ዘ-ሐበሻ

አብይ አህመድ በገዛ ወሬው የስከረ መሪ – አንዳርጋቸው ጽጌ

ነሃሴ 2016 የሚገርም ዘመን፣ ከዋናው የሃገር መሪ እስከ ተራው ካድሬ ምንም አይነት የሞራል ኮምፓስ የሌላቸው፤ የሞራል ልጓማቸው የተበጠሰባቸው ሆነዋል። የኢትዮጵያ ጉዶች ። እንዳንዴ ለእነዚህ ሰዎች አጓጉል ንግግር መልስ መስጠት እንደነሱ መሆን ነው

በእነ ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) የሚመራው የህወሃት ቡድን እነ ጌታቸው ረዳ በህወሓት ስም እንዳይንቀሳቀሱ አግጃለሁ አለ

ቅዳሜ ነሐሴ 11 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ) ውጥረትና መካረር የበዛበት የህወሃት ፖለቲካዊ ተቃርኖ ልዩነቶች አሁንም ጎልተው መታየታቸውን ቀጥለዋል፡፡ ይህን ተከትሎም የህወሃትን 14ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ በውዝግብ ውስጥ ሆኖ እያከናወነ ያለው የነ ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል
August 17, 2024

የአማራ ፋኖ የሚታገለው በአንድ አና ለአንድ መርህ ነው! ሁለት መስመር እና ሁለት አላማ የለውም

ዶ/ር መንግስቱ ሙሴ በአንድነት ስም ግለሰብ ለማንገስ የፈለጉ የዲያስፖራ አንዳንድ ዩቲውበሮች እና የአገዛዙ የዲጅታል ሰራዊት በመቧደን በተለይ በጎጃም እና በጥቅል ደግሞ በአማራ ፋኖ ላይ እየተካሄደ ያለው የፕሮፖጋንዳ ዘመቻ ቀጥሏል። አገዛዙ በዋለበት የጦርሜዳ

ገንዘብን ለገበያ ተዋንያን ልቅ በማድረግ፣  ወይም በገበያ እንዲተመን በማድረግ የአንድን  አገር ኢኮኖሚ በጠንካራ መሰረት ላይ መገንባት ይቻላል ወይ?

ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ነሐሴ 5፣ 2016 (ነሐሴ 12፣ 2024) ሰሞኑን የኢትዮጵያ መንገስት ተብዬው ተጨማሪ ብድር ለማግኘት ሲል ከዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት(IMF) የቀረበለትን ቅድመ ሁኔታ ማለትም ገንዘብን በገበያ እንዲተመን ተግባራዊ እንደሚያደርግ ተስማምቷል። የኢትዮጵያን ብር በገበያ ወይም  በአቅራቢና በጠያቂ እንዲተመን

የመጨረሻው ዘመቻ ታወጀ ጎጃም ወሎ ትዕዛዝ ተሰጠ አሁን የደረሱን መረጃዎች Vዘመነ በመላው ጎጃም አወጀ – የተከበሩ አቶ ክርስቲያን ታደለ ተመረዙ |ኮ/ር አሰግድ እና ኮ/ል ጌታሁን አሳዛኝ ነገር ተሰማ|

የመጨረሻው ዘመቻ ታወጀ ጎጃም ወሎ ትዕዛዝ ተሰጠ አሁን የደረሱን መረጃዎች-  ዘመነ በመላው ጎጃም አወጀ – የተከበሩ አቶ ክርስቲያን ታደለ ተመረዙ |ኮ/ር አሰግድ እና ኮ/ል ጌታሁን አሳዛኝ ነገር ተሰማ|
August 10, 2024
aklog birara 1

ተስፋ የሰጠውና እመርታዊ የሆነው የአማራ ፋኖ እንቅስቃሴ ምን መሰናክል ገጠመው? እኛስ በጋራ ምን ማድረግ አለብን? 

አክሎግ ቢራራ (ዶር)  የአማራ ፋኖ ለአማራ ሕዝብ ህልውና እንቅስቃሴና ትግል በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ከፍተኛ ቦታ ይዟል።  አዎንታዊ ክስተቶች ምንድን ናቸው?   የአማራውን ትግልና እምቢተኛነት የጀመረው የአማራው ሕዝብ ነው፤ ባለቤቱም ሕዝቡ ነው። አማራውን ለእምቢተኛነት

በጎጃም ተሽከርካሪዎች ታገዱ | የባህርዳር ኦፕሬሽን – “ስልጣኑን ውሰዱ” ስልጣን ለመልቀቅ የጠየቁ 4 ባለስልጣናት| ሃላፊው ተሸኘ | ጄ/ሉ መርዶ ላኩ “ዋና ዋና መስመሮች በፋኖ ተይዘዋል”|

https://youtu.be/lA1uBbkw9z0?si=f4qUsPXrqO8LUUIH https://youtu.be/aOIn9_nbWqE?si=4o5abc2JnzbNim-w የባህርዳር ኦፕሬሽን – “ስልጣኑን ውሰዱ” ስልጣን ለመልቀቅ የጠየቁ 4 ባለስልጣናት| ሃላፊው ተሸኘ | ጄ/ሉ መርዶ ላኩ “ዋና ዋና መስመሮች በፋኖ ተይዘዋል”| https://youtu.be/QSZswgzgX3w?si=j8w466IA_3Q9G7aU በጎጃም ተሽከርካሪዎች ታገዱ
August 9, 2024

በገበያ ላይ የተመሰረተ የውጭ ምንዛሪ ተመን ስርአት በኢትዮጵያ – የህልም አለም – በክቡር ገና

ኢትዮጵያ ሰሞኑን ከውስን የውጭ ምንዛሪ ተመን ወደ በገበያ ላይ ተመሰረተ ነጻ የውጭ ምንዛሪ ተመን ስርአት መሸጋገሯ አብይ የኢኮኖሚ ፖሊሲ ለውጥ ማድረጓን ያሳያል፡፡ ይህ ለውጥ በተለይ በምእራቡ አለም ተወድሷል፡፡ በገበያ ላይ የተመሰረተ የውጭ

አብይአህመድ “ደካማ፥ አቅመ ቢስ፥ አረመኔ፥ በስልጣን ጥም ያበደ፥ ክፉ ነው” አቶ ገዱ እንዳርጋቸው

አብይአህመድ “ደካማ፥ አቅመ ቢስ፥ አረመኔ፥ በስልጣን ጥም ያበደ፥ ክፉ ነው” አቶ ገዱ እንዳርጋቸው ይናገራሉ። አቶ ታየ ደንዳና ፣ በርካታ በቅርብ የሚያውቁት ሁሉ እንደመሰከሩበት አቶ ገዱም በይፋ በጻፉት ጽሁፍ ይህንኑ ሃቅ ደግመውታል። ለአብይ
August 8, 2024

የአገዛዙ ሰራዊት ለቆ መውጣት ጀመረ | እስክንድር ነጋ ለአሜሪካ ምላሽ ሰጠ | አማኑኤል ከተማ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገባች | በጎንደር አስራ አራተኛው ግዙፍ ክፍለጦር ተመሰረተ | በዶላሩ የጦር መሳሪያ ሊገዙበት ነው…

ጀግኖቹ ከተሞችን ተቆጣጠሩ የታገቱ ተማሪዎች ጉድ አሰሙ ህወሃቶች እርስበርስ ተናከሱ ጎንደር አስራ አራተኛው ግዙፍ ክፍለጦር ተመሰረተ እስክንድር ነጋ ለአሜሪካ ምላሽ ሰጠ | በዶላሩ የጦር መሳሪያ ሊገዙበት ነው… የአገዛዙ ሰራዊት ለቆ መውጣት ጀመረ
August 7, 2024

የአማራ ፋኖ በጎንደር አርበኛ ባዩ ቀናው መግለጫ | የባህርዳር ውጥረት – ምን ተፈጠረ? | ገዱ አንዳርጋቸው ፋኖን ተቀላቀሉ

https://youtu.be/GMjaXoaAvho?si=JHLNavMjxMse3KFg https://youtu.be/zsnYsJHwmfg?si=MZnzCl3JpShe5ByK የባህርዳር ውጥረት – ምን ተፈጠረ? | የአማራ ፋኖ በጎንደር አርበኛ ባዩ ቀናው መግለጫ አወጡ |  ገዱ አንዳርጋቸው ፋኖን ተቀላቀሉ
August 6, 2024

አትሌት ፅጌ ዱጉማ ለኢትዮጵያ በኦሊምፒክ የብር ሜዳሊያ አስገኘች

ፅጌ ዱጉማ ለኢትዮጵያ በ800 ሜትር በታሪክ የመጀመሪያውን ሜዳሊያ አስገኘች በ33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች አትሌት ፅጌ ዱጉማ በ800 ሜትር ሴቶች ፍጻሜ ሁለተኛ በመውጣት ለኢትዮጵያ የብር ሜዳሊያ አስገኝታለች። የፅጌ ታሪክ በጥቂቱ ” አባቷን አታውቃቸውም፤ ገና
August 6, 2024
1 13 14 15 16 17 689
Go toTop