ነፃ አስተያየቶች በአለት ላይ የተፃፈው ወንጌል፣ ላሊበላ (#በያሬድ ይልማ ) June 15, 2017 by ዘ-ሐበሻ ለክርስትና እምነት ዋነኛ መሰረት እና መመሪያ በሆነው መፀሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከሚገኙት አራት የአዲስኪዳን መፀሐፍት ፣ በመንፈስ ቅዱስ ምሪት ፣ የኢየሱስ ክርስቶስን የወንጌልን ብርሃን Read More
ነፃ አስተያየቶች ፈረስ ተነስቷል! – በላይነህ አባተ June 15, 2017 by ዘ-ሐበሻ በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) አብቹ በልጅነቱ የተጫወተበት የሰላሌ ሜዳ በሰማዩ ልክ እንደ መንፈስ ተዘርግቷል፡፡ ይህ ሜዳም ለቆ በሚባለው አዲስ ሳር ተሸፍኗል፡፡ ይህንን ለቆ ለመጋጥም ለማዳ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዕንቆቅልህ ምን ዐውቅልህ! – ነፃነት ዘለቀ June 14, 2017 by ዘ-ሐበሻ “ወዴት እያመራን ነው?” ወይም “ወዴት እየሄድን ነው?” የሚለውን መልስ-አልባ ጥያቄ ራሳችንን እንደጠየቅን ይሄውና በትንሹ ዐርባ ዓመታትን ያህል አሳለፍን፡፡ እኔ ራሴ ለአቅመ ጥያቄ ከደረስኩ ጅምሬ Read More
ነፃ አስተያየቶች የ‹‹እናውቅልሃለን›› የፖሊቲካ ፍልስፍና ውጤት! ዮሴፍ ሙሉጌታ ባባ June 13, 2017 by ዘ-ሐበሻ ዮሴፍ ሙሉጌታ ባባ, PH.D.* ‹‹የሕዝባችን ብሶትና የድሆች አሰቃቅ ሁኔታ እስከ አጥንታችን ድረስ ዘልቆ ተሰምቶናል›› ያሉን ‹‹ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች››፣ የ‹‹እናውቅልሃለን›› ፖሊቲካዊ ፍልስፍና ማራመድ ከጀመሩ እነሆ Read More
ነፃ አስተያየቶች ወቅቱ ሰው የሚፈለግበት እንጅ ሰው የሚገፋበት አይደለም (ከይገርማል) June 11, 2017 by ዘ-ሐበሻ ሞረሾች አንድነት ከማን ጋር፣ አንድነት ለምን፣ አንድነት መቼ? በሚል ያወጡትን መግለጫ አንብቤ መሀል አናቴን በዘነዘና የመቱኝ ያህል ሲያመኝ፣ ጆሮዬ እውውውውው እያለ ሲጮህ ተሰማኝ። ከአፍ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአንድ አገር ህዝቦች ሁለት ዜግነት – ቬሮኒካ መላኩ June 10, 2017 by ዘ-ሐበሻ ትናንት መሰለኝ በተመሳሳይ ቀን ፣ በተመሳሳይ ሰአታት በአንድ አገር ፣ በአንድ ጀምበር ሙቀት ክልል ሁለት ለማነፃፀር የሚከብዱ የ”ልማት ” ዜናዎች አነበብኩኝ ። ዜና 1 Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰውም እንደ ጊንጧ፤ – ይገረም አለሙ June 8, 2017 by ዘ-ሐበሻ ጊንጥ በመስክ ላይ ሆና በድንገት አካባቢው በውኃ ይጣለቀለቅና ነብስ ውጪ ነብስ ግቢ ጭንቀት ውስጥ ትገባለች፡፡ህይወቷን ለማትረፍ የምትችልበት መንገድ ፍለጋ ዙሪያዋን ስትቃኝ በቅርብ ርቀት ኤሊን Read More
ነፃ አስተያየቶች የአንበሳ ልጅ ሳለ የጅብ ልጅ ገነነ-አላስበላም አለ ጸጉሩ እየበነነ | ይገረም አለሙ June 5, 2017 by ዘ-ሐበሻ ነገር በምሳሌ ጠጅ በብርሌ፣ ይሉ የነበሩቱ አበው እና እመው እነዛ የጥንቱ፣ እንደ አሁኖቹ ቃላት ሳይደርቱ ዙሪያ ጥምዝ ሄደው ነገር ሳይጎትቱ ፤ በምሳሌ አዋዝተው በስንኝ Read More
ነፃ አስተያየቶች የዘፈንና ሙዚቃ ኮታችን እንኳን አይጠበቅልንም? | ምሕረት ዘገዬ (ከአዲስ አበባ) June 5, 2017 by ዘ-ሐበሻ ይህ በዓል የማን እንደሆነ አሁን ገና በደምብ ገባኝ! “ኢሕአዲግ” የሚባለው የሕወሓት መሀል-አገራዊ የሠርክ መጠሪያም የለየለት ቅጥፈት መሆኑን በዛሬዋ አጋጣሚ ይበልጥ ተገነዘብኩ፡፡ አለቃየ አንድ አጣዳፊ Read More
ነፃ አስተያየቶች ቴዲ አፍሮን በመጥምቁ ዮሃንስ ጫማ ብናየውስ | መስቀሉ አየለ May 31, 2017 by ዘ-ሐበሻ እንደ ማንኛውም ለራሱ ክብር እንዳለው የትውልዱ አካል በእጅ ላይ ላለ ትውፊትና በደገኛ አባቶቻችን ተጋድሎ ለተሰመረ ማንነት ቀናኢ መሆን አንድ ነገር ነው፤ ብዙዎች ለእለታዊ ነገር Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጵያ ሀገር አድን የጋራ ንቅናቄ ከኢትዮጵያ ወቅታዊ እና መጪ የፖለቲካ ጉዳይ አንፃር ሲፈተሽ May 30, 2017 by ዘ-ሐበሻ ጉዳያችን/ Gudayachn ግንቦት 23፣2009 ዓም / May 31,2017 መንደርደርያ – ኢትዮጵያ በታሪካዊው ምርጫ ዋዜማ ወቅቱ ኢትዮጵያ አዲሱን ምዕተ ዓመት ልትቀበል ሽር ጉድ እያለች የነበረበት ወቅት ነበር።በኢትዮጵያ Read More
ነፃ አስተያየቶች አሁንስ ሊመጣ ላለው ዝግጁ ነን?። – ዳዊተ ዳባ። May 28, 2017 by ዘ-ሐበሻ ለለውጥ እንደቆመ ወይ ምኞተኛ በመሆን ሳይሆን እራሱን ካገዛዙ በኩል አድርጎም ይህን ቢያደርጉ ያ፤ ይህ ቢሆን ደግሞ ያ እያሉ መጣዊውን ያገራችንን ሁኔታና የገዥዎቻችንን መጣዊ Read More
ነፃ አስተያየቶች የመንጌ! ኪሲንግ May 26, 2017 by ዘ-ሐበሻ እንግዳ ታደሰ/ ኖርዌይ ሆ ! ብለን ጨፍረን መከራ ዘርተናል በመንሽ አበራይተን ጥይት ሰብስበናል ንጉስ አጠልሽተን የከፋ አንግሰናል አገር ሳንሰበስብ ቆርሰን በታትነናል የሻሞ በትነን ባዶ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዲሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን ለመፍጠር የተቃዋሚዉ ጎራ ልብ መቼ ይፈታል? – ሸንቁጥ አየለ May 25, 2017 by ዘ-ሐበሻ በርካታ ተቃዋሚዎች ገዥዉንና አምባገነኑን ኢህአዴግን ለዲሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ አለመፈጠር ይወቅሳሉ:: ሆኖም ገዥነት ወንበር ላይ ቁብ ያለ አምባ ገነን ሀይል መግዛት ስለሚጣፍጠዉ የያዘዉን ወንበር ይዞ ለመቀጠል Read More