ዘ-ሐበሻ

አድዋና የአማራ ጨቋኙ አቀንቃኞች እምቢኝ አረፋውን ባህሪ!

በላይነህ አባተ ([email protected]) የዚህ ዓመት አዳዲስና ወረተኛ የአድዋ በዓል አክባሪ ገጸ ባህሪያት የአድዋ በዓል እንዳይከበር ወይም ሥለ አደዋ እንዳይዘፈን ዘመቻ ከማድረግ ወደ “አድዋ በዓል የእኛ ነው!” ከመቅፅበት መሸጋገር በዶቃ ከሚጣሉ የአንድ ዓመት

የቴዲ አፍሮና የዳኘ ዋለ ኢትዮጵያ | ከዘፈኑ ጀርባ የተደበቀው መልእክት | የእምየ ምኒሊክ ልጆች በታሪካዊቷ ውጫሌ!የዘመናችን አድዋ ጦርነት ላይ ነን!የአማራ ድምጽ ዜና

https://youtu.be/ONpCDNiVadU?si=wrbp-ijZsFuY-Ubi ቀጥታ በቪዮ!የእምየ ምኒሊክ ልጆች በታሪካዊቷ ውጫሌ!የዘመናችን አድዋ ጦርነት ላይ ነን!የአማራ ድምጽ ዜና
March 2, 2024

ጠ/ሚ አብይ ውስጥ ያፈጠጠው አምላክ

ጠ/ሚሩ ምን አይነት መሪ ናቸው ብለን እራሳችንን ብንጠይቅ መልሱን ለማግኘት ነፍስያችንን ማዳመጥ አያስፈልገንም፣ ምክነያቱም ግራ የሚያጋቡ መሪ አይደሉምና፡፡ ጠ/ሚሩ ወደ ስልጣን ለመምጣት አቅደውና ብዙ ለፍተው ነው አዚያ የደረሱት፡፡ ይህን ደግሞ በጻፉት እርካብና
March 1, 2024

ጭራቅ አሕመድን በሕይወት መያዝ ላማራ ሕልውና ያለው ወሳኝነት

ጭራቅ አሕመድ ሚስጥሩን ይዞ ከሞተ፣ ያማራን ሕዝብ በሕይወቱ ከጎዳው በላይ በሞቱ ይጎዳዋል። የባላዔ አማራው የጭራቅ አሕመድ ጀንበር እየጠለቀች ስለሆነ፣ አጠላለቋን ለማስብ ጊዜው አሁን ነው።  ጭራቅ አሕመድ ባማራ ሕዝብ ላይ የፈፀመውን ወንጀል ሌላ ማንም ጭራቅ

128 ኛውን የዓደዋ  ድልን ስናከብር ይኽንን ታሪክ ማወቅ አለብን

በመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ የተሰናኘ የአድዋ ጦርነት በየካቲት ፳፫ ቀን ፲፰፻፹፰ ዓ.ም. በኢትዮጵያና ኢጣሊያ መካከል የተካሄደ ውጊያ ሲሆን የአንደኛው የኢትዮጵያና ጣሊያን ጦርነት ክፍል ነው። በ ኢትዮጵያ አሸናፊነት የጣልያን የቀኝ ግዛት ማስፋፋት ተኮላሸ። ቀን የካቲት ፳፫ ቀን ፲፰፻፹፰ ዓ.ም. ቦታ አድዋ፤ ኢትዮጵያ ውጤት የኢትዮጵያ ድል ወገኖች  ኢትዮጵያ  ጣሊያን የደረሰው ጉዳት የሞቱ፦ ከ፬ እስከ ፭ ሺህ የቆሰሉ፦ ፰ ሺህ የሞቱ፦ ፯ ሺህ የቆሰሉ፦ ፩ ሺህ ፭፻ የተያዙ፦ ፫ ሺህ ምኒሊክ ተወልዶ ባያነሣ ጋሻ ‘ ግብሩ እንቁላል ነበር ይሄን ጊዜ አበሻ፤ ገበየሁ ቢሞት ተተካ ባልቻ መድፍ አገላባጭ ብቻለብቻ፤ የአድዋ ሥላሴን ጠላት አረከሰው ገበየሁ በሞቴ ግባና ቀድሰው፤ የአድዋ
March 1, 2024

የባህርዳር ሚሊሻ ሙሉ በሙሉ ተደመሰሰ | ፋኖ ባህር ዳርን ተቆጣጠረ ታሪክ ሰርቷል ከተማዋ በተኩስ ተናጠች/ትንቅንቁ አይሏል አየር መንገዱ ተከቧል/ባህር ዳር፤ ጢስ አባይ፡ ጋይንት/

https://youtu.be/Y6T9w821ISI?si=4G-f0W5gheS1_jLl ሰበር ሰበር፡- ፋኖ ባህር ዳርን ተቆጣጠረ ታሪክ ሰርቷል ከተማዋ በተኩስ ተናጠች/ትንቅንቁ አይሏል አየር መንገዱ ተከቧል/ባህር ዳር፤ ጢስ አባይ፡ ጋይንት/ https://youtu.be/RJy7ANDMKWk?si=UvK5_L6tvZJ4X_n8
February 29, 2024
1 41 42 43 44 45 689
Go toTop