ዘ-ሐበሻ

ምንድነው ጉዱ?

ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ምንድነው ይሄ በየሄድኩበት የማየው ሀገራዊ ጉድ? የዚህ ሁሉ አፍዝ አደንግዝ መንስኤ ምን ይሆን? በእውነት ኢትዮጵያ የማን ወይም የነማን ናት? እንታይ ኢዩ ጉዱ! እንታይ ኢዩ’ሞ ብላዕሊ ሕዝቢ ኢትዮጵያ ዝወረደ? መአዝ

Sport: ቀነኒሳ በቀለ እና ሞ ፋራህ በዩጂኒ ዳይመንድ ሊግ ይፈታተናሉ

ከይርጋ አበበ የአስር ሺ ሜትር ጀግኖቹ ቀነኒሳ በቀለና እንግሊዛዊው ሞ ፋራህ በዩጂን ዳይመንድ ሊግ በአስር ሺ ሜትር እንደሚወዳደሩ ታውቋል፡፡ የሁለቱ አትሌቶች ፍጥጫ የአትሌቲክስ አፍቃሪዎችን ትኩረት ከማግኘቱም በላይ የውድድሩ ድምቀት ሆኗል፡፡ የፊታችን ዓርብ
May 31, 2013

Sport: አርሰን ቬንገር ለአርሰናል የሚፈልጓቸው 10 ከዋክብት

ከይርጋ አበበ የሰሜን ለንደኑን ክለብ እ.ኤ.አ ከኖቬምበር 1996 ጀምሮ በማሰልጠን ላይ የሚገኙት ፈረንሳዊው አሰልጣኝ አርሰን ቬንገር በ17 ዓመታት የክለቡ ቆይታቸው እንዳለፈው የውድድር ዓመት ነገሮች ከብደውባቸው አያውቁም። ክለቡን ማሰልጠን ሲጀምሩ «ለእንቅልፍ መጥሪያ የማየው
May 31, 2013

መኢአድ አንድነት ከሰማያዊ ጎን ቆሙ – ከግርማ ካሳ

Muziky68@yahoo.com ግንቦት 22 ቀን 2005. ዓ.ም ዜጎች ሃሳባቸዉን በነጻነት የመግለጽ፣ የመሰባሰብ፣ ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ ሙሉ መብት አላቸው። ይሄንን መብት በመጠቀም አገር ቤት የሚንቀሳቀሰው የሰማያዊ ፓርቲ፣ በአፍሪካ ሕብረት ፊት ለፊት ሰላማዊ ሰልፍ ይጠራል።
May 31, 2013

በሚኒሶታው ደብረሰላም መድኃኔዓለም ቤ/ክ ዙሪያ እኔም የምለው አለኝ – ከፕ/ር ቤካ መገርሳ

ከፕሮፈሰር ቤካ መገርሳ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፥ አሜን። “ለፍቅርና ለመልካምም ሥራ እንድንነቃቃ እርስ በእርሳችን እንተያይ፤ በአንዳንዶችም ዘንድ ልማድ እንደ ሆነው፥ መሰብሰባችንን አንተው እርስ በእርሳችን እንመካከር እንጂ ይልቁንም ቀኑ ሲቀርብ

የአሜሪካ የህግ ባለሙያዎችና አኢጋን በኅብረት ስራ ጀመሩ! ዓርብ የፖለቲካና የሙስሊም እስረኛ ጠበቆችን ያነጋግራሉ

ዓርብ የፖለቲካና የሙስሊም እስረኛ ጠበቆችን ያነጋግራሉ በኢትዮጵያ በግፍ የታሰሩ የፖለቲካና የህሊና እስረኞችን በተመለከተ የአሜሪካን የህግ ባለሙያዎች ማህበር (ABA – American Bar Association) ሙሉ በሙሉ ድጋፍ ለማድረግ የሚያስችለውን ስራ አርብ እንደሚጀምር ተገለጸ። አዲስ
May 30, 2013

ትህዴን በለቀቀው የጦር ኃይሉን የሚያሳይ ቪድዮ ዙሪያ አስተያየትዎ ምንድን ነው?

(ዘ-ሐበሻ) የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ የምስራቅ ክፍለ ጦር ግንባር ሰራዊቱን በዩቲዩብ በኩል ከለቀቀ በኋላ በህዝብ ዘንድ ከፍተኛ መነጋገሪያ ሆኗል። ትህዴን በዩቲዩብ በለቀቀው ቪድዮ “ሃይሌን አጠናክሬ ጠላትቼን ልቀጣ ተነስቻለሁ” ይላል። እንደ ትህዴን ገለጻ
May 30, 2013

የሰለማዊ ትግል ፋይዳ (ከአብርሃ ደስታ)

“ምንም ቢሆን ምንም (ለኩፉም ለ ደጉም) ወታደራዊ እርምጃ ተጠቅመህ ስልጣን መያዝ ለኣንድ ወገን ሃሴት ለሌላ ብሶት መሆኑ ኣይቀርም:: ጨቋኙ ደርግ ለሰላማዊ መንገድ ዕድል የሚሰጥ ቢሆን ነሮ ፤ ኣንድነታችን ማስጠበቅ ያልቻለ ኢህወዴግም

ይድረስ ለዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳ ጂግሳ፦ “ዘመድ መስላ ቀርባ አሞራ ዶሮ በላች”

ያጀማል (B.B) ሰሞኑን ለአንዱ የኦዲኤፍ አመራር አባል ብለው የጻፉትን ደብዳቤ በአንድ ድረ-ገጽ (ዘ-ሐበሻ) ላይ ለማንበብ እድል ገጥሞኝ ነበር። ደብዳቤውፕ የተላከለት ባለቤት ቢኖረውም የደብዳቤው ይዘት ግን በኦሮሞ ህዝብ ላይ ያነጣጠረ በመሆኑ እንደ አንድ

ኮለኔል ጎሹ ወልዴ እና ዶር ታዬ ወ/ሰማያት ወዴት ገቡ?

ኮለኔል ጎሹ ወልዴ እና ዶር ታዬ ወ/ሰማያት ወዴት ገቡ? ዛሬ ካልወጡሰ መቼ?         ከሎሚ ተራ  ዝነኛውና የማይጠገበው ድምጻዊ (ዶ/ር) ጥላሁን ገሠሠ፤ ሲያንጎራጉር፤ እንዲህ ብሎ ነበር፤ “ጩኸቴን ብትሰሙኝ ፤ ይኸው አቤት አቤት እላለሁ በደል

ማንዴላ በመጨረሻዋ የፍርድ ቀን ለዘረኞች ያለው. በሉሉ ከበደ

ሉሉ ከበደ ኢትዮጵያን በቁጥጥሩ ስር ያዋላት የትግራይ ዱር አራዊት ቡድን ዛሬ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ እየጫነ ያለውን የአፓርታይድ አይነት ስራት እነ ኒልሰን ማንዴላ ከደቡብ አፍሪካ ምድር ከስሩ መንግለው ለመጣል እጅግ ብዙ መስዋእትነትና ምእተ

ከሙስና ተጠርጣሪዎች እሥር በኋላ የጥቆማ ቁጥር በእጥፍ ጨመረ፤ ሕጉ ይሻሻላል ተባለ

ከሙስና ተጠርጣሪዎች እሥር በኋላ የጥቆማ  ቁጥር በእጥፍ ጨመረ በጋዜጣው ሪፖርተር የፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና ሌሎች ተጠርጣሪ ግለሰቦች በሙስና ወንጀል ጠርጥሮ ከያዘ በኋላ ለኮሚሽኑ የሚደርሰው የሙስና ጥቆማ
May 29, 2013

ሰማያዊ ፓርቲ በመጪው እሁድ በሚጠራው ሰልፍ ላይ 100ሺህ ሰው ይገኛል ተብሎ ይጠበቃል

በመስከረም አያሌው የፊታችን ግንቦት 25 ቀን 2005 ዓ.ም በሚካሄደው እና ሰማያዊ ፓርቲ በጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ከ100 ሺህ በላይ ሰዎች ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል። የሰማያዊ ፓርቲ ፕሬዝዳንት ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ለዝግጅት ክፍላችን እንደገለፁት፤
May 29, 2013
1 628 629 630 631 632 690
Go toTop