ነፃ አስተያየቶች የላላው ጭቃ – አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ February 5, 2016 by ዘ-ሐበሻ ሐሙስ፣ ጥር ፳፮ ቀን ፳፻፰ ዓመተ ምህረት አሁንም ቀኑን እንቆጥራለን። ሌሊቱንም እንዲሁ። አሁንም የትግሬዎች ነፃ አውጪ ግንባርን ተግባር እንዘረዝራለን። አሁንም ሰዎች በገዛ ሀገራቸው Read More
ነፃ አስተያየቶች ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት:- ፀረ-ወያኔ አቋም ለአላቸው የኢትዮጵያውያን የፖለቲካ፣ የሲቪክ እና የሙያ ማኅበራት በሙሉ – መነሻ የመግባቢያ ኃሣብ ስለማቅረብ January 30, 2016 by ዘ-ሐበሻ ሐሙስ ጥር ፲፱ ቀን ፪ሺህ፰ ዓ.ም. (Thursday January 28, 2016) ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት፣ ፀረ-ወያኔ አቋም ለአላቸው የኢትዮጵያውያን የፖለቲካ፣ የሲቪክ እና የሙያ ማኅበራት በሙሉ በያሉበት Read More
ነፃ አስተያየቶች·ዜና በነጆ የተገደለው ገመቹ ጥላሁንን ለመቅበር የወጣውን ሕዝብና ቁጣውን የሚያሳይ ቪዲዮ January 28, 2016 by ዘ-ሐበሻ በኦሮሚያ ክልል የተነሳው ሕዝባዊ ቁጣ በተለያዩ ቦታዎች በቀጠለበት ሁኔታ አሁንም የአጋዚ ሰራዊት ሰላማዊ ታጋዮችን መግደሉን ቀጥሏል:: ቀጣዩ ቪዲዮ የሚያሳየው በነጆ ከተማ በወያኔ ሠራዊት የተገደለው Read More
ነፃ አስተያየቶች አቡነ ማትያስ መህበረ ቅዱሳንን አፈርሰዋለው ሲሉ የማፍረሻውን ትዕዛዝ ማን ሰጣቸው? ቅዱስ ሲኖዶስ? ወይንስ….? | ከተማ ዋቅጅራ January 28, 2016 by ዘ-ሐበሻ ያልፈረሰን ማፍረስ ያልተነቃነቀን ማነቀነቅ በአንድነት ለዘመናት ተዋደው እና ተፋቅረው የኖሩትን ህዝብ መበተን የኢትዮጵያኖች የእለት ተእለት ዜና ከሆነ ስንብቷል። ዛሬም በአንድነት እና በጥንካሬአቸው ለቤተ ክርስትያን Read More
ነፃ አስተያየቶች የአሜሪካው ፕ/ት ባራክ ኦባማ የመጨረሻቸው በሆነው በዓመታዊ ንግግራቸው ላይ ያሰሟቸው ታሪካዊ ንግግራቸው እና የቀረቡባቸው ትችቶች (ልዩ ዘገባ) January 20, 2016 by ዘ-ሐበሻ Read More
ነፃ አስተያየቶች የዶ/ር መረራ የቡዳ ፖለቲካ እና መቀበል ያቃተው መራራ እውነት – ግርማ ሠይፉ ማሩ January 17, 2016 by ዘ-ሐበሻ ግርማ ሠይፉ ማሩ girmaseifu32@yahoo.com; www.girmaseifu.blogspot.com ዶክተር መረራ “የኢትዮጵያ የታሪክ ፈተናዎች እና የሚጋጩ ሕልሞች” በሚል አዲስ መፅኃፍ አስነብቦናል፡፡ በአንድ ጋዜጣ ላይ የዶክተር መረራ ከዮኒቨርሲቲ መሰናበት Read More
ነፃ አስተያየቶች የቅዱስ ፓትርያርኩና የማኅበረ ቅዱሳን ልዩነት ወደ ሃይማኖት አደገ January 15, 2016 by ዘ-ሐበሻ ከናቡቴ የተዋህዶ ድምጽ በፓትርያርክነት ከተሾሙበት ጊዜ ጀምሮ ስለ ማኅበረ ቅዱሳን መልካም የማይመኙት አቡነ ማትያስ ከማኅበሩ ጋር ያላቸው ልዩነት የዓላማ እና የሃይማኖት መሆኑን አረጋገጡ፡፡ ጥር Read More
ነፃ አስተያየቶች ይድረስ ለጠቅላይ ሚኒስቴር ኃይለማሪያም ደሳለኝ (በዛልኝ ፀጋው ) -አዲስ አበባ January 12, 2016 by ዘ-ሐበሻ ጠቅላይ ሚኒስቴር ኃይለማሪያም ደሳለኝ፣ ይህን ደብዳቤ ለመጻፍ ያነሳሳኝ ዋናው ምክንያት በአሁን ጊዜ በብዙ ኢትዮጲያዊያን ላይ የሚፈጸመውን ግድያ፣ ግፍ፣ መከራና ሰቆቃ በመመልከት ከምንም ነገር በላይ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሰሞኑ ‹‹የኦሮምያ ግርግር›› ግራ ገብቶኛል – መስፍን ወልደ ማርያም January 7, 2016 by ዘ-ሐበሻ መስፍን ወልደ ማርያም ታኅሣሥ 2008 በሁለት ደረጃ የሚቀርቡ ጥያቄዎች አሉኝ፤– አንድ፡– ግርግሩ የኦሮምያ ነው? ወይስ የኢትዮጵያ? ወይስ ኦሮምያ ከኢትዮጵያ ተለይቷል? ሁለት፡– የኢትዮጵያ የመሬት ጉዳይ Read More
ነፃ አስተያየቶች ስደት የፍርሃት ውጤት ነው – ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም January 6, 2016 by ዘ-ሐበሻ ከሁለት ቀኖች በፊት ስለበእውቀቱ ሥዩም አድናቆታቸውን በፌስቡክ ላይ የገለጹ ሁለት ሰዎች ነበሩ፤ ለበእውቀቱ ያላቸውን አድናቆት እኔም እጋራቸዋለሁ፤ ነገር ግን የእነዚህ ሰዎች አድናቆት በእውቀቱ ራሱንና Read More
ነፃ አስተያየቶች ጉዞ ወደ ዘመነ መሳፍንት | በልጅግ ዓሊ January 5, 2016 by ዘ-ሐበሻ “ተው ልጓሙን ያዘው ፡ ቀዳማ¹ ለቀህ፣ በሁዋላ እንዳይከፋ ፡ አወዳደቅህ።” የሕዝብ ግጥም የፈረንጆቹም ዓመትም ባተ ። አሮጌው በአዲስ ተቀየረ ። እኛ ግን “ወይፍንክች ያባ Read More
ነፃ አስተያየቶች የወልቃይት ጠገዴ መሬቱን እንጂ…! | ሳምሶን ኃይሌ January 5, 2016 by ዘ-ሐበሻ በሐገር ቤት ከሚታተመው የቀለም ቀንድ ጋዜጣ የተገኘ ከአንድ ሳምንት በፊት የወልቃይት አማሮች የማንነት ጥያቄ አስተባባሪዎቹ ሊያገኙኝ እንደሚፈልጉ ገልጸውልኝ በቀጠሯችን መሠረት ተገናኘን። ለኢፌዴሪ የፌደሬሽን ምክር Read More
ነፃ አስተያየቶች ዝምታ ሰላም አይደለም ፕሮፓጋንዳም እድገት አይሆንም!!! – ግረማ ሠይፉ ማሩ January 4, 2016 by ዘ-ሐበሻ girmseifu32@yahoo.com, girmaseifu.blogspot.com ሰሞኑን በማሕበራዊ ሚዲያ ላይ ተሳትፎ የሚያደርገው ሰው ጤና መሆኑን መጠራጠር የግድ ብሎኛል፡፡ አንዱ ውጭ ሀገር ሆኖ እንደእርሱ ካላቅራራህ ይለኛል፡፡ ሌላው ማንነቱ እንዳይታወቅ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሃገራችንን በዲፕሎማሲው መስክ ዋጋ እያስከፈሏት ያሉ የኢህኣዴግ ጭንጋፍ ኣስተሳሰቦች January 3, 2016 by ዘ-ሐበሻ ከተስፋኪሮስ ኣረፈ ያስከብረናል ያልነው ግድብ ውርደት ሳይሸምትልን፣ ያኮራናል ብለን የገዛነው ቦንድ ኣንገታችንን ሳያስደፋን ኣይቀርም- የኣርበኛው የዮሃንስ 4ኛ መንፈስ ይጠብቀን፤ ግብፅ ከኣባይ ጋር ያላትን ስጋትና Read More