ዘ-ሐበሻ

አቶ ገዱ አሜሪካ ገቡ እነ አብይ ተናወጡ | “ፋኖ ወደ ባይህርዳር ሊገባ ነው” አቶ አረጋ | “እኛ ከፈልግን የሶማሊያን መንግስት እናፈርሰዋለን” ብርሃኑ |

https://youtu.be/hljRY2ze2yc?si=SGtRnadfRiqe4Ycb አቶ ገዱ አሜሪካ ገቡ እነ አብይ ተናወጡ | “ፋኖ ወደ ባይህርዳር ሊገባ ነው” አቶ አረጋ | “እኛ ከፈልግን የሶማሊያን መንግስት እናፈርሰዋለን” ብርሃኑ | https://youtu.be/KX86cokeYjk?si=dsEMkHbavKcshs4x
March 11, 2024

“ከሰው ያቀያይማል”??? – ጠገናው ጎሹ

March 10, 2024 ይህ ለርዕሰ ጉዳይነት የተጠቀምኩበት አጭር አባባል ከተራ ኮሜዲያንነት ወደ ታዋቂ የማህበራዊ ሚዲያ ቢዝነስ ባለቤትነት የተሸጋገረው እሸቱ መለሰ ከኢቢሱ (EBS) ሰይፉ ፋንታሁን ጋር ባካሄደው እና ያምርልናል ባሉት ግን አስቀያሚ በሆነ

ሀውልት ያስፈረሰው ዳኘ ዋለ ዳኘ ከየት ወደዬት?

ሀውልት ያስፈረሰው ዳኘ ዋለ  ዳኘ ከየት ወደዬት? አማሮቼ፣ ከኤልዛቤል ተጠበቁ። ያቺኛዋ ነቢያትን ያሳረደችውን ብቻ ሳይሆን እነ ኖሞር ሰልፍ ላይ “የአማራ ግድያ ያብቃ” ያለውን ወንድም ተንደርድራ በጥፊ ያላሰችውን ጭምር። ባጠቃላይ በመካከላችን ያሉ ኩርንችትና
March 10, 2024

እግዚኦታችን አልሰምር እያለን የተቸገርነው ለምንድን ነው? – ጠገናው ጎሹ

መቸም ሃይማኖታዊ እምነትን ያህል ለስሜት እጅግ ቅርብ (very sensitive) የሆነን ጉዳይ የሂሳዊ አስተያየት ርዕሰ ጉዳይ ማድረግ ለብዙ አማኝ ወገኖች የማይመች ብቻ ሳይሆን ሃጢአትን እንደ መጋበዝ ሆኖ ሊሰማቸው እንደሚችል በሚገባ እገነዘባለሁ። የርዕሰ ጉዳዬ

በሬ ሆይ! – በላይነህ አባተ

የዚች ዓለም ተንኮል ቁማሯ ተገባህ፣ ለቅዱሳን ሲኦል ለእርኩሳን ገነት ናት፡፡ ስለዚህ ተምድር እንዳይጠፋ ዘርህ፣ በጋማ ከብት መሐል ቅዱስ መሆን ይብቃህ፡፡ ዘርጥጦ ሊጥልህ ሊሰብር ወርችህን፣ ታመህ በረት ስትውል ሊግጥም ሜዳውን፣ ጉድጓዱን ሸፍኖ እያሳዬ
March 9, 2024

አብይ በቁጣ ስለ ቴዲ ዳኘ ዋለ የተናገረው | ደሴ ሁለት ባልስጣን ተገደሉ | ኮረኔሉ በፋኖ ተሸኘ | አዲስ አበባ ፋኖ ጥቃት ሰነዘረ |

https://youtu.be/ZhI_Y7oMZAg?si=fVI1WpcM5nY0j3lm አብይ በቁጣ ስለ ቴዲ ዳኘ ዋለ የተናገረው | ደሴ ሁለት ባልስጣን ተገደሉ | ኮረኔሉ በፋኖ ተሸኘ | አዲስ አበባ ፋኖ ጥቃት ሰነዘረ | https://youtu.be/h5tTZ5GgLos?si=fyixiTmwXVvlwiQs ደሴ ሁለት ባልስጣን ተገደሉ | ኮረኔሉ በፋኖ
March 9, 2024

“ካንዴም ሁለቴ መሣሪያ ተመትቼ ቆስያለሁ።ግን ይሄ ጉዳቴ ስለ አማራ ህዝብ ስለሆነ ለኔ ኢምንት ነው። – መልካም የሴቶች ቀን ለኛ ጀግና ሴት ታጋዮች

ገና ህይወቴን እሰጣለሁ።” ወደ ትግል የወጣሁት እርቦኝ ወይንም ጠምቶኝ አልያም የግል ፍላጎቴን ላሳካ አይደለም።የወጣሁበት ጉዳይ አንድና አንድ ነው እሱም እንደ አማራ ህዝብ የተጋረጠብንን መከራ ለመመከት” በአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ በመቅደላ ፅናትና በልጅ
March 9, 2024

ታሪክ ሰሪዋ ትግስት ጫኔ 28 ሚሊሻ እና 17 አድማ ብተናን በደብረወርቅ የማረከችው የሶማ ብርጌድ አዛዥ ትግስት ጫኔ

ታሪክ ሰሪዋ ትግስት ጫኔ 28 ሚሊሻ እና 17 አድማ ብተናን በደብረወርቅ የማረከችው የሶማ ብርጌድ አዛዥ ትግስት ጫኔ ትባላለች። ፋኖ አባቷን በቄስ ሽማግሌ አታለው በሴራ የገደሉባት የቀድሞ ልዩ ሀይል አባል ነች። በእሷ መሪነት
March 8, 2024

የጥቁር ክላሽ መግዣ 80 ሚ ዶላር ጠፋ | ሰበር – “ባህርዳር ስሄድ ፋኖ እንዳይገለኝ ከተማው በታንክ ይታጠር | በይልማ እና ሽመልስ የሚመራው በቦሌ ኤይርፖርት የመሸገው ዘራፊ

https://youtu.be/kt-VSp8NJ8Y?si=xBRT_AGUUFnK6udI https://youtu.be/fZbfumiJMYs?si=MVM0EY8wRIOC2ctq  የጥቁር ክላሽ መግዣ 80 ሚ ዶላር ጠፋ| https://youtu.be/nPtX7Q474hY?si=xIfsM4iNabR4q5Ue የጥቁር ክላሽ መግዣ 80 ሚ ዶላር ጠፋ | ሰበር – “ባህርዳር ስሄድ ፋኖ እንዳይገለኝ ከተማው በታንክ ይታጠር ሰውዬው
March 8, 2024
1 39 40 41 42 43 689
Go toTop