ነፃ አስተያየቶች ሞት ይሙት፣ መኖር ይኑር! (ለውይይት መነሻ) – ባይሳ ዋቅ-ወያ December 21, 2025 by ዘ-ሐበሻ መግቢያ፣ የዛሬ አርባ ዓመት ገደማ ይመስለኛል ወዳጄ ዶ/ር ደረጀ ከብዙ ዓመት እሥራት በኋላ አብረው ከተያዙት ብዙ የትግል ጓደኞቹ መካከል በተዓምር ተርፎ ሲለቀቅ በጻፈው አንድ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያን እንደ ዩጎዝላቪያ ሳይበትኗት እንታደጋት December 17, 2025 by ዘ-ሐበሻ በዶክተር አክሎግ ቢራራ ይህ የትንታኔ ባለፈው በቡርኪና ላይ ከወጣሁት የፖለቲካ ኢኮኖሚ ትንታኔ ጋር ግንኙንት አለው።ለየት የሚያደርገው ረሃብተኛነት፤ ድህነት፤ የሰብአዊ መብቶች ሙሉ በሙሉ በሚያስብል ደረጃ Read More
ነፃ አስተያየቶች በሰይጣናዊ መንፈስ የሚነዱ አገር አፍራሽ ኃይሎች ወይም ኤሊት ነን ባዮች! -ከተማሪው እንቅስቃሴ እሰከ ነፃ አውጭ ነን ባዮች ድረስ የተፈጠረው ሁኔታ-! December 14, 2025 by ዘ-ሐበሻ ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ታህሳስ 5፣ 2018(December 14, 2025) መግቢያ! የታሪክ ግዴታ ሆኖ የአንድ አገር ህዝብ ዕድል በመጥፎም ሆነ በጥሩ መልክ ሊወሰን የሚችለው ስልጣንን በጨበጠ ኃይልና፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ፖለቲካ የሽግግር መንግስት ለምን፣አንዴት? December 10, 2025 by ዘ-ሐበሻ ኤፍሬም ማዴቦ(emadebo@gmail.com) ህዝባዊ መንግስት ይፈጠር፣አገራዊ ዕርቅ ይደረግ፣ ሁሉን አቀፍ የሽግግር መንግስት ይመስረት የሚሉ ጥያቄዎች ባለፉት ሃምሳ አመታት አራት ኪሎን ለተቆጣጠሩ አገዛዞች ሁሉ የቀረቡና ዛሬም Read More
ነፃ አስተያየቶች የሚቀጥለው ምርጫ በኢትዮጵያ አገራችን December 6, 2025 by ዘ-ሐበሻ አንዱ ዓለም ተፈራ አርብ፣ ኅዳር ፳ ፮ ቀን ፳ ፻ ፲ ፰ ዓ. ም. (12/05/2025) የኔ ጽሑፍ ነውና፤ ከወዲሁ እኔ ራሴ ምርጫው እንደሚካሄድ፣ መራጮቹም Read More
ነፃ አስተያየቶች የዐማራ የህልውና ትግል እና ራሱን “የትግራይ ሕዝብ ነፃ አውጪ ግንባር” ብሎ የሚጠራው ቡድን December 5, 2025 by ዘ-ሐበሻ አንዱ ዓለም ተፈራ ሐሙስ፣ ኅዳር ፳ ፭ ቀን ፳ ፻ ፲ ፰ ዓ. ም. (12/04/2025) የዐማራ ህልውና ትግል እና ታጋዮቹ፤ ራሱን “የትግራይ ሕዝብ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከዘውጋዊ ፖለቲካ በላይ ያለ የመንግስት ስርዓት የመመስረት ግዴታ አለብን—ባለፈ የንትርክ ታሪክ ታስረን ኢትዮጵያን ልንታደግ አንችልም December 4, 2025 by ዘ-ሐበሻ ዶ/ር አክሎግ ቢራራ ክፍል አንድ በተከታታይ በሌሎች በእንግሊዝኛ በተጻፉ ሃተታዎች እንዳሳየሁት፤ አብይ አህመድ ኢትዮጵያን በ“ኦሮሙማ” ርእዮት መርህ እና የኦሮሞ ኤሊት ፖለቲካዊ፣ ባህላዊና ኢኮኖሚያዊ ፍላጎት Read More
ነፃ አስተያየቶች ለምን? – ኤፍሬም ማዴቦ November 30, 2025 by ዘ-ሐበሻ ኤፍሬም ማዴቦ (emadebo@gmail.com ) አገራችን ኢትዮጵያ ሥርዓተ መንግስት መስርታ እንደ አገር በኖረችባቸው በሺዎች በሚቆጠሩ አመታት ውስጥ ነገስታት ተፈራርቀውባታል፣ወታደራዊ አምባገነን እና የአንድ ብሔር አምባገነኖች ገዝተዋታል Read More
ነፃ አስተያየቶች የጊራራው ንጉሥ (ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ዘለቀ) November 26, 2025 by ዘ-ሐበሻ ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ nigatuasteraye@gmail.com ህዳር ፲፯ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም. (November 26, 2025) ለአንባብያን ወገኖቼ ማሳሰቢያ:- የዚህች ጦማር ዓላማ ሞራላዊ ልዕልናን ለመግለጽ እንጅ ስለ ሃይማኖት ንጽጽር ወይም Read More
ነፃ አስተያየቶች በመላዋ ኢትዮጵያ የተንሠራፋው ኤርታሌ – ዳግማዊ ጉዱ ከሣ November 25, 2025 by ዘ-ሐበሻ አፋር ውስጥ በየጊዜው እየተምቦገቦገ የሚታዬውና ለቱሪስት መስህብነት ሳይቀር እያገለገለ የሚገኘው ኤርታሌ ትርጉሙ የሲዖል ወይም የጀሃነም በር መግቢያ እንደሆነ በሚዲያ ሲነገር ሰምቻለሁ፡፡ ለዚያ ነው ለዚህች Read More
ነፃ አስተያየቶች የአሰብ ወደብ ጉዳይ ባይሳ ዋቅ ወያ (ለውይይት መነሻ) November 16, 2025 by ዘ-ሐበሻ የአሰብ ጉዳይ ላለፉት ሰላሳ ዓመታት ካገራችን የፖሊቲካ ውይይት መድረክ የተለየበት ጊዜ ባይኖርም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን የአብዛኛው ኢትዮጵያዊ የዘወትር እንጉርጉሮ ሆኖአል ቢባል የተጋነነ አይመስለኝም። Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰሜነኞች ዕርቅ ብትፈጥሩ ችግራችሁ በሣምንታት ውስጥ ዕልባት ያገኛል! November 7, 2025 by ዘ-ሐበሻ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ርዕሴ ሁሉን ነገር ይናገራልና የምለው የገባው እዚሁ መቅረትም ይችላል፡፡ እኔ ግን ትንሽ ልቀጥል፡፡ ሰሜነኞች ስል የማይገባው ይኖራል ብዬ አልገምትም፡፡ በዋናነት ትግሬንና Read More
ነፃ አስተያየቶች ዐማራ እናቱን ገሎ ወላጅ አልባ (orphen) ለመሆን አይታገልም !! – ንጉሤ አሊ November 4, 2025 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ ውስጥ በአሁኑ ሰዐት በቀጥታ ጦርነት ታውጆበት የዘር ፍጅት የሚፈጸምበት የዐማራ ሕዝብ ነው ። ነገር ግን ነጻ አወጣንችሁ ብልው የሚበላውን አጥቶ በረሀብ የሚያልቀውን ሕዝብ አስጨንቀው Read More
ነፃ አስተያየቶች የዓለምገና ትዝብቴ (ሢሣይነሽ መንግሥቴ) November 4, 2025 by ዘ-ሐበሻ ማለዳ ነው፤ ዕለቱ ቅዳሜ። እስጢፋኖስ ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት ከሚገኘው ማሪዮት ሆቴል ጎን ሚኒባሶች ተደርድረዋል። መኪኖቹ ጋዜጠኞችን ሸክፈው ወደ ዓለምገና ለመክነፍ ቋምጠዋል። በሱፐር ደብል Read More