የትኛውን ፓርቲ እንምረጥ? ሪፐብሊካን ወይስ ዲሞክራቲክ? (አሁንገና ዓለማየሁ) በብሊንከን የሚመራውን ጸረ ኢትዮጵያና ጸረ አማራ የስቴት ዲፓርትመንት ስታፍ ሁላ ማባረሪያው ጊዜ አሁን ነው!!! ኢትዮጵያ የህልውና አደጋ ተደቅኖባት እለት እለት ወደ መበታተን ጠርዝ እየተገፋች ትገኛለች። በዚህ ወቅት ኢትዮጵያዊ አሜሪካዊው መራጭ October 31, 2024 ነፃ አስተያየቶች
ለቀባሪው አረዱ ነውና ነውር እንዳይሆንባችሁ፣ ከጥሩነህ ግርማ ኢትዮዽያዊነትን ለአማራ ለማስተማር ግራና ቀኝ መዝለል ከድካም ውጪ የሚያመጣው የለም። የኮነናችሁዋትን ያቆሰላችኋትን ሃገር የተከላከለላት፣ የቆሰላት፣ የሞተላት አማራው ነውና በደሙ ስር ስላለችው አማራ ደንቆሮ የሰማ እለት ያብዳል እንደሚባለው ከእንቅልፍ ባኖ ባለቤቱን ቤትህ October 31, 2024 ነፃ አስተያየቶች
በኢትዮጵያ፤ የኦሮሞ ገዢው ቡድን የሥልጣን ህልውና፤ አንዱ ዓለም ተፈራ ጥቅምት ፬ ቀን፣ ፳ ፻ ፲ ፯ ዓ. ም. (10/14/2024) የህልውና ትግላችን በድል የሚጠናቀቀው፤ ባስቀመጥነው ግልጥ የሆነ የህልውና ራዕይ፣ በፋኖ ተቋማችን እየተመራን፣ አሠራርና ደንብ ገዝቶንና ባለ በሌለ አቅማችን በአንድነት በምናደርገው ጥረት ነው። መንግሥት፤ ባንድ አገር ያለ ሕዝብን የሚያስተዳድር አካል ነው። ይህ አካል እንደሌሎች የኅብረተሰብ ተቋማት October 28, 2024 ነፃ አስተያየቶች
የማይነጣጠሉ የትግል ዘርፎችን ከምር የመውሰድ አስፈላጊነት October 28, 2024 ጠገናው ጎሹ እጅግ ዘርፈ ብዙና ውስብስብ ከሆነው የህይወት ሂደትና መስተጋብርም ይሁን ከተፈጥሯዊ አካባቢ ጋር የተያያዙ የትግል ዘርፎችን ምንነት ፣ እንዴትነትና ከየት ወደ የትነት በአግባቡና በሰፊው የመረዳት ፣ የመተርጎም ፣ የመተንተን እና ለትክክለኛ ዓላማና October 27, 2024 ነፃ አስተያየቶች
በድሮን ጥቃት በርካታ ሰላማዊ ዜጎች ተገደሉ፥ አብይ አህመድ በ870ሚሊዮን ብር ስቹዌሽን ሩም በቤተመንግስት ፥ ተማሪዎች ታሰሩ በድሮን ጥቃት በርካታ ሰላማዊ ዜጎች ተገደሉ፥ አብይ አህመድ በ870ሚሊዮን ብር ስቹዌሽን ሩም በቤተመንግስት ፥ ተማሪዎች ታሰሩ October 26, 2024 ዜና
ሸህ መሃመድ አላሙዲን ጨክነው ይመለሱ ይሆን? – ሰመረ አለሙ እኝህ በፎቶግራፉ የሚታዩት ከበርቴው አላሙዲ ከረጂም እገታ በኋላ ለመመለሳቸው በሶሻል ሚዲያና በአርቲስት ተስፈኞች በስፋት ሲናፈስ ከርሞ አዲስ አበባ መምጫቸውን በጉጉት በመጠባበቅ ላይ ትገኛለች። የእኝህ ከበርቴ እገታ እኛው አገር በኦነግ ሸኔና በመንግስት ከሚደረገው October 26, 2024 ነፃ አስተያየቶች
የዘረንኛውና የተረኛ መንግስት ፍርድ! አንጋፋው ጋዜጠኛ ታዲዮስ ታንቱ በ6 ዓመት ከ3 ወራት ጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ የጥላቻ ንግግር ማሰራጨት እና ግጭት መቀስቀስ ወንጀል የተከሰሱትን አቶ ታዲዮስ ታንቱ በ6 ዓመት ከ3 ወራት ጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ። የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ የህገ-¬መንግስትና ህገመንግስታዊ ጉዳዮች ወንጀል ችሎት አቶ ታዲዮስ ታንቱን October 25, 2024 ሰብአዊ መብት·ዜና
የትግራዩ መንበረ ሰላማ! መንበረ መርገምት! የሰዶም ሲኖዶስ! ከቴዎድሮስ ሐይሌ “አስጸያፊ ሥራሽን፥ ምንዝርናሽን፥ ማሽካካትሽን፥ የግልሙትናሽንም መዳራት በኮረብቶች ላይ በሜዳም አይቻለሁ። ኢየሩሳሌም ሆይ፥ ወዮልሽ! ለመንጻት እንቢ ብለሻል፤ ይህስ እስከ መቼ ነው? ትንቢተ ኤርሚያስ “13:27 ውሃ ሽቅብ አይሄድም :: በሬ እያለ ወይፈን አያርስም:: ሲወርድ ሲዋረድ በመጣው ባህላችንም ሆነ በሃይማኖታዊ ስርአታችን መንፈሳዊ አባቶችን ማክበር የነበረ ማህበራዊና መንፈሳዊ ሃብታችን ነው። ወንጌሌም ‘’አክብር ገጸ-አረጋዊ October 24, 2024 ነፃ አስተያየቶች
አቶ ታዲዮስ ታንቱንም እንደ ፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስ? ግርማ እንድሪያስ ሙላት የሐሰት ትርክት ፈጣሪዎችንና ቀባጣሪዎችን፤ ባወቁት፣ በተማሩበትና በኖሩበት ልክ ስለ ፖለቲካ ትክክለኛነት (Political correctness) ሳይጨነቁ፣ ‘ዶማ’ ን ፣ ‘ዶማ’ ብለው የሚገልጹት፤ አንጋፋው ጋዜጠኛና የታሪክ አዋቂ ታዲዮስ ታንቱ ከታሰሩ ዓመታት ተቆጥሯል። በዘጠና October 20, 2024 ሰብአዊ መብት·ዜና
የፖለቲካና የሃይማኖት መደበላለቅ ላስከተለው አስከፊ ውጤት ፍቱኑ መፍትሔ ምንድን ነው? October 19, 2024 ጠገናው ጎሹ በዚህ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ስንነጋገር ሃይማኖት ከፖለቲካ አላስፈላጊ ጣልቃ ገብነትና አሉታዊ ተፅዕኖ በፍፁምነት (in absolute terms) ነፃ የሆነበት ጊዜና ሁኔታ ነበር ወይም ይኖራል ከሚልና ከገሃዱ ዓለም እውነታ ውጭ ከሆነ ቀቢፀ ተስፋነት አይደለም። October 19, 2024 ነፃ አስተያየቶች
እኔ ራሴ ነፍሰ ጡር አንስቼ ፍታት አድርጌ የቀበርኳት አለች፤ እስከ ልጅ ፍሬዋ አፈር የለበሰች። በጥይት ነው የተመታችው – ቢቢሲ እኔ ራሴ ነፍሰ ጡር አንስቼ ፍታት አድርጌ የቀበርኳት አለች፤ እስከ ልጅ ፍሬዋ አፈር የለበሰች። በጥይት ነው የተመታችው – ቢቢሲ October 19, 2024 ዜና
ጉድ ተሰማ‼️ውርደት ነው መስቀል የጨበጠ ሙሰኛ አሉ አቡነ ማርቆስ አባ ህጻን የትግራይን ሕዝብ ይቅርታ ጠየቁ ጉድ ተሰማ‼️ውርደት ነው መስቀል የጨበጠ ሙሰኛ አሉ አቡነ ማርቆስ አባ ህጻን የትግራይን ሕዝብ ይቅርታ ጠየቁ October 19, 2024 ዜና