በግርግር አገር ስትመዘበር – ከአባዊርቱ ወገኖች ተረጋጉ፣ ቆም ብላችሁ አስተውሉ። በዚህ ፈታኝ ወቅት ቀጥ ያለ የሚመስለው ጠማማ፣ ላይ ላዩን ሲያዩት አገር ወደ ሞት አፋፍ እየከነፈች ያለ ነው የሚመስለው። ይህ ደሞ የሆነው ሆን ተብሎ ነው። እንደዛ እንድናስብ ሌት February 13, 2020 ነፃ አስተያየቶች
አንድ መልዕክት ለባልደራስ! (ሚኪያስ ጥላሁን) ሚኪያስ ጥላሁን – ኢሜይል [email protected] ይህች መልዕክት የተጻፈችበት መነሻ ሃሳብ አንድ ነው፤ ወይንም አንድ ሆኖ በሁለት ተከፍሎ የሚታይ ነው፡፡ አንደኛው፤ ‹‹ባልደራስ ለዕውነተኛ ዴሞክራሲ›› የፓርቲነት ህልውናውን (ከምርጫ ቦርስ ሰርተፊኬት ባያገኝም) በመስራች ጉባዔው ማወጁን February 10, 2020 ነፃ አስተያየቶች
የህግ የበላይነትን የቁራ ጩኸት እያወከው ነው። – ከመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ “በኢትዮጵያ ውስጥ እውነተኛ ፊደራሊዝም ነበረ።” የሚሉ እና “አሃዳዊያን ሊወሩን ነው።በህገ መንግሥቱ የተሰጠንን ሥልጣን፣ መብት ና ጥቅም ሊቀሙን ነው።” ብለው የሚጮሁ አሉ። ጩኸታቸው ግን የቁራ ጩኸት ነው። ምንም እንኳ ቁራ የሚጮኸው በከንቱ ጉዳይ February 6, 2020 ነፃ አስተያየቶች
ጆሲ ሚዲያን “ፈይሣ አዱኛ” ይይልህ! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ደግሞ ሌላ ነገር እንዳይመስልብኝ፡፡ ባይሆን ሁለተኛ ሰው እንኳን ልሁን ብዬ ነው፡፡ የማይሰማ ነገር የለም፡፡ “የቆዬ ሰው ከሚስቱ ይወልዳል” የሚባለው ትክክል ነው፡፡ እነዚህ ጅሎች ብለው ብለው የታቦታቱን ስም ሁሉ ወደ አፋን ኦሮሞ ለመተርጎም February 2, 2020 ነፃ አስተያየቶች
ጣምራ ዘመቻ፣ ለአንድ ዓላማ – አገሬ አዲስ ጥር 20 ቀን 2012 ዓም(29-01-2020) በተለያዬ አቅጣጫ ወይም በተለያዬ አሰላለፍ ሄዶ የሚፈልጉትን ለማግኘት ወይም የጋራ ዓላማን ለማሳካት የሚከተሉት ስልት የተለመደ ነው።በጦር ሜዳ ጠላቴ ነው የሚሉትን ወገን ለማንበርከክና ድል ለመምታት ከመሳሪያው አይነት ጀምሮ January 29, 2020 ነፃ አስተያየቶች
ይቺ ልጅ ግን ጤነኛ ናት? – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ሆ! “ወደው አይስቁት” አሉ? ኤል ቲቪ የማን ነው ግን? ከጊዜ ዕጥረት የተነሣ ሁሉንም ቲቪዎች ማየት ለማንም ከባድ መሆኑ ግልጽ ነው፡፡ አንድ ሰው አንድ ነው፡፡ አንዳንዴ በአንዴ ዘጠኝ ሰው መሆን እንደሚችል ይናገር እንደነበረው January 28, 2020 ነፃ አስተያየቶች
አማራው በዐይጧ የጨከነለት … ብሥራት ደረሰ ይህች ከትግርኛ የተወሰደች ተረታችን በጣም ገላጭ ናት፤ እወዳታለሁ፡፡ “ስለምጣዱ ሲባል ዐይጧ ትለፍ” ትባላለች ወደ አማርኛ ስትጠለፍ፡፡ ግን ታዲያ ሁሉም ነገር ገደብ አለው፤ በተለይ የጊዜና የትግስት፡፡ አማራው ዐይጧ ከምጣዱ እስክትወርድለትና ብቻ ለብቻ እስኪገናኙ January 26, 2020 ነፃ አስተያየቶች
ሁሉንም መንግሥታዊ ጉዳዮች ከህዝብ እና ከሀገር ጥቅም አንፃር መመልከት ይበጃል። (ትህዳ ኃሣኤ ዘ ኢትዮጵያ) “…THAT THE PRINCE MUST CONSIDER HOW TO AVOID THOSE THINGS THAT WHICH MAKE HIM HATED OR DESPISED . IF HE CAN SUCCEED IN THIS, HE WILL HAVE DONE THE BEST HE January 19, 2020 ነፃ አስተያየቶች
እንዴት ከዘቀጥንበት ወጥተን ወደ ፊት እንራመድ? – ባይሳ ዋቅ-ወያ1 ባለፉት ወራት ባገራችን የተከሰተውን አሳዝኝና ትርጉም የለሽ ግድያን በተመለከተ የተለያዩ የመንግሥትና የግል ሚዲያ ተቋማት በየፊናቸው ያስተላልፉ የነበረውን ዜና ከያለንበት ሆነን ስንሰማውና በቴሌቪዥን መስኮቶቻችን ስንመለከተው እንደነበር ይታወሳል። አዎ! ሰዎች በግልጽ በአደባባይ እየተቀጠቀጡ ሲገደሉ January 13, 2020 ነፃ አስተያየቶች
ዜግነትን መቀየር በተመለከተ አንዳንድ ነጥቦች – ባይሳ ዋቅ-ወያ1 ከጥቂት ወራት በፊት ስለ አንዳንድ የውጭ አገር ዜግነት ከነበራቸውና በዶ/ር ዓቢይ ጥሪ መሠረት ወደ ኢትዮጵያ ከተመለሱ በኋላ የኢትዮጵያ ዜጋ ባለመሆናቸው ያጋጠማቸውን አስመልክቼ አንድ ጽሁፍ በተለያዩ ሚዲያዎች አሳትሜ ነበር፡፡ ዛሬም ጥያቄው ወቅታዊ የሆነና January 13, 2020 ነፃ አስተያየቶች
የዛሬ ወሬዎችና መጪው ጊዜ – መሳይ መኮነን ኦፌኮ በምስራቅ ሀረርጌ አያሌ ሺዎች በተገኙበት የምርጫ ቅስቀሳ አደረገ። ኦነግ በሚሌኒየም አዳራሽ ደጋፊዎቹ ጋር ጉባዔ አካሄደ። ኢዜማ በአዲስ አበባ በተለያዩ ወረዳዎች ቅስቀሳውን ቀጠለ። ልደቱ አያሌው ለኢዜማ እውቅና እንዳይሰጠው ምርጫ ቦርድን ጠየቀ። ጠቅላይ January 13, 2020 ነፃ አስተያየቶች
ቢያንስ የወደፊቱ መልካም ይሁን! – አቤክስ ዳኛቸው በምስል ወይም በተንቀሳቃሽ ምስል ማስረጃ ያልነበራቸው፣ መንግስትና ህግ ከቁብ ይልቆጠሩአቸው፣ እንደ አሁኑ ግዜ ሰው ሁሉ በማህበራዊ የመገናኛ መረብ እየተቀባበለ ሼር ያላደረጋቸው በቀደሙት ዘመናት በሀገራችን የተሰሩት ግፎች ሁሉ ተደማምረው የዛሬውን ጭካኔና እና መከራ January 11, 2020 ነፃ አስተያየቶች
ስኬታማ ፌደራሊዝም በመድብለ-ዘውግ ማሕበረሰብ፣ ጠቃሚ የሕንድ ተሞክሮዎች – ተበጀ ሞላ ብዝሃነት በራሱ ችግር አይደለም፣ እንደ ህንድ ያሉ መድብለ-ዘውግ እና ባለ ብዙ ሃይማኖት ሃገራት በዓለም ግዙፉን የዲሞክራሲ ስርዓት መገንባት ችለዋል። በሌላ በኩል በሃይማኖትም ሆነ በቋንቋ አለመለያየት ለአንድነት ዋስትና አይሆንም። በሶማሌ ጎረቤቶቻችን የሆንዉን ላስተዋለ ይህን እዉነታ አይስተውም። የዚህ January 9, 2020 ነፃ አስተያየቶች
ፖለቲካችን ከዕቃ፣ዕቃ፣ጫወታ የሚላቀቀው ፍትህ ሥትነግሥ ብቻ ነው። (ትሕዳ ኃሣኤ) የልጆች ዕቃ ዕቃ ጫዎታ ይመሥላል የኢትዮጵያ ፓለታካ።እንደምታውቁት የልጆች ጫዎታ አሥሬ ይፈርሳል።ዳቦም አሥሬ ይቆረሳል።የውሸት ዳቦ…የውሸት ቆሎ…የውሸት እንጀራ እና ወጥ ወዘተ።በልጆች ጫወታ ሁሉ ነገር በሽ በሽ ነው።በምናብ የማይፈጠር የሚበላ እና የሚጣጣ ነገር ከቶ January 9, 2020 ነፃ አስተያየቶች