ዘ-ሐበሻ

ሰለማዊ ሰልፍ መከልከል??? ከአብርሃ ደስታ

ሰማያዊ ፓርቲ’ የተባለ የፖለቲካ ድርጅት ለአፍሪካ ሕብረት 50ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ለማክበር የአፍሪካ መሪዎች በአዲስ አበባ በሚሰበሰቡበት ግዜ የህዝብ ሰለማዊ ሰልፍ እንደሚጠራ ሰምተን ነበር። የሰልፉ ዓላማ ምንድነው? ለምን አስፈለገ? ለምን ለአፍሪካ መሪዎች

የደህንነት ሹሙ ስዊድን ይመጣሉ -አዲስ አደረጃጀትና አዲስ ሬዲዮ በስካንዲኔቪያ

በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በእንግሊዝኛው ምህጻረ ቃል NISS (National Intelligence and Security Service) የብሔራዊ ደህንነትና የደኅንነት አገልግሎት ሁለተኛ ሰው የሆኑት አቶ ኢሳያስ ወ/ጊዮርጊስ ስዊድን እንደሚመጡ ተሰማ። በስካንዲኔቪያ አገራትና በድፍን አውሮፓ በሚኖረው ዲያስፖራ ላይ የሚያተኩር “የግል”
May 24, 2013

ሰማያዊ ፓርቲ በግንቦት 17፥2005 ዓ.ም የጠራውን ሰላማዊ ሰልፍ በመደገፍ የተሰጠ አቋም መግለጫ

ከዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ ቀን፣ 23/05/13 ሰማያዊፓርቲበግንቦት 17፥2005 ዓ.ምየጠራውንሰላማዊሰልፍበመደገፍ ከዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ የተሰጠ አቋምመግለጫ! የሰማያዊ ፓርቲ ግንቦት 17 ቀን 2005 ዓ.ም በአፍሪካ ህብረት ፅ/ቤት ፊት ለፊት ጥቁር
May 23, 2013

ግንቦት 7, 97 የታየውን የለውጥ መነሳሳት ለመድገም ጠንካራ ሰላማዊ ትግል የግድ ይላል

ፍኖተ ነፃነት ግንቦት በሀገራችን ታሪክ ወሳኝ ፖለቲካዊ ሁነቶች የተከሰቱበት ነው፡፡ ከሌሎቹ ፖለቲካዊ  ሁነቶች መካከል፣ ኢትዮጵያን ከአምባገነኖች መዳፍ ነፃ ለማውጣት የተስፋ ጭላንጭል የታየበት የግንቦት 7, 97 ምርጫ ጎላ ብሎ የሚጠቀስ ነው፡፡ በወቅቱ ገዢው

የባለ ራዕይ ወጣቶች ማህበር ከፍተኛ አመራር ታሰረ

ፍኖተ ነፃነት በኢትዮጵያና በአዲስ አበባ ወጣቶች ስም በተመሰረቱ ማህበራቶችና ፎረሞች ውስጥ ተደራጅተው ከነበሩ ወጣቶች መካከል የተወሰኑት የሚገኙባቸው ማህበራት ‹‹ነጻነት››የማይጨበጥ ሲሆንባቸው ‹‹የባለ ራዕይ ወጣቶች ማህበርን››መሰረቱ፡፡ከመስራቾቹ አንዱም ወጣት ብርሃኑ ተክለያሬድ ነው፡፡ብርሃኑ ማህበሩን በተቀዳሚ ምክትል
May 23, 2013

ፀረሙስና ኮሚሽን የባለስልጣናትን የሀብት ዝርዝር ላለማሳወቅ እያንገራገረ ነው

ፍኖተ ነፃነት የፌደራል ስነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን የባለስልጣኖችን የሀብት በዝርዝር ይፋ ለማድረግ ማመንታቱ በፓርላማ መነጋገሪያ ሆነ፡፡ የፌደራል ስነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር አሊ ሱሌማን ባለፈው ሳምንት ግንቦት 6 ቀን 2005
May 23, 2013

ሕገ ወጥነት ከዓላማችን አይገታንም!!! (ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ ማብራሪያ)

ሕግ ምን ይላል? አዋጅ ቁጥር ፫/፲፱፻፹፫ ዓ.ም ስለ ሰላማዊ ሰልፍና ሕዝባዊ ስብሰባ ሥነ ሥርዓት የወጣ አዋጅ፤ ሰላማዊ ሰልፍ የጠራው አካል ስላለበት ግዴታ በአንቀጽ ፬ ላይ እንዲህ ይላል አንቀጽ ፬፤የማሳወቅ ግዴታ፤ ፩/ ሰላማዊ
May 23, 2013

ፓትርያሪክ መርቆርዮስ ለምን እንደተሰደዱ ምላሽ የሚሰጥ ባለ 63 ገጽ መጽሐፍ ታትሞ ወጣ (ይዘነዋል)

(ዘ-ሐበሻ) ማርች 5 ቀን 2013 በአዲስ አበባ የሚገኘው ሲኖዶስ “ቤተክህነታዊ ሃረካት” ሲሉ ምእመናን የተቹትን ባለ 52 ገጽ መጽሐፍ በስደተኛው ሲኖዶስ ዙሪያ አሳትሞ መበተኑን በወቅቱ ዘ-ሐበሻ መዘገቧ አይዘነጋም። በስደት የሚገኘው ሲኖዶስም ለዚህ መጽሐፍ
May 23, 2013

አቡነ ሕዝቅኤል የ6ኛው ፓትርያሪክ ምርጫ ድጋፍ ነፍገውኛል ያሏቸውን እየተበቀሉ የሚያስመስል ድርጊት እየፈጸሙ ነው ተባለ

በሀ/ስብከቱ የአቡነ ሕዝቅኤል አስተዳደር ሙስናና ጎጠኝነት ባስነሣው ቀውስ ተዘፍቋል የሊቀ ጳጳሱ ዘመዶች ከደብር እልቅና እስከ ዕቅብና በከፍተኛ ደመወዝ ተቀጥረዋል ሊቀ ጳጳሱ ሥራ አስኪያጁን ያገዱበት ርምጃ የሀ/ስብከቱን አድባራት ተቃውሞ ቀስቅሷል ንቡረ እድ ኤልያስ ኣብርሃ በታገዱት ሥ/አስኪያጅ
May 23, 2013

ወይ መላ ነሽ አሉ ወይ መላ አባ መላ!

ከሎሚ ተራተራ እነደምን ከርማችሁ ወዳጆች ? እኔ አምላክ ይክበር ይመሰገን ደህና ነኝ። ሰሞኑን ከወደ ትውልድ አገር የመጡን አዛውንት እንኳን ደህና መጡ፤ የሰሜን አሚሪካ አየርሰ እንዴት ተቀበሎት ለማለት ወደ ጎረቤት ቤት፤ ጎራ ብዪ

በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት የሚመራው ሕጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ የአዲስ አበባው ሕገ ወጥ ሲኖዶስ ለበተነው የሐሰት ጽሑፍ የተሰጠ መልስ

ቅዱስ ዳዊት እናንተ የሰው ልጆች እስከ መቼ ድረስ ልባችሁን ታከብዳላችሁ በማለት ለንስሐ ስፍራ ሳይኖራቸው ሐሰትን ፀንሰው አመፃን የወለዱትን ሰዎች የገሠጸበትን የቅዱስ መጽሐፍን ኃይለ ቃል መነሻችን ያደረግነው አለምክንያት አይደለም ። ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
May 22, 2013

‹‹አድርባይነት›› የወያኔ/ኢህአዴግ መለያ ባህሪው ነው።‹‹አድርባይነት›› ምን ማለት ነው?

ከዘካሪያስ አሳዬ አንድ መልካም እድል ሲገኝ በዚያ ዕድል ቀዳሚ ተጠቃሚ ለመሆን የሚያንቀዠቅዥ ልክፍት አለ። የዚህ ልክፍት መጠሪያም ‹‹አድር ባይነት›› (Opportunism) ይባላል።መልካም አጋጣሚ ወይም ዕድል (Opportunity) ሲገኝ በዚያች ለመጠቀም ያለምንም ይሉኝታ መሽቀዳደም፤በስተኋላ ሊከሰት
1 631 632 633 634 635 690
Go toTop