ነፃ አስተያየቶች የዶክተር አብይ የጫካ ፕሮጄክት ወጪ የነዳጅ ማጣሪያ ይገዛልን ነበር! May 13, 2023 by ዘ-ሐበሻ ዶክተር አብይ ቤተ መንግስቱን ለማስዋብ 850 ቢሊዮን ብር መድበው ስራ ተቋራጭ ቀጥረው ወድ ስራ እንደገቡ ተሰምቷል። ይህ ፕሮጀክት እስኪጠናቀቅ ወደ አንድ ትሪሊየን ብር ይፈጃል Read More
ነፃ አስተያየቶች በኢትዮጵያ የእርስ በእርስ ጦርነት የሚያስቀር የአስቸኳይ ጊዜ ማኒፌስቶ – ዮናስ ብሩ (ዶ/ር) May 13, 2023 by ዘ-ሐበሻ ይህ የመወያያ ጽሁፍ የተዘጋጀው በሀገር ውስጥና በውጭ የሚኖሩ የብዙ ታዋቂ ኢትዮጽያውያን ግለሰቦች ና ቡድኖች ግብዐት ታክሎበት ነው ። 556 አካላት በተካፈሉበት የ ቅድመ ዳሰሳ Read More
ነፃ አስተያየቶች ጴጥሮሳዊነት! – ፊልጶስ May 11, 2023 by ዘ-ሐበሻ አገራችን ቀውስ ውስጥ ከገባች ውላ አድራለች። በ’ርግጥም የአሁኑ ቀውስ ያለገደለው ዜጋ፣ ያላፈረሰው ቤት፣ ያልገባበት የሃይማኖት ተቋምና ድርጅት የለም። ሁሉም ነገር ከቁጥጥር ውጭ እየውጣ መያዥና Read More
ነፃ አስተያየቶች የኦሮሙማ ፖለቲካ ብሎ ነገር የለም! ኦሮሙማ መነገጃና የራስን ፍላጎት ወይም ኢጎ ማሟያ መሳሪያ ነው! May 11, 2023 by ዘ-ሐበሻ ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) ግንቦት 12፣ 2023 ከፖለቲካ ቲዎሪና ትንተና አንፃር ሲታይ ኦሮሙማ የሚለው አባባል ትርጉም የሌለው ነው። ኦሮሙማ የሚለው አባባል የኦሮሞን የበላይነት እናሰፍናለን የሚባል Read More
ነፃ አስተያየቶች ካልተስማሙ የምናዉቀዉ ቀደም ሲል በነበረዉ አቋም ላይ መሆናቸዉን ነዉ May 9, 2023 by ዘ-ሐበሻ ከሰሞኑ በኢአሀዴግ እና በኦነግ የጦር ተፋላሚዎች ጋር በታንዘኒያ አገር በምትገኝ አገር ለቀናት ተካሂዶ ያለምንም ስምምነት መቋጨቱን እና ይህም ለቀጣይ ጊዜ በይደር መያዙን ይሰማል ፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች የትዉልዱ ችግር ለቃሉ የሚታመን ማጣት /መጥፋት ብቻ ነዉ May 9, 2023 by ዘ-ሐበሻ ላለፉት ሶስት አሰርተ ዓመታት በኢትዮጵያ ላይ እየሆነ ባለዉ መጠነ ሰፊ ግፍ እና ክህደት እያዩ እንዳላዩ የሚያልፉ የቀልድ ዕምነት እና ስብዕና የተላበሱ ሁነቶቸ መበራከት ትዉዱ ችግሩን Read More
ነፃ አስተያየቶች ሽምግልናና ድርድር ብሎ ነገር የለም! ጦርነቱ የአሜሪካን ኢምፔሪያሊዝም ስራ-አስፈጻሚ የሆነውን የአቢይ አህመድ አገዛዝንና ግብረ-አበሮቹን በማስወገድ ፍጻሜ ማግኘት አለበት! May 8, 2023 by ዘ-ሐበሻ ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) ግንቦት 7፣ 2023 ሰሞኑን በጥብቅ እንደምንከታተለው የአማራን ልዩ ኃይልና ፋኖዎችን ትጥቅ አስፈታለሁ በማለት በአማራው ወገናችን ላይ ጦርነት ያወጀው የአሜሪካን ኢምፔሪያሊዝም ቅምጥ የሆነው የአቢይ አህመድ Read More
ነፃ አስተያየቶች ″ሰው ፓርቲ ″ እናቋቁምና የዘር ፖለቲካን እንቀበረው – ሲና ዘ ሙሴ May 7, 2023 by ዘ-ሐበሻ ” በብልፅግና ሥም በአምባገነንነት ጥቂቶችን በማበልፀግ ፣ በመላው ኢትዮጵያ ድህነትን እያስፋፋ ያለውን ገዢውን ፓርቲ ፣ በጠብ መንጃ ሳይሆን፣ በምርጫ ፣ ለማሶገድ ፣ ፖለቲካ ሣይንስ መሆኑን በቅጡ የሚያውቅ አዲስ አሥተሳሰብ ያለው ፓርቲ ወይም ህሊና ያላቸው ሰዎች Read More
ነፃ አስተያየቶች ያማራ ሕዝብ ሆይ ቋንቋህን አርም፣ አረመኔን አረመኔ አለማለት ፈሪነት እንጅ ጨዋነት አይደለም May 6, 2023 by ዘ-ሐበሻ ከፈሪነት የሚቆጠር ያማራ ሕዝብ አጉል ጨዋነት ጠላትህን ውደድ የሚለው ብሂል የሚሠራው በመንግስተ ሰማያት ለሚመሰለው ለተምኔታው (utopian) ዓለም ነው፣ እዚያ ዓለም ላይ ማንም የማንም ጠላት አይደለምና፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች አማራ ሆይ! እንኳን በይሁዳዊና በኤፍሬም ይሳቃዊ ሽምግልና በእውነተኛ ሽምግልናም የህልውና ተጋድሎ ከዳር አይደርስም! May 5, 2023 by ዘ-ሐበሻ በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) እንደ ይህ አድግ ቁጥር አንድ ሁሉ በሕዝብ የቁጣ ማእበል የተጥለቀለቀው ይህ አድግ ቁጥር ሁለት ይሁዳዊ ሽምግልናን የወንበር ማስጠበቂያና የሕዝብ መጨፍጨፊያ መሳሪያ Read More
ነፃ አስተያየቶች የብልፅግና መሪዎች “ከአልጋ ሲሉት ከአመድ” አባዜ!! May 4, 2023 by ዘ-ሐበሻ መቸም ለሃገሬ ሰው የዚህን ጥቅስ ትርጉም መዘርዘር ለቀባሪ እንደማርዳት ነው። ነገር ግን ክብር ፣ ሞገስ ለሰጠህ ፣ ደጀን ለሆነህ እና ውለታ ለዋለልህ ሕዝብ ሆነ Read More
ነፃ አስተያየቶች ማነህ ባለ ሳምንት? እኔ ነኝ የምትል የአብይ አህመድ የነገው የፖለቲካ ጭዳ May 4, 2023 by ዘ-ሐበሻ አማራ ክልል ነው ያለህው? ደመቀ መኮንን፣ ይልቃል ከፋለ፣ ጄነራል አበባው ታደሰ፣ ሰማ ጠሩነህ ወይስ ለገሰ ቱሉ ትሆን? ኦሮምያ ክልል ነህ ዘርን ከዘር ጋር ለማጨራረስ እንዲመች? አዳነች አበቤ Read More
ነፃ አስተያየቶች የህዝብ መንቃት እና መደራጀት ለብሄራዊ አንድነት እና ደህንነት አብነት ነዉ May 3, 2023 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ህዝብ በቅንት እና በአርቆ አሳቢነት ከብሄራዊ ጥቅም እና ስም አኳያ አስቀድሞ የሚያስተባብረዉ ፣ የሚያስተሳስረዉ ፣የሚያደራጀዉ እና የሚመራዉ ኃይል ከፊት ባለመኖሩ ከዚህ ይልቅ በተቃራኒ Read More
ነፃ አስተያየቶች ያቶ ኤርምያስ ለገሰና የመሰሎቹ ቅጥፈት፣ እውን አማራ ዘረኛ ነው? May 3, 2023 by ዘ-ሐበሻ ጭራቅ አሕመድ የገደለውን ግርማ የሺጥላን አማራ ገደለው ለማስባል፣ አቶ ኤርምያስ ለገሰና መሰሎቹ ግለሰቡ የተገደለው አባቱ ወይም አያቱ ኦሮሞ ናችው እየተባለ ስለሚታማ ነው እያሉ አማራን ዘረኛ ለማስባል ከፍተኛ Read More