Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 105

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ፓርቲ፤ መንግስትና ሀገርን መለየት ያስፈልጋል – አብራሃም ለቤዛ

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወጣት ማሀበር ፅ/ቤት  ግቢ በብልፅግና ማስታወቂያ ደምቆለል፡፡ እኔም ዛሬ እንኳን ብዝሃ -ፓርቲ ስርዓት ለመገንባት  በምንተፋተፍበት  ሰዓት ፤ በምርጫ ዋዜማ  የመንግስት ተቋማት ፤የከተማውን ወጣት የሚወክል መስሪያ ቤት በብልፅግና ማስታወቂያ

የአብዛኛዎቹ የኦሮሞ ፖለቲከኞች ፍፁም ፀረ-ዴሞክራሲያዊ የሆነ ዝንባሌ… – መሰረት ተስፉ

መሰረት ተስፉ ([email protected]) በየትኛውም አገር ውስጥ  ካለው ስርዓት ጋር በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ መንገድ ግንኙነት ያላቸው ፖለቲከኞች አገር እየመራ ያለው እነሱ የወጡበት ብሄር፣ ብሄረሰብ፣ ነገድ ወይም ጎሳ ነው ሲሉ አይደመጡም። ለምሳሌ ባራክ ኦባማ

ይድረስ ከነፃነት በኋላ በሚኖረን መንግሥት ሕዝብንና ሀገርን በቅንነት ለማገልገል ለምትመረጡ ወገኖቼ

ዳግማዊ ጉዱ ካሣ የነፃነታችን መምጣት የጊዜ ጉዳይ ነው – ማመን ኃይል ነውና አትጠራጠር፤ የምልህ ፍጹም እውነት ነው፡፡ ደግሞም ብዙ ተሰቃይተናልና ገና ከጅምሩ እንደምናየው ወጪው ከባድ ቢሆንም ነፃነት ይገባናል – “ይደልዎነ!”፡፡ ነፃነትን አያያዝ

በአስከፊ ሁኔታ እራሱን እየደገመ የቀጠለው የፈሪዎችና የጨካኞች የፖለቲካ ሴራ – ጠገናው ጎሹ

May 15, 2021 ጠገናው ጎሹ ፍርሃትና ጭካኔ ምን አገናኛቸው? የሚል ጥያቄ ሊነሳ እንደሚችል እገምታለሁ። ቢነሳም ተገቢ ነውና ወደ ዋናው የአስተያየቴ ክፍል ከማለፌ በፊት የሚከተውን ልበል። ፍርሃት (fear) በደምሳሳው አላስፈላጊ ወይም መጥፎ ነገር

ሚዲያ ይዘጋ የሚል ካድሬ እንጂ ጋዜጤኛ አይደለም- የኢትዮጵያ አገር አድን ግብረኃይል

ዋሽንግተን ዲሲ ሰሜን አሜሪካ ግንቦት 4, 2013 ዓ/ም በሰሞኑ የኢትዬጵያ ሳታላይት ቴሌቭዥን ( ኢሳት ) በማህበራዊ ሚዲያ ዙሪያ ያስተላለፈውን ዘገባ አስመልክቶ ከኢትዬጵያ አገር አድን ግብረኃይ የተሰጠ መግለጫ! የነቃ፣ መረጃ ያለውና የተደራጀ ማህበረሰብ

በራሳችን ወርቅ እንድመቅ – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

ኢትዮጵያ ፣ በአስተማማኝ  ሠላም ውሥጥ ሆና ዜጎቿ በአሻቸው የአገሪቱ ክልል እየተንቀሳቀሱ ሰርተው ብልፅግናንን እውን ለማድረግ የሚችሉት ፤ ያልወገነ ፣ ሁለንተናዊ  ጥንካሬ ያለው እና በወታደራዊ ዝግጅቱ በዓለም ተወዳዳሪ የሆነ ፣ የአገር መከላከያ ኃይል
dembi dollo 1024x576

በዛሬይቷ ኢትዮጵያ መኖር ይቅርና መሞትም አልቻልንም አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ)

“ብሎ ብሎ ይሄ ሰው ዛሬ ደግሞ ምን ይዞብን መጣ” እንዳትለኝ፡፡ ኢትዮጵያዊነት ከዚህ ዘመን በከፋ አስደንጋጭና እንቅልፍ የሚነሣ ሆኖ አያውቅም፡፡ አሁን የምነግርህ ጉዳይ ደግሞ ይበልጥ ያሳብድሃል፡፡ የዛሬውን አያድርገውና በወያኔ ዘመን አንድ ወቅት መብራት
untitled design 2021 03 27t050944.039

በኮቪድና በድህነት የምትነግዱ ኮቪድና ድህነት ይፍጃችሁ!! – ፍርዱ ዘገዬ

በውነት በውነት እጅግ ተበሳጭቼ ነው ይህችን ጦማር የምጽፍላችሁ፡፡ መቼም አንድ ሁለት አንባቢ አላጣም፡፡ ዘመኑ የማነብነብና የመቀወስ እንጅ የማንበብ እንዳልሆነ አውቃለሁና ከኔ ይውጣ በሚል ነው የምጫጭረው፡፡ ግን ግን ጊዜ ሲያረጅ እንዴት እንደሚያስጠላ የገባኝ

ደህንነት፤ አንድነትና ሉዓላዊነት የማስጠበቅ ኃላፊነቶች – በቀለ ገሠሠ (ዶ/ር)

1ኛ/         በሚከተሉት ሃቆች ላይ እንስማማ? ሕዝብ በግዲያ እያለቀ ነዉ። የተረፈዉ በመቶ ሺዎችና በሚሊዮኖች እየተፈናቀለ ይገኛል። ጭፍጨፋዉ በአብዛኛዉ ዘርና ኃይማኖትን እየመረጠ ነዉ፤ ከፍተኛ ሰለባዎች አማራዎችና ኦርቶዶክሶች ናቸዉ። አጣዬ እንዳለች ፈረሰች። የቀረዉ ሰሜን ሸዋ

“ኦሮሙማ ይውደም፤ ኢትዮጵያ ትቅደም!” ማለት  ምንድን ነው ችግሩ? – አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ)

“የማይቆነጥጡት ልጅ ሲቆጡት ያልቅሳል” ይባላል፡፡ እመለስበታለሁ፡፡ ከሰሞነኛ ጉዳዮች አንዱ አማራው በመላዋ ኢትዮጵያ የሚደርስበትን የዘመናት ግፍና በደል ማለትም መገደል፣ ከሥራና መኖሪያ መፈናቀልና ንብረት መዘረፍ እንዲሁም በቁም መቃጠል ለመቃወም በነቂስ ወጥቶ ያሳየው ፍጹም ሰላማዊ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 6ኛው ብሔራዊ ምርጫ ሂደትን በተመለከተና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያስተላለፉት መልዕክት

ለመሆኑ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ማን ምክር ጠየቃቸው? – መርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ

ለመሆኑ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ማን ምክር ጠየቃቸው? እርሳቸው መሪያችን እንጂ አማካሪያችን ናቸው እንዴ? ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ ማክሰኞ፣ መጋቢት 14 ቀን 2013 ዓ.ም የኢ.ህ.ዴ.ሪ ህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት በስድስተኛው ዙር የስራ ዘመን 11ኛ መደበኛ
ይድረስ ለሻለቃ ዳዊት – ሰለሞን ሥዩም ሲያትል፣ ዋሽንግተን

ይድረስ ለሻለቃ ዳዊት – ሰለሞን ሥዩም ሲያትል፣ ዋሽንግተን

የሻለቃ ዳዊት አስተያየት በጣም ያሳዝናል። ብዙ ልምድ፣ ረዥም ዕድሜ፣ እና የውትድርና ብቃት ያላቸው ሻለቃ ዳዊት በዚህ ሀገር በውስጥና በውጪ ጠላት በተከበበችበት፣ የሰዉ ስሜት በጦዞበት ክፉ ጊዜ፣ የሰከነ አስተያየት ይዘው የሚያረጋጋ የሚያበረታታ በሳል
1 103 104 105 106 107 249
Go toTop