‹‹አብይ ማደሪያ የለው፣ ግንድ ይዞ ይዞራል!!!›› አንድ ለእናቱ እስክንድር ነጋ!!! እና የደም ነጋዴዎች!!! (ክፍል ሁለት)
ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) (ለሻለቃ መሣፍንት ልጅ መታሰቢያ ትሁን) የኃላው ከሌለ የፊቱ የለም!!! ታሪክ አልባዋ ከተማ A City Without Its Past ‹‹ወይ አዲስአበባ፣ ወይ አራዳ ሆይ፣ አገርም እንደሰው፣ ይናፍቃል ወይ!!! አዲስ