”ኦሮሞ አያመሰግንም” ዐቢይ ፤ ”ላሟም ጥጃዋም የኦሮሞ ሆናለች” ሽመልስ ”ኦሮሞ አያመሰግንም” ዐቢይ ፤ ”ላሟም ጥጃዋም የኦሮሞ ሆናለች” ሽመልስ October 3, 2024 ዜና
ኳሷ ያላችው እስክንድር ነጋ ጋር ነው – ግርማ ካሳ እስክንድር ነጋ በኢትዮ360 ቀርበ ነበር፡፡ ማስታወቂያውን አስቀድሞ ስለሰማሁ ቃለ ምልልሱን አደመጥኩት፡፡ እንደሚታወቀው፣ የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ አንድነት ድርጅት የሚባለውን መቋቋምና፣ የድርጅቱ መሪ እስክንድር ነጋ መሆኑን ተከትሎ፣ ከሶስት ወር በፊት በፋኖ አመራሮች መካከል ውዝግብ October 2, 2024 ነፃ አስተያየቶች
ጦርነቱ አማራ ክልል ብቻ ከመሰለን ተሳስተናል! ይነጋል በላቸው የኦሮሙማ መንጋ ኢትዮጵያን በአጠቃላይ፣ አማራን ደግሞ በተለይ ከምድረ ገጽ ለማጥፋት የአራት ኪሎን ቤተ መንግሥት ከተቆጣጠረ ስድስተኛውን ዓመት አጠናቆ የሰባተኛው እኩሌታ ላይ ደርሷል፡፡ በዚህ የጥፋት ጉዞው ብዙ ነገር ተምረናል፡፡ ዋናውና ትልቁ October 2, 2024 ነፃ አስተያየቶች
የ17 ጀኔራሎቹ አዲስ ዘመቻ ምን ይጨምራል? አስደንጋጩ የአማራ ክልል መረጃ የ17 ጀኔራሎቹ አዲስ ዘመቻ ምን ይጨምራል? አስደንጋጩ የአማራ ክልል መረጃ October 2, 2024 ዜና
አረንጓዴ ልብ፣ ጥቁር ልብ፣ ሰይጣናዊ መንፈስ! ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) (መስከረም 21፣ 2017) October1, 2024) በጀርመን፣ በፍራንክፈርት አማይን በሚባል የታወቀ የፋይናንስና የባንክ ከተማ በወጣት ኢትዮጵያውያን ተማሪዎችና ሰራተኞች የተቋቋመ አረንጓዴ ልብ(Green Heart) የመረዳጃ፣ የባህልና ከዚህም በመሆን አገር ቤት ውስጥ ችግር የገጠማቸውን ሰዎች የሚረዳ በህግ October 2, 2024 ነፃ አስተያየቶች
የረሃብተኞች የጣር ድምጽና የሠማዕታት ደም ጩኸት ለፍትህ ያልቆሙትን ሁሉ ያውዳል – ከበየነ በሞጆ፣ ሎሜ ወረዳ የመልዓከ-መንክራት ቀሲስ ወልደ እየሱስ አያሌው እስከነቤተሰባቸው በግፍ የመገደል ዜና በሰማን ሰሞን በዚሁ ወረዳ ሌሎች ስምንት የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በተመሳሳይ ሁኔታ ተገደሉ የሚል ሌላ ዜና ተሰራጨ። እግዚአብሄር በአምሳሉ በፈጠራቸው የሰው October 1, 2024 ሰብአዊ መብት
የፋኖ መንፈስ በውስጡ የሌለን ደስኳሪ የአማራ ምሁር አትስሙ! በላይነህ አባተ ([email protected]) የፋኖን ሺህ ዘመናት የነፃነት፣ የሥነምግባርና የፍትህ ተጋዶሎ ያልተረዳው የዓለም ክፍል “ፋኖ ምንድነው?” ብሎ እየጠየቀ ነው፡፡ ያልተረደው የዓለም ክፍል ስለ ፋኖ ምንነት ቢጠይቅ ተገቢ ነው፡፡ እጅግ የሚያሳፍረው ፋኖ የተለመደውን ተጋድሎ September 30, 2024 ነፃ አስተያየቶች
በአማራ የክልሉ አመራች ታሰሩ | በጎንደር ለመጀመሪያ ጊዜ በሂሊኮፍተር የታገዘ ው*ጊያ ተከፍቶብናል በጎንደር ለመጀመሪያ ጊዜ በሂሊኮፍተር የታገዘ ው*ጊያ ተከፍቶብናል’.ፋኖ ብርሃኑ ነጋ/ዛሬ በርካታ ባለስልጣናት ይያዛሉ September 30, 2024 ዜና
ሰላም ከባዶ ምኞት፣ ተስፋስ እና ስብከት ፈፅሞ አይወለድም! September 30, 2024 ጠገናውጎሹ የሰላም ( peace) ምንነትና እንዴትነት የሰላም እጦት ከፍተኛ መገለጫ የሆነው የለየለት ግጭትና ጦርነት ካለመኖር ሁኔታና እሳቤ አልፎ የሚሄድ እጅግ ጥልቅና ዘርፈ ብዙ የመሆኑ እውነትነት የሚያጠያይቀን አይመስለኝም። ለመሆኑ ወቅታዊና September 29, 2024 ነፃ አስተያየቶች
ኮለኔሉ ወደ ፋኖ/የመንግስት ሽንፈት/የፋኖ ኮማንዶ አስቸኳይ ጥሪ | ጥምር ጦሩ በገባበት አለቀ/የፋኖ ታላቅ ጀብድ/የዘመነ ካሴ ጀግንነት ኮለኔሉ ወደ ፋኖ/የመንግስት ሽንፈት/የፋኖ ኮማንዶ አስቸኳይ ጥሪ ጥምር ጦሩ በገባበት አለቀ/የፋኖ ታላቅ ጀብድ/የዘመነ ካሴ ጀግንነት September 28, 2024 ዜና
የኢሰመኮ ሪፖርት እጅግ አሳዛኝና አስደንጋጭ ነው። የአብይ አህመድ ሰራዊት በአማራ ክልል በሶስት ወራት ብቻ የፈፀመው ጭፍጨፋ በመንግስታዊው ኢሰመኮ ሪፖርት ይፋ ሁኗል። ©ሰኔ 2 ቀን 2016 ዓ.ም. ሌሊት በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሰው የታጠቀ ቡድን (በተለምዶ “ፋኖ”) አባላት ከክልሉ አዊ ብሔረሰብ ዞን፣ ቲሊሊ ከተማ አሽፋ ቀበሌ እንደወጡ የመንግሥት የጸጥታ አካላት ወደ ቀበሌው በመግባት ሰኔ 3 ቀን September 26, 2024 ሰብአዊ መብት
የአብይ አስተዳደርና የዶ/ር ብርሃኑ አኒ-ሚኒ-ማኒሞ የጠ/ሚ አብይን የ2017 ዓ.ም. እንኳን አደረሳችሁ መልእክትን ከፌስቡክ ገጻቸው ላይ አነበብኩት፡፡ዘመኑ ላይ ተፈላሰፉበት ወይስ ምንድን ነው ነገሩ? ዘመን እድል ነው አሉን፡፡ እድል ማለት እንደ አማርኛው መዝገበ ቃላት ትርጉም ከሆነ እጣ ክፍል፣ ግንባር September 26, 2024 ነፃ አስተያየቶች