ማህደር

Abiy Satana

የጠቅላይ ሚኒስትሩ አምላክ

September 16, 2023
ጠ/ሚ አብይ ለ2016 ዓ.ም. ዘመን መለወጫ በጽሁፍ ባስተላለፉት መልእክታቸው ውስጥ “…ጽኑ መርህ፣ ብርቱ ህዝብና የማይሸነፍ አምላክ ስላለን እዚህ ደርሰናል…” ብለውናል፡፡ ይህን ካነበብኩ በኃላ እሳቸውን
88y9y9hh9 1 1

ይድረስ ለወጣቱ! የጎሰኝነት ስካር አላፊ ደስታ እንጅ ዘላቂ ሰላም አያስገኝም!

September 13, 2023
የወጣትነት መግገለጫው ዘርና ኃይማኖት መሆን ይችላልን? ላንተ ለ25 አመቱ የሶማሌ ወጣት፣ ከ 60 አመት ሌላ ሶማሌና ከ 25 አመት ጉራጌ የቱ ነው አንተን የሚመስለው? ላንቺስ አማርኛ ለምታቀላጥፊው የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ  የኑሮ ጓደኛ ስትመርጪ ቋንቋዬን ካልተናገረ  ብለሽ ነው ወይስ ፀባይና  አስተሳሰብ፣ ቁመናና  የደስደስ አይተሽ ነው? ሽማግሌ
Go toTop