ዘ-ሐበሻ

አማራ፣ ኦሮሚያ፦ መንግሥት በተስፋፋ ሁኔታ የሚፈጸም የሰዎች እገታን ሊያስቆምና ተጠያቂነትንም ሊያረጋግጥ ይገባል

በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች አሳሳቢ ሆኖ የቀጠለውን የእገታ ተግባር ዘላቂ በሆነ መልኩ ለማስቆም ለሰዎች እገታ መነሻና አባባሽ ምክንያት የሆነውን የሰላም መደፍረስና የትጥቅ ግጭትን በዘላቂነት በሰላማዊ መንገድ መፍታትን ጨምሮ ውጤታማ እርምጃዎችን መውሰድ አስፈላጊ ነው
September 5, 2024

ሥሙን እና ማንነቱን መግለጽ ያልፈለገ ጄኔራል ለፋኖ መሪዎች ያስተላለፈው መልዕክት/ የወታደራዊ ምክር ቤቱ ስብሰባ ግምገማና ቀጣይ አቅጣጫ/ ወታደሩ ተዳክሟል

ሥሙን እና ማንነቱን መግለጽ ያልፈለገ ጄኔራል ለፋኖ መሪዎች ያስተላለፈው መልዕክት/ የወታደራዊ ምክር ቤቱ ስብሰባ ግምገማና ቀጣይ አቅጣጫ/ ወታደሩ ተዳክሟል
September 4, 2024

የአብይ ኮሬ ነገኛ በ ዘማታሪስ ሰርክል መነጽር

አብይ አህመድ ጠ/ሚ ከመሆናቸው በፊት ወታደር የነበሩና በኢንሳ (INSA) የመረጃደህንነት አስተዳደር ዳሪክተር ሆነው ያገለገሉ ናቸው፡፡ በዚህ የስራ ዘመናቸው ውስጥ እሳቸው እንደነገሩንና የውጭ ሃገር ጋዜጠኞች እሳቸውን ቃለ መጠይቅ አድርገው እንደቀረቡት ፤ የ ዘ
September 3, 2024

ፋኖነት/አርበኝነት ከየት ወደ የት?

September 3,  2024 ጠገናው ጎሹ ፋኖ (Patriot/hero/heroine) እና ተቃራኒው የሆነው ባንዳ (traitor/betrayer/the sell out to the enemy) የተሰኙ የማንነት/የምንነት መገለጫ ቅፅል ቃላት አመጣጥ ከውጭ ወረራ በተለይም ከፋሽስት ጣሊያን ወረራ ጋር የተያያዙ መሆናቸውን ከማስታወስ ያለፈ ብዙ ማለት አያስፈልገኝም። እነዚህ ተቃራኒ ቃላት
September 3, 2024

ወቅታውያን ሁኔታወቻችን በፍልሰታ

ነሐሴ 16 ቀን 2016 ዓ/ም ቀሲስ አስተርአየ [email protected] ፍልሰታ  ሐዋርያት የእመቤታችን አካል ፈልገው ያገኙበትን የጸሎት መልስ የምናስታውስባት ናት፡፡ ከፍልሰታ ጋራ ያሉን ትስስሮች  ብዙ ናቸው፡፡ በእምነት ከሚመስሉን አብያተ ክርስቲያናት ጋራ  ከተሳሰርንባቸው ቀኖናወች አንዷ ናት፡፡  አካላችንን ከተለመደው እንቅስቃሴያችን

አሜሪካ በዐቢይ አህመድ የተሾሙትን የሌንጮ ባቲን የአምባሳደርነት ሹመት አልቀበልም አለች

በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያው አምባሳደር ነው !! ሹሞቻቸውን በስልጣን ላይ የማያበረክቱት የብልጽግናው መሪ ዐቢይ አህመድ አሊ በ6 ዓመታት ውስጥ ሹመው የሻሯቸው ባለስጣናት ብዛት ካለፉት 60 ዓመታት ሹም ሽር ጋር አቻ ነው የሚሉ አስተያየቶች
August 28, 2024

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን አሚኮን በምክትል ስራ አስፈፃሚነት የሚመራው የብልፅግናው ሹም በቁጥጥር ስር ዋሉ

የፋኖ ብርቱ እንቅስቃሴ ደግሞ በአማራ ህዝብ ገንዘብ ተቋቁሞ የብልፅግናውን መንግስት የጥፋት አዋጅ እያራገበና የጥፋ አዋጁን እያስፈፀመ ያለውን የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን አሚኮን በምክትል ስራ አስፈፃሚነት የሚመራው የብልፅግናው ሹም በቁጥጥር ስር መዋሉ ተሰምቷል ዝርዝሩን
August 28, 2024

ስብሰባው በተቃውሞ ተበተነ | የአብይና የጌታቸዉ ሴራ | የጀኔራሎች ስብሰባ ላይ ጥቃት ተፈፀመ | ሙሴቬኒ ስለኢትዮጵያ የብሄር ፖለቲካ | መለስ ነገሩኝ ያሉት ሚስጥር

የጀኔራሎች ስብሰባ ላይ ጥቃት ተፈፀመ ሽመልስ አብዲሳ የራያ ሽማግሌ../አድማዉ ቀጥሏል/የሸዋ ፋኖ ጀብድ ሰራ/የዘመነ ካሴና አሳምነዉ ጽጌ ቃል – ስብሰባው በተቃውሞ ተበተነ
August 27, 2024

ከድጡ ወደማጡ፤ ከአንድ ዕዳ ወደ ሌላ ዕዳ! የአዙሪት ጥምጥም ውስጥ የመግባት አባዜ!

ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) ነሐሴ 27፣  2024(ነሐሴ 20፣ 216)     መግቢያ አንድ ሰሞን እንደዋና መነጋገሪያ ሆኖ የሚናፈሰው ዜና ኢትዮጵያ ለዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት(IMF) የድረስልኝ ጥሪ ካቀረበች በኋላ ከገንዘብ ድርጅቱ የ2.9 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ብድር ለማግኘት ስምምነት
1 11 12 13 14 15 689
Go toTop