ማህደር ነፃ አስተያየቶች ልደቱ አያሌው ለታጣቂ ኃይሎቹ ትብብር ያቀረቡት የድጋፍ አመክንዮ እና መንግሥትን በኃይል የመጣል ፖለቲካ (በፍቅርተሥላሴ) September 14, 2026 ሰሞኑን ልደቱ አያሌው፣ “የታጣቂ ኃይሎች ትብብር ፋይዳ ምንድን ነው?” በሚል ርዕስ ባጋሩት መጣጥፍ፣ በተለያዩ ታጣቂ ኃይሎች (በፋኖ፣ በኦላ እና በህወሓት) መካከል የሚሰማውን የትብብር አዝማሚያ መነሻ ሰብአዊ መብት የይቅርታ ደብደቤው የያዛቸው 4 ነጥቦች! September 12, 2026 ፈለገ ግዮን 1ኛ. በአማራ ላይ እስካሁን ለደረሰው በ100 ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ሞትና መፈናቀል ሃላፊነቱን እወስዳለሁ:: 2ኛ. በጦርነቱ ምክንያት በአማራ ክልል ለወደመው 6 ቢሊዮን የሚገመት ነፃ አስተያየቶች ዘንድሮም ማሩኝ! September 7, 2026 በላይነህ አባተ(abatebelai@yahoo.com) ዓይኔን ተሚጥሚጣ በተሰራ ድልህ ያጠብኩ ዋሾና አጭበርባሪ ነኝ፡፡ አዎን! በውሸትና በማጭበርበር ጎርፍና አውሎ ነፋስ ሕዝብ ጠርገው የወሰዱትን የእነ ኢትዮጵያ ሱሴን ያህልም ባይሆን ህሊናዬን ከታሪክ ማህደር ከታሪክ መዝገብ – ለመሆኑ አማራ ማነው (በዶር ኀይሌ ላሬቦ) September 6, 2026 ዐማራ [በግእዝ ቋንቋ አምሐራ] ለመጀመርያ ጊዜ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ስሙ የሚነሣው፣ በተለያየ ስም “ድግናጃን፣” “ደጋዛን”ና “ግዳዣን” በመባል በሚታወቀው በአክሱም ንጉሥ የሓዋርያነት ሥራ በተያያዘ ጉዳይ ዜና አስቸኳይ ጥሪ ከ2000ሺህ በላይ አርሶ አደሮች ሕይዎታቸው አደጋ ላይ ነው September 5, 2026 ከ50,000 በላይ የቤት እንስሳት አልቀዋል ፤ዛሬም ድረስ በእየቀኑ ከ200በላይ እንስሳት እየሞቱ ነው ። 30/12/2018ዓ.ም መኢአድ /አዲስአበባ በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን በተለይ በጃን አሞራ፣በየዳ እና ጠለምት ወረዳዎች አሰቃቂ ድርቅ ተከስቷል ። የክረምት ወራት በገባበት በዚህ ወቅት ጭምር በሽዎች የሚቆጠሩ እንስሳት በእየ ቀኑ እያለቁ ነው። የአካባቢው ሕዝብ ለዓመታት በቀጠለው ጦርነት የሚደርስበት መከራ ሳያንስ በተፈጥሮ አደጋም ስቃይ ውስጥ ወድቋል ። “ከበሬው የተለዬ ገበሬ ከሞተ ቁጥር ነው” የጃን አሞራ እና ጠለምት ማሕበረሰብ በተከሰተው ድርቅ አካባቢውን ለቆ እየተሰደደ ይገኛል ። በዚህ ፈጣን ዘመን የአንድ አካባቢ ማሕበረሰብ በድርቅ ሲያልቅ ዝም ብሎ መመልከት ከገዳይነት አይተናነስም ። ስለሆነም ማንኛውም ሰብአዊ ፍጡር ለአካባቢው ማሕበረሰብ በአስቸኳይ እንዲደርስ መኢአድ አስቸኳይ ጥሪ ያቀርባል ። የጃንአሞራእና አካባቢው ማሕበረሰብ ያለ አንዳች ድምፅ እየጠፋ ነው ።ስለሆነም #የሚዲያ ተቋማት እና ግለሰቦች #ግብረ ሰናይ ድርጅቶች #የፌዴራል እና የክልሉ የአደጋ ጊዜ ተቋማት #የፓለቲካ ድርጅቶች እና ሌሎች ተቋማት ሁሉን አቀፍ አስቸኳይ እርዳታ እንድታደርጉ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ ) በድጋሚ ጥሪውን ያቀርባል ! በመጨረሻም መኢአድ አስቸኳይ እርዳታ ለሚያደርጉ አካላት የሚቻለውን ትብብር የሚያደርግ መሆኑን እየገለፀ በዚህ የነፍስ አድን ጥሪ ላይ ሁሉም የድርጅቱ አባላት ተሳታፊ እንድትሆኑ ያሳስባል ነፃ አስተያየቶች በጀዋር መሐመድ የፖለቲካ ጉዞ ተለዋዋጭ ወዳጅ ጠላቶችና ተለዋዋጭ የመርሆ አቋሞች – ናማ ነቀምት September 3, 2026 ከጀዋር መሐመድ ወቅታዊ የትግል ስልቱና ዓላማውን በመገምገም ልጀምር! ደህንነቱ በሚጠበቅበት፣ በውጭ አገር በድሎት ተቀምጦ፣ ምንም አይነት መስዋዕት ሳይከፍል የራሱን ትግል በሩቁ በመምራትና፤ ጊዜው ሲደርስ ኦሮሞውን በመወከል የሁሉም ብሔሮች አማራጭ ፖለቲከኛ ነፃ አስተያየቶች ፖለቲካ አንድን አገር በተሟላ መልክ መገንቢያ መሳሪያ፣ ወይስ ጦርነትን ማስኬጂያና ሀብትን መዝረፊያና ማዘረፊያ መሳሪያ!! September 2, 2026 ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ነሐሴ 28፣ 2018(September 03, 2026) በአገራችንና በተቀሩት የአፍሪካ አገሮች ያለው ትልቁ ችግር ፖለቲካ የሚባለውን ፅንሰ-ሃሳብ ህብረተሰብአዊ ፕሮጀክትን ተግባራዊ ማድረጊያመሆኑን አለመረዳቱና፣ ከተለያዩ ነፃ አስተያየቶች አማራ ቅድሚያም ከራሱ ጋር ይምከር! ደጋግሞ አይታለል! August 29, 2026 በበላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) “አንዴ ካታለልከኝ አሳፋሪው አንተ ነህ፤ ሁለተኛ ካታለልክኝ ግን ማፈሪያው እኔ ነኝ” በሃይማኖቻችንና በባህላችን ማታለል የመስርቀን ያህል አሳፋሪ ነበር፡፡ እንደ አለመታደል ግንPrevious 1 2 3 4 5 … 1,259 Next
ነፃ አስተያየቶች ልደቱ አያሌው ለታጣቂ ኃይሎቹ ትብብር ያቀረቡት የድጋፍ አመክንዮ እና መንግሥትን በኃይል የመጣል ፖለቲካ (በፍቅርተሥላሴ) September 14, 2026 ሰሞኑን ልደቱ አያሌው፣ “የታጣቂ ኃይሎች ትብብር ፋይዳ ምንድን ነው?” በሚል ርዕስ ባጋሩት መጣጥፍ፣ በተለያዩ ታጣቂ ኃይሎች (በፋኖ፣ በኦላ እና በህወሓት) መካከል የሚሰማውን የትብብር አዝማሚያ መነሻ
ሰብአዊ መብት የይቅርታ ደብደቤው የያዛቸው 4 ነጥቦች! September 12, 2026 ፈለገ ግዮን 1ኛ. በአማራ ላይ እስካሁን ለደረሰው በ100 ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ሞትና መፈናቀል ሃላፊነቱን እወስዳለሁ:: 2ኛ. በጦርነቱ ምክንያት በአማራ ክልል ለወደመው 6 ቢሊዮን የሚገመት
ነፃ አስተያየቶች ዘንድሮም ማሩኝ! September 7, 2026 በላይነህ አባተ(abatebelai@yahoo.com) ዓይኔን ተሚጥሚጣ በተሰራ ድልህ ያጠብኩ ዋሾና አጭበርባሪ ነኝ፡፡ አዎን! በውሸትና በማጭበርበር ጎርፍና አውሎ ነፋስ ሕዝብ ጠርገው የወሰዱትን የእነ ኢትዮጵያ ሱሴን ያህልም ባይሆን ህሊናዬን
ከታሪክ ማህደር ከታሪክ መዝገብ – ለመሆኑ አማራ ማነው (በዶር ኀይሌ ላሬቦ) September 6, 2026 ዐማራ [በግእዝ ቋንቋ አምሐራ] ለመጀመርያ ጊዜ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ስሙ የሚነሣው፣ በተለያየ ስም “ድግናጃን፣” “ደጋዛን”ና “ግዳዣን” በመባል በሚታወቀው በአክሱም ንጉሥ የሓዋርያነት ሥራ በተያያዘ ጉዳይ
ዜና አስቸኳይ ጥሪ ከ2000ሺህ በላይ አርሶ አደሮች ሕይዎታቸው አደጋ ላይ ነው September 5, 2026 ከ50,000 በላይ የቤት እንስሳት አልቀዋል ፤ዛሬም ድረስ በእየቀኑ ከ200በላይ እንስሳት እየሞቱ ነው ። 30/12/2018ዓ.ም መኢአድ /አዲስአበባ በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን በተለይ በጃን አሞራ፣በየዳ እና ጠለምት ወረዳዎች አሰቃቂ ድርቅ ተከስቷል ። የክረምት ወራት በገባበት በዚህ ወቅት ጭምር በሽዎች የሚቆጠሩ እንስሳት በእየ ቀኑ እያለቁ ነው። የአካባቢው ሕዝብ ለዓመታት በቀጠለው ጦርነት የሚደርስበት መከራ ሳያንስ በተፈጥሮ አደጋም ስቃይ ውስጥ ወድቋል ። “ከበሬው የተለዬ ገበሬ ከሞተ ቁጥር ነው” የጃን አሞራ እና ጠለምት ማሕበረሰብ በተከሰተው ድርቅ አካባቢውን ለቆ እየተሰደደ ይገኛል ። በዚህ ፈጣን ዘመን የአንድ አካባቢ ማሕበረሰብ በድርቅ ሲያልቅ ዝም ብሎ መመልከት ከገዳይነት አይተናነስም ። ስለሆነም ማንኛውም ሰብአዊ ፍጡር ለአካባቢው ማሕበረሰብ በአስቸኳይ እንዲደርስ መኢአድ አስቸኳይ ጥሪ ያቀርባል ። የጃንአሞራእና አካባቢው ማሕበረሰብ ያለ አንዳች ድምፅ እየጠፋ ነው ።ስለሆነም #የሚዲያ ተቋማት እና ግለሰቦች #ግብረ ሰናይ ድርጅቶች #የፌዴራል እና የክልሉ የአደጋ ጊዜ ተቋማት #የፓለቲካ ድርጅቶች እና ሌሎች ተቋማት ሁሉን አቀፍ አስቸኳይ እርዳታ እንድታደርጉ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ ) በድጋሚ ጥሪውን ያቀርባል ! በመጨረሻም መኢአድ አስቸኳይ እርዳታ ለሚያደርጉ አካላት የሚቻለውን ትብብር የሚያደርግ መሆኑን እየገለፀ በዚህ የነፍስ አድን ጥሪ ላይ ሁሉም የድርጅቱ አባላት ተሳታፊ እንድትሆኑ ያሳስባል
ነፃ አስተያየቶች በጀዋር መሐመድ የፖለቲካ ጉዞ ተለዋዋጭ ወዳጅ ጠላቶችና ተለዋዋጭ የመርሆ አቋሞች – ናማ ነቀምት September 3, 2026 ከጀዋር መሐመድ ወቅታዊ የትግል ስልቱና ዓላማውን በመገምገም ልጀምር! ደህንነቱ በሚጠበቅበት፣ በውጭ አገር በድሎት ተቀምጦ፣ ምንም አይነት መስዋዕት ሳይከፍል የራሱን ትግል በሩቁ በመምራትና፤ ጊዜው ሲደርስ ኦሮሞውን በመወከል የሁሉም ብሔሮች አማራጭ ፖለቲከኛ
ነፃ አስተያየቶች ፖለቲካ አንድን አገር በተሟላ መልክ መገንቢያ መሳሪያ፣ ወይስ ጦርነትን ማስኬጂያና ሀብትን መዝረፊያና ማዘረፊያ መሳሪያ!! September 2, 2026 ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ነሐሴ 28፣ 2018(September 03, 2026) በአገራችንና በተቀሩት የአፍሪካ አገሮች ያለው ትልቁ ችግር ፖለቲካ የሚባለውን ፅንሰ-ሃሳብ ህብረተሰብአዊ ፕሮጀክትን ተግባራዊ ማድረጊያመሆኑን አለመረዳቱና፣ ከተለያዩ
ነፃ አስተያየቶች አማራ ቅድሚያም ከራሱ ጋር ይምከር! ደጋግሞ አይታለል! August 29, 2026 በበላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) “አንዴ ካታለልከኝ አሳፋሪው አንተ ነህ፤ ሁለተኛ ካታለልክኝ ግን ማፈሪያው እኔ ነኝ” በሃይማኖቻችንና በባህላችን ማታለል የመስርቀን ያህል አሳፋሪ ነበር፡፡ እንደ አለመታደል ግን