የደብረጺዮን ፖለቲካ

November 20, 2018
1 min read
92639

አቶ መለስ ዜናዊ በሕይወት በነበረበት ዘመን ደብረጽዮን አፍ ማር አይቆይም ይል ነበር:: ምን አይቶ እንዲህ እንዳለው እንጃ! ሆኖም ግን አንድ የሕወሓት ሰው እንዲህ ጽፎ አይቻለሁ:: ደብረጽዮን አዲስ አበባ እና መቀሌ ላይ የሚያሳያቸው አቋቅሞች ‘ዥዋዥዌ’ የሚል ቅጽል ስም አሰጥቶታል:: ትናንት የሰጠውን መግለጫ ተከትሎ ግንዛቤ የሚያስጨብጡ መረጃዎችን ይዤላችኋለሁ:: የመጀመሪያው ጸሐፊ ሚኪ አማራ ሲሆን የደብረጺዮን ፖለቲካ ሲል ር ዕስ ሰጥጦታል – ለዘ-ሐበሻ ቤተሰቦች በሚስማማ መልኩ ተቀናብሮ ቀርቧል – አብረን እንቆይ::
https://www.youtube.com/watch?v=f9UFAdq4kKM&t=75s

6 Comments

 1. ሰውዬው ሞቅታ እንደሚያበዛ ሰው ጠዋትና ማታ የሚናገሩት እርስ በርሱ የተምታታ ነው፡፡ ሙስናን እንታገላለን ካሉን በኋላ ሲነጋ ደግሞ የምንታገለው ህውሃትን ካልነካ ብቻ ነው ይሉናል፡፡ ሌባ መያዙን አድንቀው ወዲያው ይጦዙና ይቀቅርታ እንጠያየቅ ስለተባባለን ተዉን ብለው እርፍ፡፡ እኛህ ሰው በዚህ አይነት አንድ ደብዳቤ ለመጻፍ አስር ጊዜ አርቅቀው እንደሚቀዱ፣ ደብዳቤውን ከበተኑ በኋላ ደጋግመው እንደሚሰበስቡ ብንጠረጥር ተገቢ ነው፡፡ ግለሰቦች በሰሩት ወንጀል ተጠርጥረው ቢታሰሩ ማስረጃ ተጠርጣሪው አቅርቦ መከራከር ሲገባ በትግራይ ህዝብ ላይ ያነጣጠረ ነው ብሎ መግለጫ መስጠት የህዝብ ፣ የመንግስ ንቀት፣ እኛ ከሁሉም የተለየን ስለሆንን መሰር እንጂ መጠርጠር የማይባን ነን ብሎ እንደው ዘራፌዋን መደለቅ ትርፉ ትዝብት ነው፡፡ ሌብነትም ሆነ የሰባዊ መብት ጥሰት በህዝብ ሊፈጸም እንደማይችል ጠፍቷቸው ሳይሆን እብሪተኝነት ነው፡፡
  ሌለው ቀደም ባሉት አመታት ችግሮችን ሁሉ ወደ ውጭ የማውጣት አባዜ የተጠናወታቸው ወያኔዎች፣ ዛሬም ሳያርማቸው ተጠርጣሪዎች የተያዙት በውጭ ጣልቃ ገብነት ሲሉት አቤት ሼም ብለናል፡፡ ለ27 አመታት በጥርጣሬ አስረው ሲያንገላቷቸው የነበሩትን ኢትዮጵያውያኖች እንደርስዎ ወደውጭ ሳናወጣ ይፈጽመው የነበረው ስልጣን ጠቅልሎ ተሸክሞ የነበረው ወያኔ ነው፡፡ ህዝቡ ለይቅርታ ክፍት ነው፡፡ ይሁንና ያጠፉ በግልጽ ጥፋታቸውን በህዝብ ፊት አምነው ይቅርታ ይጠይቁ፣ በደል የደረሰባቸው ካሳ ይከፈላቸው፣ የተመዘበረ ገንዘብ/ሃብት ምንጥር ተደርጎ ለህዝቤ ተመላሽ ይሁን፡፡
  ህዝብን በድሎ፣ ሃብትን ጠቅልሎ ዘርፎ በደምሳሳው ይቅርታ አይሰራም፡፡

 2. 27 አማታት በዘር ሲያስቡና እንድናስብም ሲያደርጉን ነበር፡፡ Lሰዎች ሃላፊነትን ሲሰጡ፣ ሲስሩ፣ ሲያሳድዱ፣ ሲወዱ፣ ሲጠሉ በጠቅላላው በሰውነቱ ሳይሆን በዘሩ ነበር፡፡ ዛሬስ እከሌ ተጠርጥሮ የታሰረው በዘሩ ነው ብለው ማሰባቸው አዲስ ነገር ሊሆንብን አይገባም፡፡ ፕሮፌሰር መስፍን እንዳሉት ከሰውነት ወርዶ በዘር ማሰብ ማለት ይህ ነው፡፡ ሁሉን ነገር በግለሰብ ደረጃ ሳይሆን ምንጩ ሁሉ ዘር የሆነበት ወያኔ፣ ሃላፊነትን በግል ከወሰዱ በኋላ ለመጠየቅ ግን ዘርን መምዘዝ፡፡

 3. ከሶማሌ ክልል በሰብአዊ መብት ረገጣና ከሙስና ጋር በተያያዘ ከትግራይ ክልል የሚበልጥ ቁጥር ያላቸው ተጠርጣሪዎች አዲስ አበባ በእስር ላይ ይገኛል፡፡ በእርስዎ አባባል እነዚህም የተያዙት የፌዴራሉ መንግስት በሶማሌ ህዝብና በሶማሊ ዴሞክራሳዊ ፓርቲ ላይ ያነጣጣረ ነው ማለትዎ ከሆነ ሲናገሩ መስማት እንፈልጋለን–እነዚህም እኮ ከገነራል ክንፈ እኩል ዜጎች ናቸው፡፡
  ሌላው ቀድሞ በሃላፊነት ላይ የነበረ ሰው በወንጀል ድርጊት ተጠርጥሮ በተያዘ ቁጥር በግል መጠየቅ የለበትም፣ ሁሉም በወቅቱ በስራ ላይ የነበሩት በሙሉ እስር ቤት መግባት አለባቸው ብሎ አንድን ሰው ለማዳን በደምሳሳው ሁሉንም ወንጀለኛ ለማድረግ መጣር ወደፊት በክልልዎ አንድ የስራ ክፍል ሃላፊ በተጠያቂነት ፍርድ ቤት ሲቀርብ እርስዎም መቅረብ አለብኝ እንደማለት ነውና ካመኑበት ወደፊት የምናየው ይሆናል፡፡ በርስዎ ግምገማ ወደፊት በትግራይ ክልል ባለፈው አመታት ማንም በሰራው የትኛውም ወንጀል አይጠየቅም ካሉ እናያለን፡፡ ለዚህስ ይህን የመወሰን ስልጣን ማን ሰጠዎ፣ ወይንስ ከሰባት ወራት በፊት ከነበሩበት የወያኔ ጠቅላይነት አባዜ አልተላቀቁም፡፡ ለማንኛውም እንኳን ከመሪ ከተራ ወመኔ ያልተሻለ አስተሳሰብ፣ በወደፊት የመሪነት ችሎታዎ፣ አመኔታ፣ ለህግ ልእልና ስለመቆምዎ ከቀድሞ በባሰ ጥርጣሬ የጣልዎ መሆኑን ይወቁት፡፡ ከዚህ በኋላ የኢትዮጵያ ህዝብ ፊት መቆም፣ ፈጣጣ ካልሆኑ በስተቀር ብርክ እንደሚይዝዎ ይወቁት፡፡

 4. የዚሁሉ ችግር ተጠያቂው ቖማጣ አህያ ZOMBIE ጎንደሬ በለ ሰፊ ቖምጣ ( ጀለብያ) ቑስላም ZOMBIE አማራ የሸርሙጦችና የሌቦች ጥርቅም ደንቖሮ መሪዎቹ አብዯት ዲቓላና ዝንብሎ ለስልጣን የበቓው ጥፍራም ZOMBIE ጎጃሜ ደመቀችና ደደብ ካሀዲ ZOMBIE ገድ ነብስገዳይ ናቸው:: እነዚህ በምት መቀጣት አለባቸው የሞት ቕጣት እስከነ ቤተሰቦቻቸው ተፈፃሚ መሆን አለበት ጭቓ አማራ የትግራይ ህዝብ እየጠበቓቹ ነው ግን ፊትለፊት መቖም አትችሉም ወሬ በሁሉም ሜድያ ሌት እናቀን ከምታቦኹ ሞኹሩ እስቲ የቡሺቲ ልጆች ወንዳገረድ አህያ በዚም በዛም ተባለ ተወራ ዘንድሮ ከሞት አያመልጥም::

 5. ይሄ ቁልቋላም ሌቦቻቾንን መልሱልን ብሎ ጩኸት አያሳፍረውም እንዴ? መመናቀር እእብዝቷል ይሄ ዲንቢጥ የመስለ ወያኔ :: አርፎ ቢቀመጥ ይሻለዋል:: 27 አመት ወያኔ ሲገድል ሲያስር አገራችንን ራቁት ሲያስቀሩ ጥያቄ ያላቀረበ ህዝብ አሁን ማፈሪያ የሌላቸው አይን አውጣ ሁሉ ሌቦቻቾንን መልሱ ይላሉ::

  ይቺ ወያኔ ለእራሱ ፈርቶ ሊሆን ይችላል ያዙኝ ልቀቁኝ እያለች መፍጨርጨር አብዝታለች ምድረ ሞላጫ ሌባ! እንደው የጊዜ ጉዳይ እንጂ በነፃ አትስነብትም::

Comments are closed.

92633
Previous Story

ኢትዮጵያዊያን በአዲስ አበባ እስራኤልን ለመቃወም ተሰበሰቡ

92656
Next Story

የጌታቸው አሰፋ የቀኝ እጅ ዶ/ር ሐሺም ቶፊቅ ታሰረ

Latest from Blog

አትዮጵያ ያን ዕለት

ግም ሞት 20’ 1983 .ዓ.ም. ለህወሀት /ኢህአዴግ ልደት ለኢትዮጵያ እና ለብዙዉ ኢትዮጵያዉያን የዉድቀት ፣ጥልመት እና ሞት ዕለት መሆኑን ያ ለሁለት አሰርተ ዓመታት ከፍተኛ ዕልቂት እና ደም መፋሰስ የነበረበት ጦርነት አዲስ አበባ በደም

አቢይ አህመድ ታላቁን አሜሪካንና የተቀሩትን የምዕራብ ካፒታሊስት አገሮችን ማታለል ይችላል ወይ? የአሜሪካ “ብሄራዊ ጥቅምስ ኢትዮጵያ ውስጥ“ እንዴት ይጠበቃል? የአሜሪካ እሴቶችስ(Values) ምንድን ናቸው?

ለመሳይ መኮንና ለተጋባዡ የቀድሞ “ከፍተኛ  ኢትዮጵያዊ ዲፕሎማት” በአሁኑ ወቅት በአሜሪካን የስቴት ዴፓርትሜንት ውስጥ ተቀጥሮ ለሚስራው ኢትዮጵያዊ ሰው የተሰጠ ምላሽ!   ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ግንቦት 19፣ 2016(ግንቦት 27፣ 2024) መሳይ መኮንን በአ.አ በ17.05.2024 ዓ.ም አንድ እሱ  የቀድሞው “ከፍተኛ የኢትዮጵያ

ጎንደር ሞርታሩን እስከ ጄነራሉ ተማረከ | ይልማ ምስጢሩን አወጣ “ብርሃኑ ከሸ-ኔ ጋር በድብቅ ይሰራል” | ብይ ክዶናል ለፋኖ እጅ ለመስጠት ዝግጁ ነን

ይልማ ምስጢሩን አወጣ “ብርሃኑ ከሸ-ኔ ጋር በድብቅ ይሰራል” | “ፋኖ ከተማውን ቢቆ-ጣ-ጠር ይሻላል” ከንቲባው |“አብይ ክዶናል ለፋኖ እጅ ለመስጠት ዝግጁ ነን” ኮ/ሉ |“በድ-ሮን እንመ-ታችኋለን እጅ እንዳትሰጡ” ጄ/ሉ
Go toTop