የሱሪ በአንገት አውልቅ አስገዳጅና ጠማማ ሃሳብ በጎሠኝነት ላይ ያጠነጠነ የአድማ ፓለቲካ + ሰውነትን የረሳ የ107 ፖርቲ የትርፍ ዳቦ ፍለጋ ትንቅንቅ =አውቶሚክ ቦንብ በመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ አሁን ኢትዮጵያን እያስተዳደራት ያለው የኢሕአዴግ መንግሥት መሆኑንን እና የሚመሩትም በኢሕአዴግ የተሾሙ ናቸው። ጠ/ሚር ከሆኑም March 28, 2019 ነፃ አስተያየቶች
ሎሬቱ ሰምቶ ይሆን? – መስፍን ማሞ ተሰማ መስፍን ማሞ ተሰማ ሠላም ለናንተ ይሁን! ስለ ቴዎድሮስ ሹርባ ሎሬቱ ሰምቶ ይሆን? ከሰማ ንገሩን፤ ካልሰማም የምትችሉ ንገሩት፤ እኛ ግን ይህንን እንላለን። እነሆ ከ1868 እስከ 2019 (እአአ) በለንደን እንግሊዝ የኖረው የቴዎድሮስ ሹሩባ ሳይሆን March 24, 2019 ነፃ አስተያየቶች
“በሕግ አምላክ” እልዎታለሁ፤ «የሕግ ቀለም»አስፈፃሚዎችንም ዛሬም ይፈነቃቅሉልን – ዐቢይ ኢትዮጵያዊ ይቅርታ ነው ሲባል፣በፍቅር መደመር፤ ፍትህ እንደው አይቀርም፣ ሐቁ እስከሚጀመር። ቀረ’ኮ ይሉኝታ ቀረ’ኮ መደበቅ፤ በገዳዮች ጉያ ሕዝብ ላይ መሳለቅ። እናም ሕዝቡን ስሙት አድምጡት ላንድአፍታ፤ ታሪክ ሳይጠራችሁ የማታ የማታ፤ ዛሬ ቁረጡና ቆማችሁ በዕውነታ፤ እንደልጅ March 21, 2019 ነፃ አስተያየቶች
ግንቦት ሰባት ከልምድህ…ግርማ በላይ አጤ ምኒልክ ከልምድዎ፤ አንዳንድ እያለ ቀረልዎ፤ አምናስ አለማያ ነበሩ፤ ዘንድሮን ወዴት ዋሉ? ግንቦት ሰባት ከልምድህ፤ አንዳንድ እያለ ቀረልህ፤ አምናስ አሥመራ ነበርክ፤ ዘንድሮን ወዴት ዋልክ? የኢትዮጵያ ሾተላይ ግዳይ መጣሉን ቀጥሏል፡፡ ልጆቿን ለሆነ ዓላማ March 20, 2019 ነፃ አስተያየቶች
ዝክረ አድዋ እና እኛ (ጠገናው ጎሹ) እንደ መግቢያ ይህ ትውልድ የእራሱን እጣ ፈንታ በእራሱ እንደሚወስን ትውልድ የታሪክን ትምህርታዊነት (አስተማሪነት) በአግባቡ እያስተዋለና እየተረዳ ለተሻለ የዛሬና የነገ እሱነቱ ትርጉም ያለው የጋራ ጥረት ባለማድረጉ የዓለም የጭራዎች ጭራና ምፅዋእት ለማኝ ሆኖ ከዘለቀበት March 20, 2019 ነፃ አስተያየቶች
የሊቅ ዐቢይ አስቸጋሪ ምርጫ።የግል አስተያየት – ከ(ፕ/ር ኀይሌ ላሬቦ) የሊቅ ዐቢይና የነለማ ቡድን ተብሎ የሚጠራውን አንጃ ደጋፊዎች፣ አብዛኞቹ ኢትዮጵያዊነትን የሚያራምዱ የአንድነት ጐራ ናቸው ብል ስሕተት አይመስለኝም። የነለማ ቡድን ግን ሁሉም የኢሕአዴግ አባላት ናቸው። የዚህ ቡድን ደጋፊዎች ያልተገነዘቡት ነገር ቢኖር፣ ኢትዮጵያዊነትና ኢሕአዴግ March 20, 2019 ነፃ አስተያየቶች
አትዮጵያን ለማፍረስ እንደ አኔስቴዥያ እያገለገሉ የሚገኙ አበይት ነገሮች! (እያሱ ወልደ-ነጎድጓድ) በሕክምና ስራ ህሙማንን ለማከም በተደጋጋሚ ጥቅም ላይ ከሚውሉ መድኃኒቶች መካከል አንዱ አኔስቴዥያ ነው፡፡ አኔስቴዥያ የአንድን ታካሚ ሰው የማስታወሽ ችሎታ ለተወሰኑ ደቂቃዎች/ሰዓታት እንዳይሰራ በማድረግ(ሰመመን ውስጥ እንዲገባ በማድረግ) ሐኪሞች አላስፈላጊ ነው የሚሉትን የታካሚውን የሰውነት March 20, 2019 ነፃ አስተያየቶች
ጉልበት ዓልባ መሆን ብዙ ርቀት አያሥጉዝም ” – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ መንግሥት ጉልበት አልባ የመሆን ዕጣ ፈንታ የለውም።መንግሥት የሀገርን ሠላምና ፀጥታ ለማስፈንና ለማስከበር ሲል ተመጣጣኝ የኃይል እርምጃ መጠቀም ይንሮበታል።ይህንን መንግስታዊ ግዴታውን ሲወጣ እግረ መንገዱን ወንጀል በመስራት ተጠቃሚ ለመሆን ያኮበኮቡትን በሙሉ ወንጀል መስራት የሚያስከፍላቸውን March 7, 2019 ነፃ አስተያየቶች
ሽግግር ስንል ምን ማለታችን ነው? – ገለታው ዘለቀ ለመሆኑ ሽግግር ስንል ምን ማለታችን ነው? ብለን ከጠየቅን የሚከተሉት አራት መሰረታዊ ነገሮች ወደ አእምሯችን ይመጣሉ አሻገሪ ኣካል ተሻጋሪ ነገሮች የሽግግር ዘዴ (methodology) የጊዜ ሰሌዳ (Time frame) እነዚህ ከላይ የተጠቀሱት አራት ጉዳዮች ሽግግር የምንለውን ሃሳብ በጥራት እያገላበጥን March 4, 2019 ነፃ አስተያየቶች
የኢትዮጵያ መሬት ችብቸባ፤ በታሪክ እይታአጼ ዮሐንስና አጼ ካሌብ ቢኖሩ አንዴት ያዝኑ! ሕብረት ሰላሙ ከጥንቶቹ ጀግኖቻችን፤ እንደሚታውቀው፤ አጼ ዮሓንስን እጅግ በጣም ከሚያስደንቃቸውና ከሚያስከብራቸው ታሪካቸው ዋነኛው፤ ለውድ ሐገራቸው፤ ለኢትዮጵያ፤ ሉዓላዊነትና ዳር ድንበር መከበር በቆራጥነት ይከላከሉ የነበረውና ሕይወታቸውንም የሰዉለት መሆኑ ነው። የጀግናው የአጼ ዮሐንስ ራስ March 4, 2019 ነፃ አስተያየቶች
የሚያድግ ጥጃ ከገመዱ የሚወጣ ቂጣ ከምጣዱ!! እንዲሉ 1/ የ1966ቱ አብዮት ግርግር ሁሉንም በየፈተቱ ከእንጉልቻው እንዲነሳ አድርጎ ግን ሲያልቅ አያምር ሆነና አንድ ትውልድ አስበልቶ በከፋ ሁኔታ ተንኮታኩቶ በመውደቅ ሕዳጣኖች (የባንዳ ትውልዶች) በለስ እንዲቀናቸው አድርጎ አለፈ።በተለይ ኢላማ የነበረው ›አማራውን‹ በሁሉም ዜጎች February 28, 2019 ነፃ አስተያየቶች
ክምታደርገው ይልቅ የምትናረው ብዙ ርቀት ይጓዛል – ይኄይስ አእምሮ ይኄይስ አእምሮ ([email protected]) የሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ አላስቆም አላስተኛ ብሏል፡፡ ይህችን ዐረፍ ነገር ስጽፍ ከሌሊቱ 7፡31 ይላል፡፡ ከእኩለ ሌሊት 1፡30 ገደማ አልፏል፡፡ በልጻፍ አልጻፍ ክርክር ከግማሽ ሰዓት በላይ ከራሴው ጋር ተሟግቻለሁ – “መጻፉ February 28, 2019 ነፃ አስተያየቶች
Video: “ልዩ ጥቅም” ከማን? ለማን? ለምን? https://www.youtube.com/watch?v=RP-8kL7coQg&feature=emb_title “ልዩ ጥቅም” ከማን? ለማን? ለምን? February 26, 2019 ቪዲኦ·ነፃ አስተያየቶች
ሕዝብ እንዲሰማህ ሰፊ አፍ ይኑርህ! በላይነህ አባተ ([email protected]) እንደሚታወቀው ለመስማት ተናጋሪና ሰሚ ያስፈልጋል፡፡ በተለይ ተመራምሮና መጻሕፍት አገላብጦ ሳይሆን ተባራሪ ዜናና አሉቧልታ በጀሮው ከጣራ እንደተቸከለ አንቴና እየቃረመ ያወቀ ለሚመስለው መንጋ ለመስማት እንደ ዲሽ የተንከረፈፈ ጆሮ ለመናገርም እንደ February 18, 2019 ነፃ አስተያየቶች