ዋለልኝ መኮንን ዳግም ሞቷል! – ሙሉዓለም ገ/ መድህን “ዋለልኝ መኮንን” የሚለው ሥም በኢትዮጵያ (የቅርቡ) የሃምሳ ዐመት ፖለቲካዊ ትርክት ውስጥ ገዝፎም ሆነ አወዛግቦ መኖሩ አያከራክርም፡፡ ግርድፍና ስሁት ብያኔውንም የዓድዋ እና የወለጋ ልሂቅ እንደ “ዐሥርቱ ትዕዛዛት” ተቀብለው በሕዝብ መሃል ቁርሾ አንብረውበታል፤ ሰሜኑን August 27, 2024 ከታሪክ ማህደር
የውጭ ሀገር ነጋዴዎች በጅምላም ሆነ በችርቻሮ ንግድ ሂደቱ መመርመር አለበት ሙሼ ሰሙ የውጭ ሀገር ነጋዴዎች በጅምላም ሆነ በችርቻሮ ንግድ ላይ እንዲሰማሩ የኢትዮጵያ ገበያ ክፍት መደረጉ ወደ ነጻ ገበያ ስርዓት ለሚደረገው ጉዞ ትልቅ እመርታ መሆኑ ጥርጥር የለውም። ሂደቱ መመርመሩና መፈተሹ እንደተጠበቀ ሆኖ። ዛሬ August 27, 2024 ኢኮኖሚ
ከባቡጂ ሞት ጀርባ እነማን ነበሩ | ጀግኖቹ ጎንደር ጥሰው ገቡ ከፍተኛ ባለስልጣናት ተያዙ | በሸዋ ፋኖ ድል አደረገ/ከፍተኛ ደህንነቱ ተሸኘ.. | አገዛዙን ያስደነገጠ ውይይት በጎንደር ተደረገ ጀግኖቹ ጎንደር ጥሰው ገቡ ከፍተኛ ባለስልጣናት ተያዙ- በሸዋ ፋኖ ድል አደረገ/ከፍተኛ ደህንነቱ ተሸኘ.. አገዛዙን ያስደነገጠ ውይይት በጎንደር ተደረገ https://youtu.be/lfXaXr6bigQ?si=xXo81MAm1zAtisij August 25, 2024 ዜና
ግራ ገብቶ ግራ የሚያጋባው የዲያስፖራ ውዥንብር እና ትርምስ!! በዚህ ፅሁፍ “ዲያስፖራ” የሚለውን ጥቅል ቃል በውስጡ ግን ብዙ ታሪካዊ እና ጥናታዊ ትንታኔ ያለውን ቃል ትርጉም ለመተንተን አንሞክርም። ነገር ግን ስደተኞችን ተቅብላ የጥገኝነት መኖሪያ ፍቃድ ለመጀመርያ ጊዜ የሰጠችው የኛይቱ ሃገር ኢትዮጵያ ሁና August 24, 2024 ነፃ አስተያየቶች
የአማራ ፋኖ ተጋድሎዎች ከሰሞኑ | የአማራ ፋኖ ተጋድሎዎች ከሰሞኑባህርዳር ከባድ ፍንዳታ ስብሰባው በድንገት ተበተነ |, ፋኖ ወደ አራት ኪሎ ቤተመንግስት እየገሰገሰ ነው‼️ ባህርዳር ከባድ ፍንዳታ ስብሰባው በድንገት ተበተነ – የአማራ ፋኖ ተጋድሎዎች ከሰሞኑ ፋኖ ወደ አራት ኪሎ ቤተመንግስት እየገሰገሰ ነው‼️ https://youtu.be/AqWjelJ9R94?si=6MLsHi6InJKV3cqi August 24, 2024 ዜና
‹‹ህወሃት የራሱን ሰዎች በጊዚያዊ አስተዳደር ውስጥ ለመመደብ የማንንም ይሁንታ አይጠይቅም›› ዶ/ር ደብረጺዮን ሐሙስ ነሐሴ 16 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ) ህወሃት የራሱን ሰዎች በጊዚያዊ አስተዳደር ውስጥ ለመመደብ የማንንም ይሁንታ አይጠይቅም ሲሉ የህወሃት ሊቀመንበሩ ዶ/ር ደብረጺዮን ገብረሚካኤል አስታውቀዋል፡፡ በመቀለ ሳምንታትን ያስቆጠረው ፖለቲካዊ ውጥረት አሁንም እንደቀጠለ ነው፡፡ August 22, 2024 ዜና
“ዘርይሁን – 13″ የሚል ስያሜ የተሰጠው የጦር መሳሪያ ማምረቻ የምርምር ማዕከል አቋቁመናል!” -ፋኖ አስረስ ማረ “ላለፉት 6 ወራት የወረቀት ስራዎችንና ሌሎች ምርምሮችን በማጠናቀቅ “ዘርይሁን – 13” የሚል ስያሜ የተሰጠው የጦር መሳሪያ ማምረቻ የምርምር ማዕከል አቋቁመናል፡፡ ለሁሉም የፋኖ አደረጃጀቶች በከፍተኛ ደረጃ የሐይል ሚዛን ሺፍት ሊያቀዳጅ የሚችል የምርምር ተቋም August 22, 2024 ዜና
እስክንድር ነጋ ተካደ | ከፍተኛው የደህንነት ሀላፊ ተሸኘ | ሰራዊቱ ለቆ ሊወጣ ነው? “በቃን ህዝቡ ጠልቶናል”ባለስልጣናቱ ከነገ ጀምሮ እግዱ ተነስቷል እስክንድር ነጋ ተካደ | ከፍተኛው የደህንነት ሀላፊ ተሸኘ ሰራዊቱ ለቆ ሊወጣ ነው? “በቃን ህዝቡ ጠልቶናል”ባለስልጣናቱ ከነገ ጀምሮ እግዱ ተነስቷል August 22, 2024 ዜና
TEDDY AFRO – ሰዉየዉ (ኅብረ ዝማሬ) | sewuyew – እናንዬ (ኅብረ ዝማሬ) | enanye [New! Official Single 2024] – With Lyrics TEDDY AFRO – ሰዉየዉ (ኅብረ ዝማሬ) | sewuyew – እናንዬ (ኅብረ ዝማሬ) | enanye [New! Official Single 2024] – With Lyrics TEDDY AFRO – ሰዉየዉ (ኅብረ ዝማሬ) | sewuyew – [New! Official August 21, 2024 ሰብአዊ መብት·ዜና
ከባሕርዳር ከተማ አስተዳደር ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ መምሪያ የተሰጠ መግለጫ የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ መምሪያ በታዳጊዋ ሄቨን አሰቃቂ ህልፈተ ህይወት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን አሁንም በድጋሜ ይገልፃል:: ሐምሌ 25 / 2015 ዓ/ም በባሕር ዳር ከተማ ዳግማዊ ሚኒሊክ ክፍለ ከተማ August 19, 2024 ዜና
ማህበራዊ ሚዲያ እና የአማራ የህልውና ትግል፡ የሀሰት መረጃ ስርጭት ተጽዕኖ ግርማ ብርሃኑ (ፕሮፌሰር) (ከእንግሊዝኛ ወደ አማርኛ የተረጎመው፡ ደሳለኝ ቢራራ) መግቢያ ስለማህበራዊ ሚዲያ አሉታዊ ገጽታዎች ብዙ ተብሏል። ተጽዕኖዎቹም ፈርጀ ብዙ መሆናቸው ታውቋል። የስነተግባቦታችን ባህርይ የሚወሰነውም በማህበራዊ ሚዲያዎቹ አጠቃቀም ላይ በምናሳየው ስ ምግባር እየሆነ መጥቷል። አሉታዊ ይዘት የሚበዛበት ተግባቦት በየማህበራዊ ሚዲያው እየተንሰራፋ ነው። August 18, 2024 ነፃ አስተያየቶች
በርካታ ከተሞች ነፃ ወጡ የህወሓት የመጨረሻ ከባድ ውሳኔ | ባንዳው በፋኖ እጅ | በአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ላይ ከፍተኛ ጥቃትፈፀመ | በርካታ ከተሞች ነፃ ወጡ የህወሓት የመጨረሻ ከባድ ውሳኔ ባንዳው በፋኖ እጅ- በአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ላይ ከፍተኛ ጥቃትፈፀመ| https://youtu.be/SSTbMbCiV9w?si=txSUbIrVOsbMCO7n August 18, 2024 ዜና
የኢትዮጵያ አየር መንገድን ቀዳሚው የቦይንግ ባለቤት ያደረጉት የልዑል ራስ መንገሻ ሥዩም ፅታን በጨረፍታ እንደ መንደርደሪያ፤ ልዑል ራስ መንገሻ ሥዩም የ98ኛ ዓመት ልደታቸውን ከማክበራቸው ጥቂት ሳምንታት በፊት በአፍሪካ ኅብረት ኔልሰን ማንዴላ የመስብሰቢያ አዳራሽ በተካሄደው፤ ‹የአፍሪካ ወጣቶች የሰላም ኮንፈረንስ› ላይ በመገኘት ያስተላለፉት መልእክት ብዙዎችን የስብሰባውን ተሳታፊዎችን ያሰደነቀ ነበር። August 18, 2024 ዜና