የሰው ገንዘብ ቁንቋን ነው! – በላይነህ አባተ በላይነህ አባተ ([email protected]) በሰባት ዓመት እድሜዬ አካባቢ ተቤታችን አጥር ግቢ ውጪ ስጫወት ሁለት አስርና አንድ አምስት ሳንቲሞች አገኘሁ፡፡ የአገኘኋቸውን ሳንቲዎች በቀኝ እጄ ያዝኩና ወደ ቤታችን ሮጬ እናቴን “እቴቴ ሃያ አምስት ሳንቲም አገኘሁ!” March 1, 2020 ነፃ አስተያየቶች
የመምህሩ ማስታወሻ – አስቻለው ከበደ አበበ ሜትሮ ቫንኮቨር ከወደ መቀሌ ለወራት ስንሰማው የነበረ ጦር አምጣ የሚመስል ነጋሪት አዕምሮዬ ውስጥ ጥያቄ አጫረብኝና ትግራይን እንዴት አውቃት እንደነበር መፈተሽ ጀመርኩ፡፡ ሕወሐት ሃያ ሰባት አመት ኢትዬጵያን በብቸኛነት ሲዘውር ቆይቶ መቀሌ እራሱን ካጋዘ ሁለት አመት March 1, 2020 ነፃ አስተያየቶች
የዓባይ ነገር – ፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም ፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም የካተት 2012 ዝም ማለት አቃተኝ፤ ዱሮም ቢሆን የአባይ ነገር ያንገበግባል፤ በቅርቡ እንኳን ሁለት ማዶ ለማዶ የሚተያዩ ንጉሦች (ምኒልክና ተክለ ሃይማኖት) ተፋልመውበታል፤ ዓባይ ውስጥ ሃይማኖት ገብቶበት ኢትዮጵያንና ግብጽን ጦር February 29, 2020 ነፃ አስተያየቶች
የአባይ ግድብ የፖለቲካ ቁማር ወይስ ድርድር? – ሰርፀ ደስታ ሰሞኑን የአባይን ግድብ አስመልክቶ አሜሪካ በአደራዳሪነት ጣልቃ በመግባት ኢትዮጵያ ላይ ጫና እያደረገች እንደሆነ በሰፊው እየተወራ ነው፡፡ እኔ ጉዳዩን በጥልቀት አልተከታተልኩትም፡፡ ሆኖም ከዚህ በፊት በተመሳሳይ ድርድርድር ወይም የፍትህ ጥያቄ ብዙ የታዘብኩት ነገር አለ፡፡ February 25, 2020 ነፃ አስተያየቶች
አዲስ አበባ ከምጧ “ፍቅርና ኢትዮጵያ” የተባሉ መንታ ልጆችን ተገላገለች፤ – ሰማነህ ጀመረ፤ ካናዳ የካቲት 9፣ 2012 እቴጌ ጠሐይቱ አዲስ አበባ የሚለውን ስያሜ እንደሰጧት የሚነገርላት ከተማ ሁልጊዜ እንዳበበች፤ መዓዛዋም እንዳወደን ይገኛል። ሊአጠፏት ሴራ ሲሸረቡ፤ ሰላሟንና ፍቅሯን ሊነሷት ቢዶልቱባትም ታሪክ እየሰራች ከመጓዝ ግን አልቦዘነችም። አዲስ አበባ የሁላችን February 24, 2020 ነፃ አስተያየቶች
ምጣድ ሠባሪዎች ያበዹ ብሔሮች – ከሊጋባው በየነ Mitaadd Sebbaariwoch Yaabeddu Biherrooch ييبدو بيهروتشميتاد سباريووتش ኢትዮጵያ ዝምብየ ሳስባት የመቶ ሚልዮን እስረኛ አገር ትመስለኝ አለች። ለዚህ ማስረጃ ይፋ ያልተደረገ ጥናት እንደሚያመለክተው 99.9% ኢትዮጵያዊ ህልሙ ጰሎቱ እና ፍላጎቱ ውጭ አገር መኖር ነው February 24, 2020 ነፃ አስተያየቶች
አባይ…አባይ፤ የታላቁ የአባይ ግድብ እና የድርድር ውጣ ውረድ የካቲት 15 2012 መግቢያ: የአባይ ወንዝ ግድብን ብሎም የውሃ አጠቃቀምን በተመለከተ ኢትዮጵያ በተለያየ ወቅትና መድረክ አቋሟን ለዓለም ህዝብ ለማሳወቅ ብትሞክርም አሁንም ቢሆን ብሄራዊ ጥቅሟን አሳልፋ እንድትሰጥና የሌሎች ወገኖች መጠቀሚያ እንድትሆን ግፊት ሲደርስባት February 24, 2020 ነፃ አስተያየቶች
ግራ የተጋባው ግራ – አገሬ አዲስ የካቲት 13 ቀን 2012 ዓም (21-02-2020) በዚህ እርዕስ ላይ ለመጻፍ ያነሳሳኝ ምክንያቱ ግራ በሚለው የፖለቲካ አመለካከት፣አቋምና ዝንባሌ ላይ በአሁኑ ጊዜ በዓለም ዙሪያ በሚባል ደረጃ በተለይም በአገራችን በኢትዮጵያ ውስጥ በህብረተሰቡ የሰፈነው ግንዛቤ የተሳሳተ February 21, 2020 ነፃ አስተያየቶች
የአሜሪካ እና የቻይና ላም ልዩነት (የለቅሶ ቤት ወግ) – መኮንን ሻውል ወልደጎርጊስ ወጉ የተጀመረው ድንገት ነው።ልክ እንደመብረቅ ብርሃን ብልጭታ ድንገት ቦግ ነበር ያለው።፣ልክ እንደ አውሎ ነፋሥ ሳይታሰብ ነበር ሁሉንም ሰው በወጉ ያሳተፈው።ልክ እንደ ደራሽ ውሃ ነበር የወንዙ መውረጃ አይደለሁም ያለውን ሁሉ ፣አጥለቅልቆ February 20, 2020 ነፃ አስተያየቶች
አማራን የማሽመድመዱ ዕኩይ ተግባር ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው – አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ) ብሶት የወለደው ጀግናው የኦነግ ሠራዊት ወያኔ/ኢሕወደግ ሲጠቀምበት የነበረውን የምኒልክ ቤተ መንግሥት ለሕዝብ ጥቅም ተቆጣጥሮ ሲያበቃ በግንቦት ሰባት/ኢዜማ አማካሪነት አማራን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት ጠንክሮ እየሠራ መሆኑን ለመገንዘብ እንደተቻለ ሰሞነኛ ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎች ቁልጭ ባለ February 19, 2020 ነፃ አስተያየቶች
ትምህርቱ፤ ትግሉና ከፍተኛዉ መስዋዕትነት ለዲሞክራሲና ለእድገት ነበር – በቀለ ገሠሠ (ዶ/ር) በቀለ ገሠሠ (ዶ/ር) የካቲት 2012 ዓ/ም መንደርደሪያ፤ ከተገንጣይ ቡድኖች በስተቀር በ50ዎቹና 60ዎቹ የተጀመሩት እልህ አስጨራሽ ትግሎች ታላቅ አገራዊ ራዕይ ነበራቸዉ። እነዚህም በዉድ አገራችን የዲሞክራሲን ሥርዓት ለመገንባት፤ እኩልነት ለማስፈንና ዘለቄታ ያለዉን ዕድገት ለማምጣት February 18, 2020 ነፃ አስተያየቶች
በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ፣ በናይል ተፋሰስ የውሃ ፓለቲካ እና በአፍሪካ ቀንድ ጂኦፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ የተደረገ ቃለመጠይቅ – ፕሮፈሰር ተስፋዬ ታፈስ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የአፍሪካና ኦሪየንታል ጥናትና ምርምር ተቋም የጂኦፖለቲክስና የአፍሪካ ጥናት መምህርና ተመራማሪ የዛሬው እንግዳችን ፕሮፌሰር ተስፋዬ ታፈሰ ትውልዳቸው ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት ላይ በምትገኘው ቢሾፍቱ ከተማ ሲሆን፣ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በጂኦግራፊ እና February 17, 2020 ነፃ አስተያየቶች
አነጋጋሪው ሰባተኛው ንጉሣችን አቢይ አህመድ ዘብሔረ ኦሮሚያ – ግርማ በላይ ግርማ በላይ ([email protected]) ዳንሳ ይህችን ማስታወሻ ልጫጭር ስነሳ በቅድሚያ ስለውሸትና ውሸታሞች ጥቂት ነገር ለመዳሰስ ሞከርኩ፡፡ እንዲህ ያደረግሁት የአቢይ አህመድን ውሸታምነት ለመፈረጅ በመቸገሬ ነው፡፡ በሥነ ልቦናው ዘርፍ እንደሚታወቀው Pathological liar እንዳልለው የአቢይ ውሸት February 16, 2020 ነፃ አስተያየቶች
አማራ ሆይ አሁንም ጉድህን ስማና ላልሰማው አሰማ! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ መንጋቱ ባይቀርም አሁን የምናየው ድቅድቅ ጨለማ እጅግ ያስፈራል – ብዙ ሰው ግን የተረዳው አይመስልም፡፡ ወያኔና የዶክተር አቢይ ኦነግ ይህችን አገር ወዴት እያጣደፏት እንደሆነ መገመት ባይከብድም ፈጣሪና ሕዝቧ ከተባበሩና ከተናበቡ ግን መጪው ዘመን February 14, 2020 ነፃ አስተያየቶች