ነፃ አስተያየቶች ከሕዝብ ጉያ ሳታወጣ- ሰለባህን አትቅጣ – አሳዬ ደርቤ April 14, 2022 by ዘ-ሐበሻ የትኛውም የብአዴን አመራር ከሥልጣን ሊነሳ የሚችለው አንድም የመንግሥትን አካሄድ ሲቃወም፣ አንድም የሕዝብን በደል ተጋርቶ ሲያልጎመጉም የተገኘ ቀን ነው፡፡ አለቀ፡፡ በተረፈ ለሥርዓቱ ታማኝ መሆኑን እስካረጋገጠና Read More
ነፃ አስተያየቶች ለአማራ አይመጥንም ዘፋኞች ሆይ! ለአማራ እማይመጥነው በአገሩ እንደ ደን መጨፍጨፍና ስደተኛ መሆን ነው! April 14, 2022 by ዘ-ሐበሻ በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com የበደኖው የአማራ ፍጅት፡- https://www.youtube.com/watch?v=J3WywOm_eMA አማራ ከአርባ አምስት አመታት በላይ የዘር ፍጅት ወንጀል ተፈጽሞበታል፡፡ በዚሁም ተብሶ የአማራን ዘር ፈጅዎችን ሲረዱ የነበሩት መንግስታትና Read More
ነፃ አስተያየቶች ደፍቶ መካር ያጣላል ፤ የዕብድ ገላጋይ ዱላ ያቀብላል – ማላጂ April 14, 2022 by ዘ-ሐበሻ ከሰሞኑ የኢህዴግ ከፍተኛ ማዕከላዊ አመራር መካከል ከዘመነ ኢህዴን/ ህወኃት ቅድመ ዉህደት አስከ ድህረ ፍች ከፍተኛዉን የትግል ድርሻ የነበራቸዉን አመራሮች በህዝብ ላይ ተቀባይነት የሚኖራቸዉን አመራሮች Read More
ነፃ አስተያየቶች ፋኖን ከኦነግ ሸኔ ጋር ማመጣጠኛ ለማድረግ የሚኬድበት ክፉ ፖለቲካ መቆም አለበት April 13, 2022 by ዘ-ሐበሻ ስለፋኖ በግልፅ መታወቅ ያለባቸው ጉዳዮች! 1) ፋኖን ከኦነግ ሸኔ ጋር ማመጣጠኛ ለማድረግ የሚኬድበት ክፉ ፖለቲካ መቆም አለበት:_ ፋኖ የራሱን መሳርያና ስንቅ ይዞ ከጠላት ጋር Read More
ነፃ አስተያየቶች ባምንስቲ ላይ መወሰድ ያለበት ቀጣይ እርምጃ April 11, 2022 by ዘ-ሐበሻ አምንስቲ ኢንተርናሽናል (Amnesty International) በወልቃይት ላይ ያቀረበው ከወያኔወች የበለጠ ወያኔያዊ አጭቤ ዘገባ (fake report) የአማራን ሕዝብ ክፉኛ እንዳስቆጣ ተገንዝቧል፡፡ ስለዚህም፣ ዓላማውን ሳይሆን ዘዴውን ይለውጣል፡፡ የአንግሊዝን መሠሪነት Read More
ነፃ አስተያየቶች በኢትዮጵያ ኢምባሲ የእንግሊዝ አምባሳደር የነ ኬኛ ኦነግና ኦነግ ሸኔ ጋሻ-ጃግሬዎች መወነጃጀልና ገመና April 9, 2022 by ዘ-ሐበሻ ዲያስፓራ የሚለው ቃል ከግሪክ የፈለቀ ቃል ሲሆን ቃሉ ከመነሻው የተሰጠው ለእስራኤላውያን ስደተኞች ነው። እስራኤላውያን ከአገራቸው በተለያየ ምክንያቶች መስደዳቸው በአምላክ ፍቃድ፣ ምክንያታዊ በሆነ ህሳቦትና ቀመር እንደነበረ ቃሉ ያመለክታል። ይህ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአምንስቲ የወልቃይት ዘገባ፤ አሁን ለምን? April 9, 2022 by ዘ-ሐበሻ ምዕራባውያን ቅኝናፋቂወች (neocolonialists) በተለየም ደግሞ እንግሊዞች የአማራ ሕዝብ መሠረታዊና ዘላለማዊ ጠላቶች የመሆናቸውን ጉልህ ሐቅ የአማራ ሕዝብ እያነቀውም ቢሆን ውጦ፣ ከነዚህ ፀራማራ ምዕራባውያን የሚመነጭን ማናቸውንም ነገር በዚህ Read More
ነፃ አስተያየቶች ያውቅ የሚናገር፤ ሳያነብ የሚጭር ጩኸት ብቻ ሶፍት ዌር እንዳልተጫነበት ኮምፒዩተር ነው! April 9, 2022 by ዘ-ሐበሻ በበላይነህ አባተ abatebelai@yahoo.com የስብከት ሽውታ ሰውን የሚነዳው፣ ጭንቅላቱ እንደ ቅል ውስጡ ክፍት ሲሆን ነው፣ ሸወዱኝ ተሸወድኩ የዱባ ጠባይ ነው፣ እድሜ ልክ ቀቅሎት ቀቃዩን Read More
ነፃ አስተያየቶች ግልፅ ደብዳቤ ለክቡር ጠቅላይ ሚኔስቴር ዶ/ር አቢይ አህመድ April 8, 2022 by ዘ-ሐበሻ ከአልማዝ አሰፋ imzzassefa5@gmail.com ክቡር ጠቅላይ ሚኔስቴር ዶ/ር አቢይ አህመድ:- እኔ የፓለቲካ ምሁር ወይም ተንታኝ ሳልሆን ስለተወለድኩባት አገርና ከትውልድ ወደ ትውልድ በሰው ሰራሽ መከራ ስለሚሰቃየው Read More
ነፃ አስተያየቶች የታመመው መንግስት (ጥሩነህ) April 8, 2022 by ዘ-ሐበሻ መንግስት ታሞ ደክሞ ተኝቷል ባልጋ ላይ፤ ወዴት እንሄዳለን ሞት ሽረቱን ሳናይ። መንግስት ታሟል አሉ ሊያናጋው ስራቱን፤ ማንም አያውቀውም ሞትና ሽረቱን። ሞትማ ቋሚ ነው ጥንትም Read More
ነፃ አስተያየቶች “ኢትዮጵያ ውስጥ ጄኖሳይድ አልተፈጸመም” የሚባለው እውነት ነውን? – ተሻለ መንግሥቱ April 6, 2022 by ዘ-ሐበሻ በቅርቡ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በኢትዮጵያ ውስጥ የዘር ፍጂት (ጄኖሳይድ) እንዳልተካሄደ ሲናገሩ ተደምጠው ያንን ንግግራቸውን ሚዲያዎችና ግለሰቦች በክፉም በደግም ማለትም በመቃወምም በመደገፍም ሲናገሩ ሰምቻለሁ፡፡ እኔ Read More
ነፃ አስተያየቶች የብልፅግና የቁልቁለት ጉዞ (ሀ—-ፐ) – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ April 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሆዳ አደር እና ከራስ በላይ ነፋስ ባይ ምሁራንን ( ሊሂቃንን ) ፣ የፖለቲካ ተዋንያኑንና ባለሥልጣናቱን ፣ የኃይማኖት አባቶችን ጭምር ፣ እንደ መለሥ ዜናዊ የአገዛዝ Read More
ነፃ አስተያየቶች ትኋን ቤቴን ወረረው ብሎ ቤቱን የሚያቃጥል የለም – ጥሩነህ April 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ ቤቱን ለትኋን ብሎ አያቃጥልም ህመምተኛ ካልሆነ በስተቀር። በሃገሩ ላይ የማይወዳቸው ስልሚኖሩም ሃገሩን አሳልፎ የሚሰጥም የለም፤ ጽንፈኛ ከልሆነ በስተቀር። ተከፋይ ሆድ አደር ካልሆነ በቀር። በውሸት Read More
ነፃ አስተያየቶች ግሩም ጫላ ጋዜጠኝነትን መሸቀጫ ያደረገ የአብይ አህመድ ካድሬ April 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ ለቻይናው የዜና ጣቢያ #CGTN_Africa በሰሜን ሸዋ ምንጃርና ሸኮራ የከሸፈው አሸባሪዎቹ ጭፍጨፋ ጉዳይ ዜና የዘገበው ግሩም ጫላ ከመሰረታዊ የጋዜጠኝነት ሙያ ህግና ደንብ ባፈነገጠ ሁኔታ ልክ እንደ Read More