የነዳንኤል ክብረትና የኔ – ሁለት አቢይ አህመዶች! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ የጠ/ሚ ዶ/ር አቢይ ምስል በኔ አእምሮ ውስጥና በፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እንዲሁም በሙሃዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት አእምሮ ውስጥ የሰማይና ምድርን ያህል ልዩነት ማሳየቱ ትልቅ ምሥጢር ሆኖብኛል፡፡ ዶ/ር አቢይ በመጀመሪያ አካባቢ የኢትዮጵያ ሙሤ ሆኖ March 30, 2020 ነፃ አስተያየቶች
ወሬ ይነዳል።ያናድዳል” – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ያለ ጊዜው ከሚወስድ ሞት እግዚአብሔር ይጠብቀን።አሜን። መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ (ገላትያ 5 ) ———— 14 ሕግ ሁሉ በአንድ ቃል ይፈጸማልና፥ እርሱም፦ ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ የሚል ነው። 15 ነገር ግን እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱና March 30, 2020 ነፃ አስተያየቶች
ግር ግር ለሌባ ያመቻል! – አገሬ አዲስ መጋቢት 18 ቀን 2012 ዓም(27-03-2020) ባልታሰበና ባልተጠበቀ ሁኔታ በተከሰተ አደጋ የሰው ልጅ ጭንቅና ብርክ ውስጥ ሲገባ የሚይዝ የሚጨብጠውን ያጣና ከቁጥጥር ውጭ ይሆናል።ሽብርና መደናገጥ ይከሰታል።ተያይዞም ከገባበት ማጥ ውስጥ ለመውጣት የማይገለብጠው ድንጋይ፣የማያስሰው ምክርና March 27, 2020 ነፃ አስተያየቶች
ይድረስ ለመላዉ ለኦሮሞ ነገድ – ሰመረ አለሙ ሰመረ አለሙ([email protected]) ወደ አንተ ወደ ወገናቸዉ ይጠብቀናል፤ ይንከባበከበናል፤ከክፉ ነገር ይከላከለናል፤ ይመግበናል ብለዉ ለትምህርት የሄዱ የኢትዮጵያ ልጆች አንተዉ ክልል እንደወጡ ቀርተዋል ክልልህንም ንጹሃንን አግቶ ቁጭ ብሏል። ቤተሰብም ሌት ተቀን በልቅሶ ነሮዉን ይገፋል። ብታዉቀዉ March 26, 2020 ነፃ አስተያየቶች
እቺ ወፍ ዘቅዝቃ ነፋች – የአስናቀ ይርጉ ተንኮል ቀስቶ ነኝ (ከባህር ዳር) ጅል ሰው ጅል ነው ጅል ነገር ያመጣል፣ ጅል ነገር አምጥቶ ራሱን አይችልም፣ አነካክቶ ይሄዳል ያንንም ያንንም፡፡È ሲል እንደ ዛሬው በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ምሽት ቤቶች ሳይዘጉ አንድ የምሽት ቤት አዝማሪ ስለ ጅል ሰው March 25, 2020 ነፃ አስተያየቶች
የይቅርታ ፖሊቲካና የፍትሕ ነጻነት ወቅታዊ ችግራችን – ቁጥር 2 – ባይሳ ዋቅ-ወያ ቁጥር 2 ባይሳ ዋቅ-ወያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓቢይ የፖሊቲካ ሥልጣኑን ከተረከቡ ወዲህ “መደመርና” “ይቅርታ” የሚባሉ የአማርኛ ቃላት ከምንጊዜም በላይ ገበያ ላይ የዋሉ ናቸው ብል ማጋነን አይሆንብኝም። በቁም ነገር ብቻ ሳይሆን፣ በቀልድም ብዙ March 23, 2020 ነፃ አስተያየቶች
“ሰው ካልሞተ ወይ ካልሄደ አይመሰገንም” መባሉ እውነት ነው! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ([email protected]) እንደመግቢያ፡- ኢትዮጵያን የገጠሟት ነጋዴዎች የለዬላቸው የቀን ጅቦች እንጂ በፍጹም ሰዎች አይደሉም፡፡ ኢትዮጵያን የገጠሟት ፖለቲከኞችም መሠሪ ሆዳሞችና ጎጠኞች አንዳንዶቹም የውጭ ጠላቶቻችን ቀጥተኛ ወኪሎች እንጂ ስለሀገርና ሕዝብ የሚጨነቁና የፖለቲካ ሀሁንም March 19, 2020 ነፃ አስተያየቶች
“ሸማ በፈርጁ ነው ና የሚለበሰው ፣ ከፈርሃት ይልቅ ሁሉም በየፈርጁ የድርሻውን እየተወጣ ቫይረሱ በሀገሩ ወረርሺኝ እንዳይሆን ይከላከል፡፡ ” – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ሥለ ሳርስ ኮቪ 2 ወይም ሥለ ኖቭል ኮሮና ቫይረስ ማወቅ ያለብን ወቅታዊ መረጃ በየቀኑ ከሞላው ዓለም ይጎርፋል፡፡ ያለማቋረጥ፡፡ይኸው ዛሬም ፣ ከቻይና በስተቀር በሌላው ዓለም የሚኖር ሰው ሁሉ በቫይረሱ እነዲሸበር March 19, 2020 ነፃ አስተያየቶች
“ህይወት አጭር ጣፋጪ ና በሥቃይ የተሞላች ናት።” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ የፅሑፍ መንደርደሪያዎች የፅሑፉ መንደርደሪያዎች ከመፅሐፍ ቅዱስ የተወሰደ ጥቅስ እና “ህይወት” ና “የማይጠገነው ብልሽት “የተሰኙ ግጥሞቼ ናቸው።መልካም ንባብ። 3. አንድ ድርሻ ሁሉን እንዲያገኝ ከፀሐይ በታች በተደረገው ሁሉ ይህ ነገር ክፉ ነው፤ ደግሞም የሰው March 14, 2020 ግጥም·ነፃ አስተያየቶች
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ADDIS ABABA 25th , March 2020 የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ March 12, 2020 ነፃ አስተያየቶች
በደንብ ግንዛቤ ያላገኘው በአደዋ ላይ የተጎናጸፍነው ድልና የአፄ ምኒልክ የዘመናዊነት ፖሊሲ መልዕክቱ!! – ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) መጋቢት 10፣ 2020 መግቢያ የአደዋን ድል ምክንያት በማድረግ ሰሞኑን በአገር ቤት፣ በተለይም በአዲስ አበባና በውጭ አገሮች አንዳንድ ከተማዎች በድምቀት ተከብሯል። ይህንን የመሰለውን ለኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን ለመላው የአፍሪካ ህዝቦችና ለሌሎችም በቅኝ አገዛዝ ስር March 10, 2020 ነፃ አስተያየቶች
ኢትዮጵያዊ ምን ይመስላል? – ባይሳ ዋቅ-ወያ የዛሬ ሃምሳ ዓመት ገደማ መሰለኝ የያኔው ወጣት የዩኒቬርሲቲ ተማሪው ኢብሳ ጉተማ “ኢትዮጵያዊው ማን ነው?” በሚል ርዕስ አንድ ጽሁፍ አቅርቦ ለውጥ ፈላጊውን የዩኒቬርሲቲውን ማህበረሰብ ጥም ለማርካት የሞከረው። አብዛኛው የዩኒቨርሲቲው ተማሪ የፊውዳል ሥርዓቱ አገሪቷን March 7, 2020 ነፃ አስተያየቶች
ትናንሽና ትላልቅ ጭንቅላቶች!! – ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) መጋቢት 06፣ 2020 መግቢያ የሰው ልጅ በምድር ላይ ሲኖር የብዙ መቶ ሺሆች ዐመታት ዕድሜ ቢያስቆጥርም ታሪክን መስራት የጀመረው ምናልባትም ከአስር ሺህ ዐመታት ጀምሮ ነው ማለት ይቻላል። በአንድ ቦታ ረግቶ መኖርና ከእርሻ ተግባር March 5, 2020 ነፃ አስተያየቶች
እኔም እላለሁ – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ “በዝጌሃር ! ሆ ሆ!ሂ ሂ!ሃ ሃ! ሆ ሆ!ሆ ሆ ሆ! ሄ ሄ ሄ ! ሃ ሃ ሃ ! ሐሰብን ለመግለጽ ዳግመኛ ገብቼ በልሜ ተማሪ ቤት እማር ይመስለኛል ንባብና ጽሕፈት፡፡ ድርሰት ነበርና የያዝሁት March 3, 2020 ነፃ አስተያየቶች