ለስላሳ ከንፈር ቁጣን ታበርዳለች
በሺዎች የሚቆጠሩ ትዳሮች ውስጥ ባልና ሚስት በቤት ውስጥ የጎሪጥ የመተያየታቸው ነገር ይታያል:: የአብዛኞቹ ትዳር ውስጥ ፍቅር በፍቅረኛነት ዘመን ያለቀ ይመስል አንድ ት ውስጥ አንድ
ከታሪክ ማህደር: የሥነ – ጽሑፍ መምሕር፣ ገጣሚ እና የተውኔት ጠቢቡ አንጋፋው ደራሲ ዳኛቸው ወርቁ
ህዳር 22 ቀን 1987 ዓ.ም የሥነ – ጽሑፍ መምሕር፣ ገጣሚ እና የተውኔት ጠቢቡ አንጋፋው ደራሲ ዳኛቸው ወርቁ በተወለደ በ 59 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት
ወንዶች ውስጥ ኤች አይ ቪ ምልክቶች: እንዴት አደጋ መገንዘብ ነው?
የአጋጣሚ ነገር ሆኖ ይህ በሽታ, የሚያዳክም ቫይረስ ነው ስታቲስቲክስ አኳያ ጾታ በ ፈጽሞ ምንም ልዩነት የለውም. በዚህ መሠረት, እኩል ክፍሎች ይችላሉ ወንዶችም ሆኑ ሴቶች
በሀገራችን የመጀመሪያው ሲኒማ ቤት ‹‹የሰይጣን ቤት› በመባል የሚታወቀው ኢትዮጵያ ሲኒማ በወቅቱ አገልግሎት ሲሰጠ ይህንን ይመስላል
በሀገራችን የመጀመሪያው ሲኒማ ቤት ‹‹የሰይጣን ቤት› በመባል የሚታወቀው ኢትዮጵያ ሲኒማ በወቅቱ አገልግሎት ሲሰጠ ይህንን ይመስላል፡፡
ምንም ብታደርጉ ሰዎች ከማውራት አይመለሱም
ደሀ ብትሆን የመናጢ ልጅ ፤ ሀብታም ብትሆን ዶላር ያሳበጠው ይሉሀል። ከሴት ጋር ብትሄድ ሴሰኛ ፤ ብቻህን ብትሆን ወፈፌ ይሉሀል ። ☞ ብትፈጥን ቀዥቃዣ ፥