ሞግራው በላይነህ አባተ ([email protected]) አቶ ጫኔ ማረሻን ተእርፍ፣ እርፍንም ተሞፈር፣ ሞፈርንም ተምራን፣ ምራንንም ተቀንበር፣ ቀንበርንም ተማነቂያ አስማምቶ ኩሊና ዳመናን ይጠምድና ከቆቅ ውሀ ማርያም በስተሰሜን እንደ ሰማይ ከተዘርጋው የበርባር ሜዳ እያፉጫጨ ሲያርስ ይውላል፡፡ ኩሊና July 23, 2024 ነፃ አስተያየቶች
ዘመነ ካሴ ስለ አሰግድ ዝምታውን ሰበረ | “እዚህ ቁጭ ብለን ሞት አንጠብቅም” የሰራዊቱ አባላት| ጄ/ሉ እውነታውን አወጣ | ኢንጅነር ደስአለኝ ቢያስብ በአርበኛ አሰግድ መኮንን ምትክ ተመረጠ https://youtu.be/Kppde6MTxjw?si=y4cZE9fBPqScdsa7 “እዚህ ቁጭ ብለን ሞት አንጠብቅም” የሰራዊቱ አባላት| ጄ/ሉ እውነታውን አወጣ | ዘመነ ካሴ ስለ አሰግድ ዝምታውን ሰበረ https://youtu.be/Kppde6MTxjw?si=HCMVmGNmTmQY0k6u ኢንጅነር ደስአለኝ ቢያስብ በአርበኛ አሰግድ መኮንን ምትክ ተመረጠ July 23, 2024 ዜና
ትግሉ አፋፍ ሲደርስ ፣ የሚፈጠሩ ውጥ-እንቅጦች እና አዙሪቶች !! ታሪካችን ወደኋላ ብለን ስናማትር አነ ኢሕአፖ ፣ ኢዲዩ እና ወ.ዘ.ተ. ፖርቲዎች ትግላቸውን እያጧጧፉ ወደ መንበረ እርካቡ እያኮበኮቡ ባሉበት ወቅት እነዚህን ፖርቲዎች ይመሩ የነበሩ መሪዎች ከመጋረጃ ጀርባ ከመንግስት ጋር ወይም ከፖርቲዎቹ ተቀናቃኞቻቸው ጋር ውስጥ July 23, 2024 ነፃ አስተያየቶች
አርበኛ አሰግድን በተመለከተ ጥብቅ መልዕክት | በጎንደር ሁሉም ተማረኩ | በጎጃም አመራሮቹ በሙሉ አለቁ | በሸዋ ባንዳወች ተደመሰሱ. | የፋኖ መሪዎች ምላሽ በአርበኛ አሰግድ ዙሪያ ጎንደር ድል በድል ሆነች “ክልሉን እከፍለዋለሁ” አብይ https://youtu.be/EmqwcUHFPwE?si=xkZIkm2Jx9qTs8bD አርበኛ አሰግድን በተመለከተ ጥብቅ መልዕክት || በጎንደር ሁሉም ተማረኩ || በጎጃም አመራሮቹ በሙሉ አለቁ || በሸዋ ባንዳወች ተደመሰሱ የፋኖ መሪዎች ምላሽ በአርበኛ አሰግድ ዙሪያ ጎንደር ድል በድል ሆነች “ክልሉን እከፍለዋለሁ” አብይ July 23, 2024 ዜና
በግርማዊ ጃንሆይ ኃ/ሥላሴ የአፍሪቃ አባት!! በልደታቸው ቀን በጨርፍታ ሲታወሱ፤ በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን) ታሪክ እንደሚያወሳው ግርማዊነታቸው ዐፄ ኃ/ሥላሴ ከሕዝባቸው ጋር በመሆን ለአፍሪካ አንድነትና ነጻነት በብርቱ የታገሉና የደከሙ ታላቅ ሰው ናቸው። ግርማዊነታቸው፤ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን- ለጋናው የነጻነት አባት ዶ/ር ክዋሜ ንኩርማ፣ ለኬንያው የነጻነት አርበኛ July 23, 2024 ነፃ አስተያየቶች
አርበኛ አሰግድ መኮንን እጁን ሰጠ ወይንስ ተያዘ? ሃምሌ15/ 2016 ዜና https://youtu.be/faGR1tOQ3gg?si=yI_VdGn5Y9N-XB6y አርበኛ አሰግድ መኮንን እጁን ሰጠ ወይንስ ተያዘ? ሃምሌ15/ 2016 ዜና July 22, 2024 ዜና
እስክንድር ነጋ ይብቃው፣ ገለል ይበል ታጋይ እስክንድር ነጋ፣ ከነአርበኛ ጋሽ ምንተስኖት ጋር ሆኖ፣ የተወሰኑ ነፍጥ የያዙ ወጣቶችን ከጎኖ አድርጎ፣ የሰጠውን መግለጫ፣ የስታሊን ገብረስላሴ ዛራ ሜዲያ ላይ አየሁት፡፡ ተደረገ የተባለው “ምርጫ” የፈጠረውን ክስተት ተከትሎ የተነሳውን ትልቅ ውዝግ በመመልከት July 22, 2024 ነፃ አስተያየቶች
«ኮማንደር አሰግድ እጁን ከሚሰጥ ራሱን ቢያጠፋ ይቀለዋል» መሳይ መኮንን ኮማንደር አሰግድ መኮንን ለአገዛዙ እጁን ሰጠ የሚለው የብልጽግናው ዲጂታል ሰራዊትን ወሬ ለማጣራት የተወሰኑ ሙከራዎች አድርጌአለሁ። ማረጋገጫ ማገኘት አልቻልኩም። ሆኖም አንድ የሰሜን ሸዋ እዝ ከፍተኛ አመራር ሊሆን የማይችል የካድሬዎች ጫጫታ ነው የሚል መልስ July 22, 2024 ዜና
4 ኪሎን ያስጨነቀው የጄ/ል ተፈራ ጦር | “ፋኖ እኛን ሳይጨ-ርስ 4 ኪሎ አይገባም” ሽመልስ https://youtu.be/L4ED1EkpMjg?si=87JFtuNxA8NtIuus 4 ኪሎን ያስጨነቀው የጄ/ል ተፈራ ጦር | “ፋኖ እኛን ሳይጨ-ርስ 4 ኪሎ አይገባም” ሽመልስ https://youtu.be/7yCZrymO1mM?si=_rYjddZeSIAshZ1L July 22, 2024 ዜና
ከትም አንበሳ ሆይ! አራት እግሮችህን እርስበርስ አጠላልፈው፣ ግራውን ተቀኙ ፊት ኋላን አላትመው፣ ጉልበትህን ሊያሰሉ እየዶለቱ ነው፣ ከትምና አንበሳ እርብትብት አርጋቸው! ሊነክሱህ ሲመጡ ውሾች ተጅብ ጋራ፣ የጥንብ አንሳ ወሬ መስማቱን ተውና፣ ከትም አንበሳ ሆይ ነፋስ ሳታስገባ! July 21, 2024 ግጥም
“የትግሉ እንቅፋቶች ታውቀዋል::ትግላችን እየጠራ ነው አንድነቱ የማይቀር ነው” አርበኛ አሰግድ መኮንን https://youtu.be/LzP_6bQfB0w?si=5sBBie9RvQeM9N72 “የትግሉ እንቅፋቶች ታውቀዋል::ትግላችን እየጠራ ነው አንድነቱ የማይቀር ነው” አርበኛ አሰግድ መኮንን July 21, 2024 ዜና
የራስን (የውስጥን) አስከፊ ውድቀት የማይፈትሽ የመግለጫና የአዋጅ ጋጋታ በጥብቅ ሊፈተሽ ይገባል! July 20, 2024 ጠገናው ጎሹ በመሠረቱ እንኳንስ በእንደ እኛ አይነት ዘመን ጠገብ ፣ግዙፍ እና በእጅጉ አስከፊ በሆነ አጠቃላይ ማለትም ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ፣ ባህላዊ፣ ሞራላዊ፣ ሥነ ልቦናዊ እና መንፈሳዊ ቀውስ በተመታና በመመታት ላይ በሚገኝ አገር ይቅርና በተወሰኑ የእቅድና የክንዋኔ ዘርፎች ፈታኝ ሁኔታ ወይም ቀውስ በሚያጋጥመው የትኛውም አገር ውስጥ ችግሩን ይፋ የሚያደርጉ መግለጫዎችን የመስጠት እና ከጅግሩ መውጫ የሚሆኑ አዋጆችን የማወጅ አስፈላጊነት የሚያጠያይቀን አይመስለኝም። የእኛ የመጀመሪያው ውድቀታችን July 20, 2024 ነፃ አስተያየቶች
ጎንደር ዝምታውን ሰበረ መግለጫ ሰጠ አሰግድ አልተቻለም | “ባስቸኳይ ሄሊኮፕተር ልካችሁ አስወጡን” | ወልቃይት ላይ የተፈራው ጦርነት ፈነዳ | “ትዕስታችንን ጨርሰናል” ጌታቸው ረዳ ጎንደር ዝምታውን ሰበረ መግለጫ ሰጠ አሰግድ አልተቻለም- “ባስቸኳይ ሄሊኮፕተር ልካችሁ አስወጡን” | ወልቃይት ላይ የተፈራው ጦርነት ፈነዳ | “ትዕስታችንን ጨርሰናል” ጌታቸው ረዳ https://youtu.be/UN66ExGc6ks?si=zTzlOA3VIh9MdCSp July 20, 2024 ዜና