ዘ-ሐበሻ

ኢትዮጵያዊነት፡ የአብሮነትና የጥንካሬ ምሥጢር – ቪድዮ

ይህ ሕዝባችን ከሚለያዩት ይልቅ የሚያስማሙት ዕሴቶች ይበዛሉ በሚል፣ በ 50 ዓመታት ውስጥ የመጀመሪያው የሆነ ኮንፈረንስ የመጀመሪያ ሳምንት ቪድዮ ነው። ይህን ቪድዮ ይዘት ተጠቅመው፣ አቅራቢዎቹ ምሁራንን ለበለጠ ማብራሪያና ትምህርት ቃለ መጠይቅ እንዲያደርጉ እንጠይቃለን።
July 28, 2024

የሃይማኖት መሪዎች ሃላፊነት እና የዳንኤል ክብረት አይነት የፖለቲካና የሞራል ዝቅጠት

July 28, 2024 ጠገናው ጎሹ አሳሳቢነቱ ግልፅ የሆነን ጉዳይ ግልፅ፣ ቀጥተኛ እና ገንቢ በሆነ ሂሳዊ አስተያየት ተገቢና ወቅታዊ ትኩረት እንዲያገኝ ፣ ሊያደርሰው የሚችለው ጉዳት እንዳይደርስ እና እያደረሰም ከሆነ የሚያስከፍለው ዋጋ ይበልጥ አስከፊ

የዳንል ክብረት መጽሐፍ ምረቃ እና የትውልድ ማፈሪያነት የማይሰለቻቸው ታዳሚዎቹ

July 27, 2024 ጠገናውጎሹ ሰሞኑን  የሴራ፣ የሸፍጥና የእኩይ ተግባር  ማምረቻና ማከፋፈያ የሆነው የቤተ መንግሥት ፖለቲካ  ጨካኝ  ጠርናፊ የሆነው እና የፖለቲካ ብቻ ሳይሆን እጅግ አደገኛ የሆነ   የሰብዕና  ቀውስ የተጠናወተው አብይ አህመድ አማካሪ የሆነው”ዲያቆንና ሙዓዘ ጥበባት”(  ሰይጣነ ጥበባት ተብሎ

ጄ/ል ተፈራ ታላቅ የምስራች አበሰሩ – አንድ ወጥ ፋኖ | የአገዛዙ 73ኛ ክፍለ ጦር አዛዥ በፋኖ ተያዘ| “ተገደን ነው የወጣነው” የጎንደር ሰልፈኞች

https://youtu.be/BtYJoqislyA?si=s-FPTaIxf33U8YeF ጄ/ል ተፈራ ታላቅ የምስራች አበሰሩ – አንድ ወጥ ፋኖ | የአገዛዙ 73ኛ ክፍለ ጦር አዛዥ በፋኖ ተያዘ| “ተገደን ነው የወጣነው” የጎንደር ሰልፈኞች
July 27, 2024

የጎፋ ሕዝብ ሆይ!

ይች ምድር ፍርደ ገምድሏ ነገር ዓለሟ ውሎዋ ከመጠን በላይ የከፋ፣ ሰዶሞች ተቤተ መንግስት ቁጭ ብለው የጥፋት ወሀ ደረስ በጎፋ፡፡ እንደ እፍኝት ልጆች ተራራው ድንጋዩ አሽዋው ሳሩ ቅጠሉ ከዳና፣ ህፃን ጎልማሳው አዛውንት ባልቴቱን
July 27, 2024

አስቸኳይ ህዝባዊ ጥሪ

July 24, 2024 ዓለማቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት Global alliance for the Rights of Ethiopians (GARE) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት የብዙ ወገኖቻችንን ህይዎት ማለፉን
July 26, 2024

አብይ አህመድ ስለመፈንቅለ መንግስት ስለምን ደጋግሞ ያነሳል? | በጎንደር እና ጎጃም ትልልቅ ከተሞች ፋ-ኖ እጅ ገቡ

አብይ አህመድ ስለመፈንቅለ መንግስት ስለምን ደጋግሞ ያነሳል? በጎንደር እና ጎጃም ትልልቅ ከተሞች ፋ-ኖ እጅ ገቡ ደራሲና ገጣሚ፡- አበረ አዳሙ በአማራ ምሁራን መማክርት ጉባኤ ላይ ያቀረቡት ግጥም https://youtu.be/lPNreitTUgA?si=C75wp10h3hakFfRV
July 25, 2024

አሰግድ የሚሰጥ እጅ የለውም በባንዳዎች ግን ተክዷል | ፋኖ አዲስ አበባ ገብቶ ታሪክ ሰራ |“ፋኖን የምናሸንፍበት መንገድ ፈልጉ” ፊ/ማ | “እድሉን እንጠቀም” አበባው | ጄ/ል ተፈራ ስለ አሰግድ

https://youtu.be/4bhplAYrnmQ?si=iLsibtgC2XRXRr1U ሰበር ዜና – ፋኖ አዲስ አበባ ገብቶ ታሪክ ሰራ |“ፋኖን የምናሸንፍበት መንገድ ፈልጉ” ፊ/ማ | “እድሉን እንጠቀም” አበባው | ጄ/ል ተፈራ ስለ አሰግድ አሰግድ የሚሰጥ እጅ የለውም በባንዳዎች ግን ተክዷል
July 24, 2024
1 16 17 18 19 20 689
Go toTop