ምስሎች : ከባንክሲ የመንገድ ላይ የጥበብ ሥራዎች የተዋስኳቸው:: መንደርደርያ : « The only thing we have to fear is fear itself. » Franklin D. Roosevelt « ልንፈራው የሚገባ ነገር ቢኖር፤ እራሱን ፍራቻን ብቻ ነው » ፍራንክሊን ሩዝቬልት
“ጥቁር ነኝ ነገር ግን ውብ ነኝ” (ንጉስ ሰለሞን፣ መኃልየ መኃይል ዘሰለሞን፣ ምዕራፍ 1 ቁጥር 5) Then I will swear beauty herself is black And all they foul that thy complexion lack. ዊልያም ሸክስፒር (William Shakespeare),