የፋኖ የአዲስ ዓመት ጥሪ | ወታደሩን አሽመድምደነዋል |
https://youtu.be/8-7YHziSCmg?si=lW6vEtiY-Ii0rXTM የፋኖ የብርጌድ አዛዥ ስለ ድርድርና የአዲስ ዓመት ጥሪ | Hiber Radio Special Program Sep 11, 2023
አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ስለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድና ስለፕ/ር ብርሃኑ ነጋ
https://youtu.be/uT5J9x38t-4?si=WSkS70CVFm_-c6FI አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ስለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድና ስለፕ/ር ብርሃኑ ነጋ
እናንተዬ ፦ ዉሸት ይጋባልን ወይንስ ይወረሳል ?? (እውነቱ ቢሆን)
ወያኔ በቅዠት የተፈጠረ፣ እየቃዠ የሚኖርና በመጨረሻም ምንም ነገር ሳይሳካለት ቃዥቶ የሚጠፋ ስብስብ ነው፡፡ በአምሳሉ መናጆወቹን ፈጠረ፡ ኢህዴን ቆይቶም ብአደን አሁን ደግሞ የአማራ ብልጽግና ብሎ
የሀገርን ትንሣኤ ለማፋጠን ፋኖን ከሠርጎ ገቦች ሤራ መጠበቅ – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ
የሚወራውና መሬት ላይ ያለው እውነት እየተለያየብኝ ስጨነቅ የታዘበ አንድ ወዳጄ የአማራ ፋኖ ትግል በገንዘብ በተገዙ ፋኖን መሳይ ፋኖዎች በአንዳንድ ቦታዎች እክል እየደረሰበት መሆኑን ጠቆም
ጣምራ ፌደራሊዝም ወደ ፍጹም ኅብረት! – ገለታው ዘለቀ
በዓለም ላይ ሃገር የሚባለውን ግዙፍ ማህበር የመሰረቱ የሰው ልጆች ሁሉ ይህንን ማህበራቸውን ፍጹም የማይከፋፈል ማህበር አድርገው ና ይህንን ጠገግ የማይነካ ና የማይገሰስ አድርገው ይኖራሉ
የዳንኤል ክብረት ጎቤልሳዊ ፍፃሜ
ሐሳዊ ተዋኙ (con artist) ጭራቅ አሕመድ ወደር የለሽ የሐሰት ትወና ክሂሎቱን በመጠቀም አያሌ ጉምቱ ጦቢያውያንን አይዋረዱ ውርደት አዋርዷል። ከሁሉም በላይ ያዋረደው ግን ያለ ምንም ጥርጥር ዳንኤል ክብረትን ነው።
ህዝብ አይሰሳትም
የእኛ ኢትዮጵያዉያን ችግር ዞትር “ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ ከሆነ ከራርሟል ፡፡ እንዲያዉ ዕዉነት መናገር ስለዕዉነት ማደር ቀረ እንጂ የግማሽ ክ/ዘመን ዕድሜ ያስቆጠረ የህዝብ እና
የኢትዮጵያ መንግስት ከአማራ ኃይሎች ጋር ጦርነት ውስጥ መግባት ለምን ፈለገ?
ኤፍሬም ማዴቦ ([email protected]) አገራችን ኢትዮጵያ ባለፉት ሃምሳ አመታት ከረሃብ፣ ከጦርነት፣ ከመፈናቀልና ከፖለቲካዊ፣ ኤኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ችግሮች ተገላግላ እፎይ ብላ የኖረችባቸው አጋጣሚዎች በጣት የሚቆጠሩ ናቸው።