስማት እንደ ዲሽ የተንከረፈፈ ጆሮ ለመናገርም እንደ February 18, 2019 ነፃ አስተያየቶች
የዲፕሎማሲው ተግዳሮቶች | ክንፉ አሰፋ የሰቆቃውን ምዕራፍ ዘግተን ተስፋ ወደሰነቅንበት ሌላ ምዕራፍ ለመሻገር አንድ ብለን ስንጀምር፤ ከኋላ ጥለናቸው የመጣናቸውን ቅርሻቶች የምንጎትትበት እሳቤ ግልጽ አይደለም። “በፖለቲካ ድድብና እንደ ስንኩልና አይታይም” የሚለውን የናፖሊዮን ቦናፓርት ምጸታዊ ተረብ የምር አድርገን February 3, 2019 ነፃ አስተያየቶች
የጌታቸው አሰፋ ስውር እጆችና ብሔራዊ አደጋ | ከክንፉ አሰፋ በኢትዮጵያ የለውጥ ሃዲድ ላይ እንደጅብራ የተገተሩ ሁለት እንቅፋቶች እንዳሉ ማንም አይክደውም። መቀሌ ለፌደራል መንግስት ያለመገዛት እና ጌታቸው አሰፋ ከርቀት የሚነዳቸው ትሮጃን ፈረሶች። እነዚህ እንቅፋቶች በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የባቡሩን ፍጥነት ቢቀንሱት፣ አልያም ቢያቆሙት January 26, 2019 ነፃ አስተያየቶች
ሕወሓት እንዴት አደብ ይግዛ? መረጃ – ሕወሓት እንዴት አደብ ይግዛ? https://www.youtube.com/watch?v=PSe_PT3I1wY&t=220s January 19, 2019 ነፃ አስተያየቶች
መረጃ – የነሸዋፈራው ቁማር የጥበብ ላይ ቁማርተኞች ክንፉ አሰፋ አንጋፋዋ አርቲስት አለምጸሃይ ወደጆ ወደ ሃገር ቤት ስትገባ፣ አንዲት የጥበብ ፈርጥ ሮጣ እንደ እባብ ተጠመጠመችባት። ከሌሎቹ የኪነ-ጥበብ ሰዎች በተለየ ተፍለቅልቃ ነበር። አለምን አቅፋ እንደያዘቻት፣ በግራ ጆሮዋ ውልብ January 12, 2019 ነፃ አስተያየቶች·ኪነ ጥበብ
“ፌዴራል መንግሥት” ሆይ! አማራ ሲያልቅልህ ወታደሮችህን የዒላማ ተኩስ በምን ልታሰለጥን ይሆን? ወልደማርያም ዘገዬ ተደጋግማ የምትተረት አንዲት ያማርኛ ተረት አለች፡፡ ፈርዶባት እኔም አሁን ልጠቀምባት ነው፡፡ “የምታሸንፈውን ምታ” ቢሉት “ወደ ሚስቱ ሮጠ” ይባላል፡፡ የዶ/ር ዐቢይ “ፌዴራል” መንግሥት መከላከያ ጦር ትግራይ ውስጥ “እኛስ ለምን ይቅርብን?” ባሉ January 11, 2019 ነፃ አስተያየቶች
እኛ እና እነሱ ለገሠ ወ/ሃና ታህሳስ 26/2011 ዓም ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ጎራ ብየ የእስር ቤት ሀላፊዎችንና የሜቴክ ሀላፊዎች ጉዳይ በከፊል ተከታትየ ነበር እኔ ተከሳሽ ሆኜ ከ20 ጊዜ በላይ የቀረብኩበት 4ኛ ችሎት ፍትህ ፈልጌ ሳይሆን January 5, 2019 ነፃ አስተያየቶች
“አማራው” በረከት ስምዖን በመቀሌ (ነፃነት ዘለቀ) ስንትና ስንት ጉድ እየሰማን ስንትና ስንት መስከረም እየጠባ እንደሆነ እናንተም ታውቃላችሁ፡፡ አሁን ደግሞ ሌላውን ሰሞነኛ ጉድ ባይናችን በብረቱ እያየን የመስከረም መምጣት ሳያስፈልገን በየሣምንቱ አዳዲስ ጉዶችን ለማስተናገድ ተገደናል፡፡ የበረከትና የመለስ ፍቅር መቼስ ለጉድ December 17, 2018 ነፃ አስተያየቶች
አትረፍ ያለውን በሬ ቆዳውን ለከበሮ ይውላል ዘራፊዎችን ለሕግ ማቅረብ ማለት ለትግራይ ህዝብ ነፃነትና እፎይታ እንጂ ማንበርከክ አይደለም ከበላይ ገሰሰ የሁሉም ችግሮች ምንጭ የሆነው ህወሓት ራሱን ለማዳን ያልቻለና በመክሰም ላይ የሚገኝ ያረጀ ያፈጀ ስርዓት በፍፁም የትግራይ ህዝብን ነፃ አውጪ፣ ጠበቃና መድህን ሊሆን አይችልም:: ጭንቀት የወለደው የመቀሌው የቀቢፀ ተስፋና የትንኰሳ ሰላማዊ December 16, 2018 ነፃ አስተያየቶች
«የቅማንቶች ጥያቄ» ነበር. . . | አቻምየለህ ታምሩ «የቅማንት ኮሚቴ» ነን የሚሉ የወያኔን ባለ አምባሻ ባንዲራ እያውለበለቡ በፋሽስት ወያኔ ዘመን ሕግና ስርዓት እንዳለ አድርገው በመቁጠር «በሕገመንግሥቱ መሰረት» እያሉ «ራስ በራስ የማስተዳደር ጥያቄ» ያሉትን የሕወሓት አጀንዳ ይዘው አብረዋቸው ከኖሩት፤ አባትና ልጅ፤ December 9, 2018 ነፃ አስተያየቶች
የማይቀጡት ልጅ ሲቆጡት ያለቅሳል – ይሄይስ አእምሮ ወያኔዎች ያላሰቡት ዱብ ዕዳ ወርዶባቸው በአሁኑ ወቅት ይሠሩትን አጥተዋል፡፡ ትግራይን ቀደም ካለ ጊዜ ጀምሮ ከተለያዩ ሃይማኖታዊና ባህላዊ ገጽታዎች አንጻር እንሰማቸው ከነበሩ መጥፎ ንግርቶች ለማዳን የተያዘውን ብሔራዊ ጥረት ለማኮላሸት ዘርፈ ብዙ ጥረት እያደረጉ November 26, 2018 ነፃ አስተያየቶች
የለውጡ ተግዳሮቶች በኔ ዕይታ – ይነጋል በላቸው (ከአዲስ አበባ) በተለምዶ “የለማ ቡድን (ቲም ለማ)” የሚባለው ደፋርና ጀግና ስብስብ እያኬሄደው ያለው የለውጥ እንቅስቃሴ እጅግ ግሩም ነው፡፡ “የአህያ ሥጋ አልጋ ላይ ሲሉት ዐፈር ላይ” እንዲሉ ሆኖብን አንዳንዶቻችን በረባ ባልረባ ምክንያት ይህን ለውጥ እንቃወም November 26, 2018 ነፃ አስተያየቶች
የደብረጺዮን ፖለቲካ አቶ መለስ ዜናዊ በሕይወት በነበረበት ዘመን ደብረጽዮን አፍ ማር አይቆይም ይል ነበር:: ምን አይቶ እንዲህ እንዳለው እንጃ! ሆኖም ግን አንድ የሕወሓት ሰው እንዲህ ጽፎ አይቻለሁ:: ደብረጽዮን አዲስ አበባ እና መቀሌ ላይ የሚያሳያቸው November 20, 2018 ነፃ አስተያየቶች