ዘ-ሐበሻ

አቶ ክርስቲያን ታደለ ለፍርድ ቤት ያቀረቡት አቤቱታ | ከአስክሬን ጋር እንድናድር ተደርገናል። በአማራ ማንነታችን በጸያፍ ስድብ ተሰድበናል። ታግተን ነው ያለነው” አቶ ዮሐንስ ቧያለው | ከኮማንደር አሰግድ መኮንን የአማራ ፋኖ በሸዋ አዛዥ

የኢትዮታይምስ የዕለቱ ዜና |የነክርስቲያን የፍ/ቤት ዉሎ|ንግድ ባንክ በህግ ይጠየቃል?|የኦነግ መግለጫ|የኮማንድ ፖስቱ ምላሽ  ከኮማንደር አሰግድ መኮንን የአማራ ፋኖ በሸዋ አዛዥ
April 6, 2024

ከግሸን ገዳም የተላከልኝ ቪዲዮ | የአብይ ወታደር አሳፋር ተግባር | ቆይ ምን ይሻላል ??

በግሸን ማርያም የሚሰማው እጅግ ይዘግንናል፡፡ የአብይ አህመድ ወታደሮች የቆረቡ መነኮሳት እንስቶችን በቡድን ሆነው መድፈራቸውን የአይን እማኞች ከስፍራው ዘግበዋል፡፡ ይሄ በታሪክ እንዴት እንደሚመዘገብ አላውቅም፡፡በአህመድ ግራኝ ሳይሆን በአብይ አህመድ የተደጸመ ነው፡፡ ደብረ ኤልያስ ገዳም
April 5, 2024

ጥያቄ፤ እንደገና ልማር – በላቸው ገላሁን

ፍዳ በአገር ሞልቶ መከራ በርትቶ፤ ማስተዋል ተስኖኝ ምፍቻው ቁልፍ ጠፍቶኝ ባዝኜ ባዝኜ፤ ዋትቼ ዋትቼ እራሴን መርምሬ ውስጤን ተመልክቼ፤ ፟፟፟፟፟ አልኩ፤ የት አለ ማስተሬ የት ሄደ ዶክተሬ ወዴት ነው ማወቄ የት ጠፋ መርቀቄ፤
April 5, 2024

አሸባሪው ጳጳሳት በለንደን ተዋረዱ | አርበኛ መሳፍንት ኮረኔሉን አደባዩት | አብይ 2 የአማራ ተወላጅ ግል ጠባቂዎችን አባረረ | የጀነራሉ ምስጢር ባለሥልጣኗ ውሽማው ታወቀች

https://youtu.be/QNu0Xk_M-EE?si=hD4VlkzbThaNitob https://youtu.be/pXmbJr5RIFY?si=o0Z46_0tmymHtP9H አርበኛ መሳፍንት ኮረኔሉን አደባዩት | አብይ 2 የአማራ ተወላጅ ግል ጠባቂዎችን አባረረ | https://youtu.be/E_qLn3EiWW4?si=pKZ93NEpNTwh0KEe የጀነራሉ ምስጢርባለሥልጣኗ ውሽማው ታወቀች
April 5, 2024

ለኢትዮጵያ የሃይማኖቶች ተቋማት ጉባኤ፡- ‹የጾም ወራት የተኩስ አቁም/the Fasting Truce› ስለምን አይታወጅም?!

በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን) እንደ መንደርደሪያ ዓለምን ክፉኛ ባመሰቃቀለውና ሚሊዮኖች በገፍ ባለቁበት በአንደኛው የዓለም ጦርነት ወቅት አውሮፓውያኑ የተገበሩት አንድ ጊዜያዊ ተኩስ አቁም ነበር፡፡ ይህ የተኩስ አቁም ‹‹the Christmas Truce/የልደት በዓል ጊዜያዊ የተኩስ ማቆም›› በመባል ይታወቃል፡፡ መነሻውም

የአገዛዙ ሰዎች ለግ-ድ-ያ እየተፈላለጉ ነው አለሙ ስሜ | ፋኖ ዋናዋን ከተማን ተቆጣጠረ ሰራዊቱ ተደመሰሰ | አብይ ደመቀ ላይ ሰይፉን መዘዘ |

https://youtu.be/z-m7-s8c7J4?si=CxO-HBzEUoJNuPuh የአገዛዙ ሰዎች ለግ-ድ-ያ እየተፈላለጉ ነው አለሙ ስሜ አደጋ ላይ |ሶማሊያ በኢትዮጵያ ላይ ከባድ እርምጃ ወሰደ | ኤርትራ እና በኢሮብ ህዝብ አዛሳኝ https://youtu.be/cFUonxPBtcU?si=yfhZhKq0MfoMVJ7o ፋኖ ዋናዋን ከተማን ተቆጣጠረ ሰራዊቱ ተደመሰሰ | https://youtu.be/TLZBvcdmwU0?si=iB82c3fRUQBI46xZ
April 4, 2024

፳ ፻ ፳ ዓ. ም. ሩቅ ነው – አንዱ ዓለም ተፈራ

ቀላሉ ነገር፤ እኔ የምፈልገውን ይሆናል ብሎ መተንበይ ነው።ሀቁ ግን በጣም የተወሳሰበና ጠለቅ ያለ ምልከታን የሚጠይቅ ነው።ከአራት ዓመታት በኋላ አገራችን ውስጥ ሊከተል የሚችለውን እውነታ ወዲህ ሆኖ ለመተንበይ፤ ብዙ በአገራችን የፖለቲካ ሂደት ውስጥ ያሉ

ሰበር : ወሎ ሁለት ጀነራሎች ተደመሰሱ | ፋኖ ደብረብርሃን ገባ ሸዋ የቀለ ጦርነት | ጎጄ ሳተናው ዛሬም እያጨደ ነው ባህርዳር አብይ ኦሮሞን አዋረደ

https://youtu.be/WT-cBJ7QqZY?si=NaYZjfdzET6zc5kg ሰበር : ወሎ ሁለት ጀነራሎች ተደመሰሱ | ፋኖ ደብረብርሃን ገባ ሸዋ የቀለ ጦርነት | ጎጄ ሳተናው ዛሬም እያጨደ ነው ባህርዳር አብይ ኦሮሞን አዋረደ
April 3, 2024

ጥቁር ቀን: የከሸፈው የበአለ ሲመት ዕቅድ…

1፦ ከመጋቢት 7 ጀምሮ በዐማራ ፋኖ ላይ ከፍተኛ ጦርነት በመክፈት በአለ ሲመቱን በድል አሸብርቆ ለማክበር አቅዶ ወደ ሥራ ለመግባት ሲሰናዳ አባደፋር ፋኖም ይቺን ተረድቶ ከመጋቢት 5 ጀምሮ የአራጁን ሠራዊት ኢሬቻውን አብልቶት አረፈው። በዚህ
April 2, 2024
1967-74: Ethiopia's Student Movement

የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴና የ1966ቱ ሕዝባዊ አብዮት ዋዜማ – ፫ በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን)

(ለሪፖርተር ጋዜጣ እንደጻፈው) የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴ እ.ኤ.አ. ከ 1950-1975 ‹‹… ጭንቅ ብሎኛል ኢትዮጵያዊ ማን ነው? ወጣት ሽማግሌው አገር ሲጠየቅ፤ አንዱ ጐጃም ነኝ ሲል ሌላው በጌምድር፤ አንዱ ኤርትራ ሲል ሌላው ተጉለት፤ አንዱ መንዝ ነኝ ሲል ሌላው ጋሙ ጐፋ፤ ኢትዮጵያዊ ነኝ ባይ ብፈልገው ጠፋ፤ እስቲ አዋቂዎች እናንተ ንገሩኝ፤ እኔን ያስጨነቀው ኢትዮጵያዊው ማን ነው…?!››   (በ1950ዎቹ በዛን ጊዜው ቀ.ኃ.ሥ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ፤ የአሁኑ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ የነበረው ኢብሳ
1 34 35 36 37 38 689
Go toTop