ነፃ አስተያየቶች የካቲት የኢትዮጵያ ሕዝብ ለነጻነቱ የታገለበትና መስዋዕት የከፈለበት ታሪካዊ ወር – ሸንጎ February 25, 2016 by ዘ-ሐበሻ የካቲት 15 ቀን 2008 ዓ.ም. የካቲት በኢትዮጵያ ሕዝብ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ቦታ የያዘ ወር ነው።ጣሊያን አገራችንን በወረረበት ጊዜ ዜጎች በአንድ ቀን ጀንበር በየካቲት 12 Read More
ነፃ አስተያየቶች የጭቆናው ምክንያት አንባገነናዊ ሥርዓት ወይንስ የብሄር ልዩነት ይገረም አለሙ February 24, 2016 by ዘ-ሐበሻ ወያኔ በተናጠልም ሆነ በቡድን በዜጎች ላይ የሚፈጽማቸውን ድርጊቶች አስመልክቶ የበደሉ ተጠቂዎችም ሆኑ ለተጠቁት ድምጽ የሚያሰሙ ወገኖች በደሉ የተፈጸመው አማራ ስለሆን/ኑ ነው ኦሮሞ ስለሆን/ኑ ነው Read More
ነፃ አስተያየቶች የአሜሪካ በጥቅሟ ላይ የተመሰረተው የውጭ ፖሊሲ እና ከአፍሪካውያን አምባገነኖች ጋር ቀን እስኪጎድልባቸው የምትፈጥረው ወዳጅነት በቆዩት ዲፕሎማቶቿ ሪፖርት ውስጥ ሲፈተሽ February 24, 2016 by ዘ-ሐበሻ የአሜሪካ በጥቅሟ ላይ የተመሰረተው የውጭ ፖሊሲ እና ከአፍሪካውያን አምባገነኖች ጋር ቀን እስኪጎድልባቸው የምትፈጥረው ወዳጅነት በቆዩት ዲፕሎማቶቿ ሪፖርት ውስጥ ሲፈተሽ (ልዩ ዘገባ -ሁለተኛ ክፍል) https://www.youtube.com/watch?v=OpGJ47gFeWk&feature=youtu.be Read More
ነፃ አስተያየቶች በዕውቀቱ የተቀመጠበት ሸፋፋ ሚዛን (ዳዊት ግርማ) February 22, 2016 by ዘ-ሐበሻ በዕውቀቱ ስዩም ሰሞኑን “ከአሜን ባሻገር” የሚል ርዕስ ያለው መጽሐፍ አውጥቷል፡፡ ከ“መግባትና መውጣት” በኋላ ብዙ ጊዜ መታገሱን ልብ ይሏል፡፡ በመካከል ባለው ረጅም ክፍት ጊዜ በሕትመትና Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢህአዴግ የተበሉበት 7 ሙዶች February 21, 2016 by ዘ-ሐበሻ ከአቡ ባይሳ 1. በኢትዮጵያ፣ ህዝብ ጥቅሙን የሚጎዳ ነገር አልቀበልም በማለት ተቃውሞ ካነሳ ትምክተኛ ሲባል፤ ኢህአዴግ የህዝብ ጥቅም የሚጎዳ ነገር በግድ ካልተቀበላችሁ ብሎ ሙጭጭ ካለ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ዜና የወያኔን ባለስልጣናት ለምን የዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት መቅረብ እንዳልቻሉና ለምን ማቅረብ እንዳልተቻለ ያሬድ ኃ/ማርያም አስረዱ| ሊያደምጡት የሚገባ February 19, 2016 by ዘ-ሐበሻ “ኢሰመጉ እስካሁን ያወጣቸውን ሪፖርቶች እንኳ ብንመለከት ከ7000 ሰዎች በላይ በወያኔ ተገድለዋል” “ኢትዮጵያ በዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ለመዳኘት ካልፈረሙ ጥቂት የዓለም ሃገራት መካከል አንዷ Read More
ነፃ አስተያየቶች እኔንም ታዘብኩት (ሀገሬ) February 18, 2016 by ዘ-ሐበሻ ሰሞኑን በኃይሌ ገብረሥላሴ ላይ በስጨትጨት ብለው ከተናገሩት መሀል አንዱ ነኝ። በ”ይቻላል” አባባሉና ተግባሩ የምናውቀውና ጥሩ አርአያ ይሆናል የምንለው ጀግናችን አፍሪካ ውስጥ ዲሞክራሲን መመኘትን በ”ትለበሰው Read More
ነፃ አስተያየቶች ከአነጋገር ይፈረዳል ከአያያዝ ይቀደዳል – ጥላሁን ዛጋ February 18, 2016 by ዘ-ሐበሻ ጥላሁን ዛጋ /fikireyohanis@yahoo.com የአደባባይ ሰው የሚባለው፣ በአንድም በሌላም መልኩ ራሱን ለማህበረሰብ እይታ ገሃድ ያወጣ አኗኗሩ፣ አዋዋሉና አነጋገሩ በማህበረሰቡ ዘንድ በአዎንታዊም ይሁን አሉታዊ መንገድ ተጽእኖ Read More
ነፃ አስተያየቶች አርጋኖንና እንዚራ፤ ሊበሏት የፈለጓትን አሞራ ይሏታል ጅግራ – ከሸዋንዳኝ አበራ February 17, 2016 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አባቶቻችን ባቆዩልን እምነትና ሥርዓት መሠረት የራሷ የቅዳሴ፥ የማኅሌትና የዝማሬ ሥርዓት አላት፤ ቅዳሴያችን ማኅሌታችንና ዝማሬያችን ሁሉ መንፈስ ቅዱስ አቀብሎት Read More
ነፃ አስተያየቶች “ሳልሰማ ከሰደበኝ የነገረኝ አሳመመኝ” – ተስፋዬ ገ/አብና የሶሻል ሚዲያዎቻችን ነገር February 17, 2016 by ዘ-ሐበሻ ይችን ሁለትና ሶስት ወራት የማስተር ፕላኑን ግርግር ተገን በማድረግ ኤርትራዊዉ የሻብያ ሰላይ ተስፋየ ገ/አብ መርዛማ ሀሳቦችን ዳግም ሊያዘንብብን ሲወራጭ እያየን ነው።እነ ዳኛ ወልደሚካኤል መሸሻና Read More
ነፃ አስተያየቶች ሻለቃ ኃይሌ አፍሪካን እንደሰቀላት አውርዶ ፈጠፈጣት? February 14, 2016 by ዘ-ሐበሻ ሰሞኑን ሻለቃ ኃይሌ ገ/ሥላሴ ለአንድ የውጪ ጋዜጠኛ “ዲሞክራሲ (መስፍነ ሕዝብ) ለአፍሪካ አያስፈልጋትም! ለአፍሪካ የሚያስፈልጋት መልካም አሥተዳደር ነው!” ብሎ መናገሩን ሰምተናል፡፡ እንደሰማንም በእጅጉ አፍረናል ተሸማቀናልም፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች ያድዋ ስንኞች – ከበዕውቀቱ ስዩም | የቅዱስ ቫላንታይንን በአል ምክንያት በማድረግ ስለ አድዋ ጦርነት እንጽፋለን February 14, 2016 by ዘ-ሐበሻ የቀድሞ ሰዎች የቃልና የዜማን ኃይል አሳምረው ያውቃሉ፡፡ ስለዚህ ሁሌም ወደ ጦርሜዳ ከመሄዳቸው በፊት አዝማሪ እና አረሆ ይመለምላሉ፡፡ ባድዋ ጦርነት ብዙ አዝማሪዎች ማሲንቆ ታጥቀው ዘምተዋል፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች ለልጅ የሳቁለት፣ ለውሻ የሮጡለት፣ ለፖለቲከኛ ያጨበጨቡለት – ይገረም አለሙ February 11, 2016 by ዘ-ሐበሻ የአበው ተረት ለልጅ የሳቁለት ለውሻ የሮጡለት ነው የሚለው፡፡ ለፖለቲከኛ ያጨበጨቡለት የሚል ቢጨመርበት ተስማሚ ይመስለኛል፡፡ ልጅ ከሳቁለት ሁሉ ቦታ እየገባ ነገር ያበላሻል፤ ውሻ ከሮጡለት ጥሎ Read More
ነፃ አስተያየቶች “ደንቆሮ የሰማ ዕለት ያብዳል” አሉ . . . ወይ ብሔረ-ጽጌ! – አከለው የሻነው ደሴ February 9, 2016 by ዘ-ሐበሻ ጥር 28 ቀን 2008 ዓ.ም. ወደ ብሔረ-ጽጌ መናፈሻ ጎራ ብዬ ነበር። ከቤት ለምን ወጣሁ መሰላችሁ ሕዝባችን ከጎረቤቶቹ፣ ከአካባቢው ሰዎች ነፃነት ይልቅ የራሱን ትንሽ ጉዳይ፣ Read More