ዘ-ሐበሻ

በትህነግ የጦርነት ክተት አዋጂ  “ወራሪ እና ተስፋፊ ” ማን ነበር ? – ማላጅ

የትግራይ ህዝብ ነፃ አዉጭ ግንባር (ት.ህ.ነ.ግ) ወደ ቀደመ ማንነቱ ተመልሶ እ.ኤ.አ. ህዳር ሁለት ቀን 2022 በወረራ ግዛት ለማስፋፋት አስቀድሞ ከሶስት አሰርተ ዓመታት አስቀድሞ በኃይል ከያዛቸዉ የኢትዮጵያ ግዛቶች ዉስጥ ከሆኑት ጎንደር እና ወሎ

የኢትዮጵያ ጀስታፖ ኮሬ ነጌኛ!!! የኦህዴድ ብልፅግና ጀስታፖ!!! ETHIOPIA’S “GESTAPO”

ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) Ethiopia’s secret “security committee” accused of murder and abductions/ Ethiopia’s GESTAPO torture extortion and murder. (1) ኮሬ ነጌኛ (ጀስታፖ)፡– የኮነሬል አብይ የኦህዴድ ብልፅግና ጀስታፖ (ኮሬ ነጌኛ) ናዚ ጀርመኒ በአውሮፓ  ወረው በያዙበት

ፋኖ የተቆጣጠራቸው ቦታዋች የተደረገ የህዝብ ውይይት | “ዋና ዋና አዛዦች በአስቸኳይ ይታሰሩ” አብይ በመጨረሻም ጄነራሉን ጉድ አደረጉ| 15 ከፍተኛ ማዕረግ ያላቸው መኮንኖች ጠፉ | አብይ አህመድ በአሜሪካን ሊሸለም ነው፥

https://www.youtube.com/live/5MsxJbg-h3k?si=HXMQboSYyeeZk-mF https://youtu.be/Wq50chle7-w?si=RH3wcF1AZMXhe-1h  “ዋና ዋና አዛዦች በአስቸኳይ ይታሰሩ” አብይ በመጨረሻም ጄነራሉን ጉድ አደረጉ| 15 ከፍተኛ ማዕረግ ያላቸው መኮንኖች ጠፉ | https://youtu.be/cwZQjJCefMk?si=oU2iKFtx1tys-3mY
March 7, 2024

ዱሩ ቤቴ !! ( አሥራደው ከካናዳ )

እገባለሁ ጫካ – እገባለሁ ዱር፤ የበደልን ገፈት – ስጋት ከምኖር፤ አትገባም ወይ ጫካ – አትገባም ወይ ዱር፤ ተቀጥላ ዜጋ – ሆነህ ከመኖር :: ትናንትም ተበዳይ – ዛሬም ጦም አዳሪ፤ የበይ ተመልካች – የጅቦች ገባሪ፤ የሃብቱ ተመጽዋች
March 6, 2024

ለፋኖ ጣፊለት! – በላይነህ አባተ

በአገርሽ ተከብረሽ መኖርን ተፈለግሽ ፣ ጡርቂና መለኮ መከተሉን ትተሽ፣ ሳትውይ ሳታድሪ ቆንጆ ፋኖን ምረጭ፡፡ ባንዳና ከሀዲን ዛሬውኑ ፈተሽ፣ ከፋኖ ዝናር ላይ ዋይ ተጠምጥመሽ፡፡ አሳማ ሆዳሙን በእርግጫ አፈንድተሽ፣ ተፋኖ ደረት ላይ ተጣበቂ ዘለሽ!
March 6, 2024

ፋኖ አጣየና ሰከላ ከተሞችን ተቆጣጠረ | ጎንደር ታላቁ ጦርነት ተጀመረ | ፋኖ ደሴን ለመቆጣጠር ደርሷል | ፋኖ ባ/ዳር ላይ እጅግ አሳፋሪ ጥቃት አከናንቦናል”

https://youtu.be/5P1Gi4O4vPo?si=2aFXSgVuSZKMIx4w https://youtu.be/h3OAsE-IvK0?si=R1v-uYJUrGrmyq9l ፋኖ አጣየና ሰከላ ከተሞችን ተቆጣጠረ | | ጎንደር ታላቁ ጦርነት ተጀመረ | ፋኖ ደሴን ለመቆጣጠር ደርሷል https://youtu.be/dLoonV5-cuw?si=YpnPmBE8AIB4JCW6
March 5, 2024

 ፋኖና ብልፅግና – ኤፍሬም ማዴቦ

ኤፍሬም ([email protected]) የመሬት ላራሹን መፈክር አንግቦ በ1950ዎቹና 60ዎቹ የፊውዳሉን ሥርዓት መሰረት እየሸረሸረ የመጣው የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴ በፊውዳሉ ሥርዓትና በጭሰኛው መካከል የተካሄደ የመደብ ትግል አካል ነው። ይህ አብዛኛውን አገር ውስጥና በውጭ አገሮች የሚገኘውን

የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴ እና የ1966ቱ ሕዝባዊ አብዮት ክፍል -፪-

በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን) (ለሪፖርተር ጋዜጣ እንደጻፈው) የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴ እ.ኤ.አ ከ 1916-1960 ‹‹ፋኖ ተሰማራ፣ ፋኖ ተሰማራ፣ እንደ ሆቺሚኒ እንደ ቼጉቬራ፣ ትግሉን እንድትመራ …፤›› (የለውጥ አራማጅ ተማሪዎች ይዘመሩ ከነበሩ አብዮታዊ/ሕዝባዊ መዝሙሮች አንዱ) የዩኔስኮው

የአድዋ ድል፣ የህብረ-ብሄር ግንባታ ሂደትና ዘመናዊነት በፍልስፍናና በሳይንስ መነፅር ሲመረመሩ!

(በፀና መሰረት ላይ ያልተገነባው ህብረ-ብሄርና መዘዙ!) ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)  መጋቢት 4፣ 2024 ዓ.ም እ.አ አ በ1896 ዓ.ም ጣሊያን ለመጀመሪያ ጊዜ አገራችንን ስትወር በጊዜው የነበረውን ደካማ አገር፣ የጠነከረ የመንግስት አወቃቀርና አመራር አለመኖር በመገንዘብ ነበር። እንደሚታወቀው በወቅቱ ኢትዮጵያ ከጣሊያን

አድዋና የአማራ ጨቋኙ አቀንቃኞች እምቢኝ አረፋውን ባህሪ!

በላይነህ አባተ ([email protected]) የዚህ ዓመት አዳዲስና ወረተኛ የአድዋ በዓል አክባሪ ገጸ ባህሪያት የአድዋ በዓል እንዳይከበር ወይም ሥለ አደዋ እንዳይዘፈን ዘመቻ ከማድረግ ወደ “አድዋ በዓል የእኛ ነው!” ከመቅፅበት መሸጋገር በዶቃ ከሚጣሉ የአንድ ዓመት

የቴዲ አፍሮና የዳኘ ዋለ ኢትዮጵያ | ከዘፈኑ ጀርባ የተደበቀው መልእክት | የእምየ ምኒሊክ ልጆች በታሪካዊቷ ውጫሌ!የዘመናችን አድዋ ጦርነት ላይ ነን!የአማራ ድምጽ ዜና

https://youtu.be/ONpCDNiVadU?si=wrbp-ijZsFuY-Ubi ቀጥታ በቪዮ!የእምየ ምኒሊክ ልጆች በታሪካዊቷ ውጫሌ!የዘመናችን አድዋ ጦርነት ላይ ነን!የአማራ ድምጽ ዜና
March 2, 2024
1 40 41 42 43 44 689
Go toTop