ዘ-ሐበሻ

የአቶ መለስ መታሰቢያ ተቋም (Foundation)! ክፍል ሁለት – ከግርማ ሞገስ

ግርማ ሞገስ (girma.moges@yahoo.com) አርብ ሚያዚያ 25 ቀን 2005 ዓመተ ምህረት (Friday, May 03, 2013) መንግስት በመፈንቀል ስልጣን የጨበጠው የትናንቱ አምባገነን መንግስቱ ኃይለማሪያም የኢትዮጵያ ህዝብ በሰላማዊ ሰልፍ አብዮቱን እንድጠብቅ አደራ ሰጥቶኛል ብሎን ነበር።

አንድነት “የፀረ ሽብርተኝነት ሕጉ የኢህአዴግ የዕድሜ ማራዘሚያና መጠቀሚያ ከመሆን በዘለለ ፋይዳ አለው ብለን አናምንም” አለ

የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ “የፀረ ሽብርተኝነት ሕጉ የኢህአዴግ የዕድሜ ማራዘሚያና መጠቀሚያ ከመሆን በዘለለ ፋይዳ አለው ብለን አናምንም” ሲል ትናንት በነአንዷአለም አራጌ ላይ የወሰነውን የፍርድ ውሳኔ አጥብቆ አወገዘ። ፓርቲው ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫው “አሁንም
May 3, 2013

ኮትዲቯር ከ17 ዓመት በታች የአፍሪካ ሻምፒዮን ሆነች

በፊፋ የእግር ኳስ ደረጃ ከአፍሪካ አንደኛ ከዓለም ደግሞ አስራ ሁለተኛ ደረጃ ላይ የምትገኘው ኮትዲቯር የአፍሪካ ከአስራ ሰባት ዓመት በታች ሻምፒዮን መሆኗን አረጋገጠች። በሞሮኮ ማራኬች ከተማ አዘጋጅነት ሲካሄድ የነበረውን የአፍሪካ ከአስራ ሰባት ዓመት
May 3, 2013

የኢትዮጵያ ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፍትህ መቀበሩን አረጋገጠ

ከነመራ ዲንሳ ከ፩፯ አመት የደርግ የጭቆና አገዛዝ ማብቂያና ስርአቱ ካበቃበት ከ፩፱፰፫ ወርሐዊ ግንቦት ጀምሮ ለ፪፪ አመታት የስርአቱን ለዉጥ ተከትሎ ስልጣንላይ በሀይል ተቆናጦ ያለዉ የህወሐት መንግስት አምባገነንነቱ ወደ አፓርታይድ ስርአት ተቀይሮዋል። ለዚህም ማሳያዉ
May 3, 2013

ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር በርዕዮት ጉዳይ ያልተጠየቀውን መለሰ

ከዳዊት ሰለሞን ባሳለፍነው እሁድ ለንባብ የበቃው የአማርኛው ሪፖርተር ጋዜጣ በደብዳቤዎች አምዱ ከማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ተላከ ያለውን ደብዳቤ አስነብቧል፡፡ከተቋሙ ተላከ የተባለው ደብዳቤ ማህተም፣የአስተዳደሩን ፊርማና ወጪ የተደረገበትን ቀን ያላካተተ ቢሆንም ጋዜጣው ሪፖርተር ታማኝ በመሆኑ

በቬጋስ ላለፉት ሁለት ወራት በሥራ ማቆም አድማ ላይ የነበሩ የታክሲ አሽከርካሪዎች በድል ወደ ሥራ ተመለሱ

የሀበሻውን ህ/ሰብ ላደረገላቸው እገዛ አመስግነዋል የፍሪያስ አሽከርካሪዎች ተቃውሞ ቀጥሏል በቬጋስ ለሁለት ወራት በዘለቀ የስራ ማቆም አድማ ላይ የቆዩት የየሎ ቼከር ስታር የታክሲ አሽከርካሪዎች በዩኒየኑ አማካኝነት ሲያደርጉት የነበረውን የኮንትራት ድርድር የኩባንያውን ማሻሻያ ተቀብለው
May 3, 2013

“አንተ የኔ ጀግና ነህ፡፡ ብትሞትም በእውነትህ ኮርተህ ሙት!” ሰርካለም ፋሲል

ጋዜጠኛ ወሰንሰገድ ገብረ ኪዳን እንደሚከተለዉ የዛሬዉን የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዉሎና አሳዛኝ ክስተት እንደሚከተለዉ አስቀምጦታል፡ የእነአንዱአለም እና እስክንድር ነጋ ነገር በጠቅላይፍ/ቤት ወሰንሰገድገብረኪዳን “ሀገሬን ሀገሬን – የምትል ወፍ አለች እኔን እኔን መስላ፣ ታሳዝነኛለች” – አዝማሪ ሌሊት ሌሊት እንደ

የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት ወግ – ከበእውቀቱ ስዩም

ማለዳ መነሣት አልወድም፡፡ ዛሬ ግን አቡነ ጴጥሮስ ከመታሰቢያቸው ዙፋን ሲወርዱ ለመታዘብ በማለዳው ካልጋየ ጨክኘ ወረድሁ፡፡ ለአቡነ ጴጥሮስ ፍቅር ስል የማለዳ እንቅልፌን ብሰዋ አይቆጨኝም፡፡ በቅርቡ በሚከፈተው ጦማሬ ላይ ስለ ጀግናው ጴጥሮስ በሰፊው የመጻፍ
May 2, 2013

‹‹ጎልጎታ››፡- ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር . . . !!!

በፍቅር ለይኩን፡፡ ለዚህ መጣጥፌ የመረጥኩት የእውቁ ሠዓሊና ባለ ቅኔ የገብረ ክርስቶስ ደስታን ‹‹ጎልጎታ›› በሚል ርዕስ የተጠበበትን የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የሥነ ስቅለት አስደናቂና ዘመን አይሽሬ (classical) ሥራውን ነው፡፡ የዚህን ገጣሚና ሰዓሊ፣ እጅግ
May 2, 2013

ምርጫ የለም እንጂ ምርጫማ ቢኖር …!

በፍቅር ለይኩን የዛሬው ጽሑፌን በምርጫ ዙሪያ ካጋጠመኝ ትንሽ ቆየት ካለ ገጠመኜ ልጀምር፡፡ በደቡብ አፍሪካዊቷ ቢዝነስ ከተማ ጆሐንስበርግ፣ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በትውልድ ደቡብ አፍሪካዊ የሆኑ ካህን፣ አባትና አገልጋይ የሆኑ በ60ዎቹ መጨረሻ

ግልጽ ደብዳቤ ለብፁዓን ወቅዱሳን አቡነ መርቆሬዎስና አቡነ ማትያስ፤

ለቸሩ የኢትዮጵያ አምላክ፤ ለእግዚአብሔር፤ ለእመቤታችን፤ ለቅድስት ማርያም፤ ለሊቃነ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤልና ለቅዱስ ገብርኤል፤ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አባቶችና ምእመናን። አቤቱታ፤ በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ላይ ለተጋረጡት ከባድ ችግሮች መፍትሔ አግኙልን!  “ዕርቅን የሚያደርጉ ብፁዓን ናቸው፤ እነርሱ የእግዚአብሔር
May 2, 2013

የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት ተነሳ

(ዘ-ሐበሻ፟) በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ድርሻ ያለው የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት ከሚገኝበት ቦታ ዛሬ ተነሳ።  ሐውልቱ በጊዜጣዊነት ያርፍበታል ወደተባለው ብሄራዊ ሙዚየም ቢዛወርም አሁንም ሕዝቡ በሐውልቱ መመለስ ላይ ጥርጣሬ እንዳለው እየገለጸ ይገኛል። “የመንገድ እና
May 2, 2013
1 639 640 641 642 643 690
Go toTop