ነፃ አስተያየቶች ፍትህና ነጻነት ለጠለምት አማራ October 10, 2023 by ዘ-ሐበሻ ፍትህና ነጻነት ለጠለምት አማራ Justice and Freedom for Telemt Amara telemtgondar@gmail.com ይድረስ ለተከበርከውና ለጀግናው የጠለምት ሕዝብ “ የምን ሕዝበ-ውሳኔ…”? መስከረም 27, 2016 ዓ/ም ትህነግ ጎንደርንና ትግራይን ክ/ሃገር የሚያዋስነዉን Read More
ነፃ አስተያየቶች የሰላም ዋጋው በእውነት ስንት ነው? – ሙናች ከአባይ ማዶ ፊላው ስር ገሳ ለብሶ እየቆዘመ October 7, 2023 by ዘ-ሐበሻ በምድራችን ሰዎች ሲገናኙ “እንደምን አደራችሁ፣ እንደምን ዋላችሁና እንደምን አመሻችሁ” የሚባባሉት የሰላምታ ትክክለኛ ትርጉም ለብዙዎቻችን በደንብ የገባን እና የተረዳነው አይመስልም:: ጨለማን ተገን አድርጎ ንብረትን ብቻ Read More
ነፃ አስተያየቶች ወሳኙ የፋኖና የኢትዮጵያ ሕዝብ ትግል። ኅልውናን ከማዳን እስከ ሐገር ግንባታ። October 7, 2023 by ዘ-ሐበሻ “ሁሉም እርዳታ በአስቸኳይ ወደግንባር” ይህ ከላይ የሚታየው የምስለኔ አስተዳደር፣ የተረኛውን የአንድ ብሄር የበላይነትን ለማረጋገጥ፣ በሁሉም ክልልሎች ተተግብሯል። በዚህ ወሳኝ ወቅት በሁሉም ክልልሎች የሚገኝ የኢትዮጵያ Read More
ነፃ አስተያየቶች ለኢትዮጵያ መዳን የኢትዮጵያዉያን አንድነት እና ህብረት ምርጫ መሆን የለበትም ! October 6, 2023 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ ወደ ነበር ታሪካዊ ታላቅነት እና የከበረ ብሄራዊ ስም እና ጥቅም ማስከበር እና ለማንበር የኁሉም ኢትዮጵያዉያን ምኞት እና ፍላጎት ነበር ነዉ ፡፡ ዛሬ ላይ Read More
ነፃ አስተያየቶች በምድራችን እየሆነ ባለው ጉዳይ ህመሜ:- (ያልታመመ ካለ ጤነኛ አይደለም) – ከአባይ ማዶ! ገሳ ለብሶ! እየቆዘመ! October 5, 2023 by ዘ-ሐበሻ አገሬን እወዳለሁ ካልን ለእውነት እንጂ ለብሄር ወይም ለዘር ፈጽሞ ጠበቃ አንሁን! በቀድሞ ጊዜ ሁኔታዬ ደስ ያላለው አንድ የደርግ ካድሬ የነበረ ዘመዴ “ደም ከውኃ ይወፍራል” Read More
ነፃ አስተያየቶች ይጋብዟል እንግዳ እንደ መልካም ሞላ! October 5, 2023 by ዘ-ሐበሻ በአማራ ባህል ለድግስ እንግዳ የጠራ ሰው ተእንግዳው ፊት ጠርጎ አይበላም፡፡ እንዲያስተምር እንግዳ የጠራ ጋዜጠኛም ተእንግዳው የበለጠ ወይም እኩል አያዋራም፡፡ በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ለአያሌ ዓመታት ኢትዮጵያን Read More
ነፃ አስተያየቶች ከአንድሺህ በላይ የብልጽግና ካድሬ ሰልጣኞች «ምርቃት» ላይ ተላልፎ ያፈተለከ ምስጢራዊ ንግግር – ወንድወሰን ተክሉ October 4, 2023 by ዘ-ሐበሻ ፋሺስታዊው የኦሮሙማው ቁንጮ አቢይ አህመድ ውስጥ ለውስጥ ሲያሽከረክር የቆየውን ጸረ ኤርትራ መንግስትና ጸረ የኤርትራ ሕዝብ ድብቅ ፖሊሲውን ሰሞኑን እያሰለጠናቸው ባሉት ካብኔት ምኒስትሮችና ከፍተኛ የብልጽግና Read More
ነፃ አስተያየቶች ታማኝ የአብይ ሰዎች በአማራ ክልል፣ ታማኝ ፓርቲ ለአብይ! – አንዳርጋቸው ጽጌ October 3, 2023 by ዘ-ሐበሻ የአብይ አህመድ አገዛዝ የጀመረውን አማራን የማንበርከክ ወረራ የተሳካ ለማድረግ፣ የመከላከያ እና የሲቪል አመራሩን በከሃዲነትና በታማኝነት መስፈርት እየለካ የኢተርኔት አገልግሎት የዘጋባቸውና የለቀቀላቸው መሆኑ የሚቀጥለው የስም Read More
ነፃ አስተያየቶች ለመሆኑ አንድ ዐይነት አመለካከት ያላቸው ምሁራን አሉ ወይ? አንደኛውስ ከሌላው በምን ይለያል? October 3, 2023 by ዘ-ሐበሻ ግልጽ ያልሆኑና አወዛጋቢ ነገሮችን ለመፍታት ያህል! ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ጥቅምት 03፣ 2023 ምሁራንና ምሁራዊ አስተሳሰብን አስመልክቶ በእኛ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ከፍተኛ አለመግባባት አለ። አብዛኛውን ጊዜ ምሁሩ ቢስማማ፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ የፕራይቬታዜሽን ጨረታ ይታገድ!!! – ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ) October 2, 2023 by ዘ-ሐበሻ የኮነሬል አብይ ኦህዴድ ብልፅግና መንግሥታዊ የልማት ድርጅቶች ሸጦ ለጦርነት ማዋል ይታገድ!!!በኦክቶበር 5 ቀን 2023እኤአ የሚደረገው፣ የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ የፕራይቬታዜሽን ጨረታ ይታገድ!!! የኮነሬል አብይ ኦህዴድ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአደባባይ በዓሎቻችንና እኛ October 2, 2023 by ዘ-ሐበሻ October 1, 2023 T, G እንደ አጋጣሚ ሆኖ ሳይሆን በዘመን አቆጣጠር ቀመር ምክንያት በዚህ ዓመት ሁለቱ ታላላቅ ሃይማኖቶች (ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እና እስልምና) በዓሎቻቸውን (መስቀል Read More
ነፃ አስተያየቶች ከአማራ ፋኖ፣ ከኢትዮጵያ ፋኖ፣ ይድረስ ለሎንዶን ፋኖ!!! ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ) October 1, 2023 by ዘ-ሐበሻ ኦህዴድ ብልጽግና መንግሥታዊ ልማት ድርጅቶችን ለመሸጥና የጦር መሳሪያዎች ለመግዛት በሎንዶን ከተማ በ9 ኦክቶበር 2023እኤአ ቀጠሮ ይዘዋል፣ በሠልፍ እናክሽፈው!!! Ethiopian Investment Summit scheduled for Monday, Read More
ነፃ አስተያየቶች የብሄረተኝነትና የዘር ፖለቲካ አደገኛነት ማሳያ፣ እነ ዩክሬንን ማየት ይበቃል – ግርማ ካሳ October 1, 2023 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያዉያን መካከል ስለ ዩክሬን ብዙ አይነገረም፡፡ በዩክሬን ያለው ችግር ስር መሰረቱ ብሄረተኝነት ነው፡፡ የተወሰኑ በዩክሬን ያሉ ፖለቲከኞች በራሺያኖች ላይ ካላቸው ጥላቻ የተነሳ፣ በዩክሬን የሚኖሩ Read More
ነፃ አስተያየቶች መስቀልን:- ከሺሕ ዘመን ታሪካችን እና ከኢትዮጵያ ቤ/ክ አንጻር በጨረፍታ. . . በዲ/ን ተረፈ ወርቁ September 29, 2023 by ዘ-ሐበሻ የመስቀል የክርስትና ሃይማኖት ትልቅ ትእምርት/ሲምቦል ነው። መስቀል ከክርስትና ሃይማኖት ጋር ሺሕ ዘመናትን የዘለቀ፣ የጠበቀ ትስስር አለው። ወደ እኛው ታሪክ ስንመለስ ደግሞ ቅዱስ መስቀል Read More