የኢህአዴግና የሻዕቢያ ድርድር ተበጠሰ በጎልጉል ድረገጽ ኢሳያስ፣ ደሚት፣ ግብጽ፣ ኳታር፣ ኢህአዴግ ኳታር በተናጠል የጀመረችው ኢትዮጵያንና ኤርትራን የማሸማገል ሂደት መበጠሱ ተሰምቷል። ከሽምግልናው ዙሪያ የግብጽ ሚና ስለመኖሩ አመላካች ጉዳዮች አሉ እየተባለ ነው። በድርድሩ ኢህአዴግ በዋናነት እንደ ቅድመ ሁኔታ May 26, 2013 ዜና
ድምጻዊ አበበ ከፈኒና ኤርሚያስ አስፋውን ሳስታውሳቸው (በግርማ ደገፋ ገዳ) ድምጻዊ አበበ ከፈኒ (ጄኔቭ) የሚገኝ እና ኤርሚያስ አስፋው ናዝሬት የሚኖር፤ የእነዚህን ሁለት የናዝሬት ድምጻውያንን ሙዚቃ ስሰማ አንድ ትዝ የሚለኝ ሁኔታ አለ። እ.ኤ.አ. 1998 በናዝሬት (አዳማ) ከተማ፣ ፋሲል ሆቴል ውስጥ May 26, 2013 ኪነ ጥበብ
መላኩ ፈንታ መታመማቸውን ጠበቃቸው ፍ/ቤት ተናገሩ፤ ኦ! ኦ! ርዕዮት ዓለሙ ጡቷን ታማ የጮኸ የለም! ከሮቤል ሔኖክ ዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ የወጣውን ሪፖርተር ጋዜጣ ሳነብ ከሰሞኑ ከወረተኛዋ ኢሕአዴግ በፍቅር ሲቆሉ ከከረሙት ባለስልጣናት መካከል አንዱ የሆኑት አቶ መላኩ ፈንታ ታመው እንደነበር የሚገልጽ ዜና አንብቤ በዜናው ቀናሁ። የሙያ ባልደረባችን May 26, 2013 ነፃ አስተያየቶች
እኛና ገዥዎቻችን – በቢርደያ ይሃማክ ጫርጫር ማረግ አምሮኛል፡፡ ‹እኛና ገዥዎቻችን› በሚል ርዕስ ሥር ተከታታይ ጽሑፎችን ለማቅረብ ወስኛለሁ፤ ልጀምር ነው፤ ቀጠልኩ፡፡ ቀጥያለሁ—– (ፀሐፊ፡- ቢርደያ ይሃማክ e-mail: aklilhabte@gmail.com) ሰኞ ነሐሴ 28 ቀን 2004 ዓ.ም. 5 ሰዓት አካባቢ ወደ ደንበል May 26, 2013 ነፃ አስተያየቶች
በሚኒሶታ ለቤተክርቲያን ሰላምና አንድነት ከቆሙ ምእመናን የተላለፈ ጥሪ በስመ አብ ወወለወድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ፤ አሜን! ግንቦት ፳፻፭ ዓ.ም ባለፉት ፳ ዓመታት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ላይ የደረሱ ጥፋቶችና በደሎች ባጭሩ እና የምንገኝባትን ቤተክርሰቲያን አንድነትና ሰላም አጽንተን ስለመጠበቅ። ለቤተክርቲያን ሰላምና May 25, 2013 ነፃ አስተያየቶች
በየፊናችን እየተማረርን መማራችን ለበጎ ነው – ከይነጋል በላቸው ይነጋል በላቸው እቲ ናይ ቀደም ሰላም ዘመን ክምለስ፤ ሰላም ኢልና ንዝመር ብሃደ መንፈስ፡፡… (ከኤርትራው ተወላጅ ድምጻዊ ርዕሶም ገ/እግዚአብሔር የዘፈን ግጥም የተወሰደ) ይሄ ኢሣት የሚባል ቴሌቪዥን በትዝታ ባህር እያስዋኘ ጊዜየንም ዕንባየንም እያስጨረሰኝ ነው፡፡ May 25, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ከኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ [gview file=”https://zehabesha.info/wp-content/uploads/2013/05/EBAC-Public-Statement-5-24-2013.pdf”] May 25, 2013 ዜና
ሰማያዊ ፓርቲ የጠራው የተቃውሞ ሰልፍ ግንቦት 25 ቀን 2005 ይደረጋል (ዘ-ሐበሻ) ሰማያዊ ፓርቲ የጠራው የተቃውሞ ሰለፍ ግንቦት 25 ቀን 2005 ዓ.ም እንደሚደረግ ታወቀ። ፓርቲው እንደገለጸው “ከአዲስ አበባ አስተዳደር ም/ከንቲባ በዛሬው እለት በተሰጠ ገለጻ መንግስት 50ኛውን የአፍሪካ ህብረት በአል ለማክበር በአሁኑ ግዜ ከፍተኛ May 25, 2013 ዜና
አባ መላ ልብ ሲበላ ! በእንግዳ ታደሰ በእንግዳ ታደሰ ተረት ሲጀምር ከዕለታት አንድ ቀን ተብሎ አይደል የሚጀመረው ? በኔ እና በአባ መላ የወጣትነት ዘመን አንድ ድምጻዊ ዘፋኝ ነበር ፡፡ በሃይሉ እሸቴ የሚባል ፡፡ « ገሳጭ እንበለው ? ወይስ ነቃፊ May 25, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የቶሮንቶ ኢትዮጵያዊያን የዜጎችን መፈናቀል አወገዙ፤ By Tekelmichael Abebe ብሄርን መሰረት ያደረጉ መፈናቀሎችንና ሀይማኖትን መሰረት ያደረጉ ሰብአዊ ግፎችን ለመዋጋትም ቃል ገቡ በቶሮንቶና አካባቢዋ የሚገኙ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን፤ በኢትዮጵያ በተለያየ ስፍራ የሚደረገውን ብሄርን መሰረት ያደረገ መፈናቀልና ሀይማኖትን የዘመረኮዘ የሰብአዊ May 24, 2013 ዜና
ግልጽ ደብዳቤ ለዶ/ር በያና ሱባ (የኦዴግ አመራር) – ከዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳ ጂግሳ ይድረስ ለተከበሩ ዶ/ር በያና ሱባ፣ የኦሮሞ ዲሞክራሲ ግንባር አመራር በአሉበት። ይህን ደብዳቤ እንድጽፍልዎ ያነሳሱኝ ምክንያቶች ርስዎ በቅርቡ ለኢሳት ሬድዮ የሰጡት ቃለመጠይቅና አሁን ርስዎ የሚመሩት ከሳምንታት በፊት የተቋቋመው “የኦሮሞ ዲሞክራቲክ ግንባር የወሰዳቸው አቋሞች May 24, 2013 ነፃ አስተያየቶች
Sport: ባየር ሙኒክ Vs ዶርትሙንድ – የዳዊትና ጎሊያድ ጦርነት (ምንጭ ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 51 ሚኒሶታ) ባየርን ሙኒክ ለተጨዋቾች ዝውውር ከፍተኛ ወጪ የሚያወጣ ክለብ ሲሆን ቦሩሲያ ዶርትሙንድ በአንፃሩ ከአካዳሚው በሚያፈራቸው ባለተሰጥኦዎች የብዙዎችን ቀልብ መግዛት ችሏል፡፡ የማሪዮ ጎትዘ በ37 ሚሊዮን ዩሮ ወደ ባቫሪያኑ May 24, 2013 ዜና
እኔ ስለአንድነት/መድረክ እከራከራለሁ በፍቃዱ ዘ ኃይሉ BefeQadu Z Hailu ሰሞኑን በአንድነት እና አቃፊው መድረክ መካከል የተከሰተውን አለመግባባት የተጋነነ ቨርዥን ጋዜጦች ላይ ያላነበበ ወይም ካነበበ ሰው ያልሰማ አይኖርም ብዬ በመገመት ልጀምር። ባለፈው ሰሞን የማከብራቸው አቶ ቡልቻ May 24, 2013 ነፃ አስተያየቶች
አንድነት ፓርቲ የሰኔ አንድ ሰማዕታትን በህዝባዊ ንቅናቄ ሊዘክር መሆኑን ምንጮች ጠቆሙ ፍኖተ ነፃነት አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የግንቦት 97ን ምርጫ ተከትሎ ሰኔ 1 ቀን 1997 ዓ.ም በመንግስት ሀይሎች በግፍ የተጨፈጨፉትን ኢትዮጵያውያን ለመዘከር የተለያዩ ዝግጅቶች እየተደረጉ መሆኑን ለፍኖተ ነፃነት የደረሰው መረጃ አመላክቷል፡፡ ፓርቲው May 24, 2013 ዜና