ነፃ አስተያየቶች ምክር ለጠ/ሚኒሰቴር አብይ አህመድና ለሁላችንም – ሰርፀ ደስታ April 21, 2018 by ዘ-ሐበሻ ዛሬ በአየሁት ጉዳይ ዶ/ር አብይ አሳዝኖኛል፡፡ ለማንኛውም ጊዜ እንስጠው ላላችሁ ጊዜ መስጠቱን አጥተንበት ሳይሆን በጊዜው ወሳኝ ነገሮችን መሥራት ስለሚጠበቅ ነው፡፡ ለነገሩ እኔ ብሆን ምን Read More
ነፃ አስተያየቶች ማህደረ ወልቃይትን በወፍ በረር (መስቀሉ አየለ) April 21, 2018 by ዘ-ሐበሻ ወልቃይት በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመን በወገራ አውራጃ ውስጥ የነበረ ወረዳ ሲሆን ከተማውም አዲረመጥ ይሰኛል። በወልቃይት እና በትግራይ መካከል ያለው የተፈጥሮ ድንበር የተከዜ ወንዝን የተከተለ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሁሉም ነገር ወደ ትግራይ! (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ) April 19, 2018 by ዘ-ሐበሻ በደርግ ዘመን በአብዛኛው ለታይታና በተግባር ለማይገለጥ ማስመሰያነትም ቢሆን “ሁሉም ነገር ለሕጻናት!” የሚል መፈክር ይሁን መመርያ በየቦታው በተለይም የሕጻናት ኮሚሽን የሚባለው መሥሪያ ቤት በነበረበት አራት Read More
ነፃ አስተያየቶች ምነው -ፕ/ር ጌታቸው በዚህ ሰዐት- ወደ ጎሰኝነት – ይገረም አለሙ April 18, 2018 by ዘ-ሐበሻ የአሜሪካ ድምጽ የአማርኛው ክፍል ጋዜጠኛ አዲሱ አበበ አዲስ ተመሰረተ የተባለውን አንድ አማራ ድርጅት አስመልክቶ ከአራት ሰዎች ጋር ያደረገውን ውይይት የመጀመሪያ ክፍል አዳመጥኩት፡፡ ይሄ Read More
ነፃ አስተያየቶች ጎብላንድ ፣ አጭበርባሪው ጦጣ – አገሬ አዲስ April 14, 2018 by ዘ-ሐበሻ ሚያዝያ 6 ቀን 2010ዓም (14-04-2018) ከአርባ አምስት ዓመት በፊት ተዋቂው ጋዘጠኛ፣ ታሪክና ትችት አቅራቢው አቶ ጳውሎስ ኞኞ በአንድ ወቅት ላይ ባስነበቡን ጽሁፋቸው የጎብላንድን ወይም Read More
ነፃ አስተያየቶች ከመጥረቢያ ብረት የተሰራ ጦር ወደ አቡጀዲ ቢወረውሩት ወደ ጉቶ ይሄዳል – ይገረም አለሙ April 14, 2018 by ዘ-ሐበሻ በርዕስነት የተጠቀምኩበት አባባል በደቡብ ምዕራብ የሀገራችን ክፍል በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የሚነገር ነው፡፡ ከ አስራ አምስት አመት በፊት ነው ማሻ የሚኖር ወዳጄ የነገረኝ፡፡በአካባቢው ቋንቋ ሲነገር ለጆሮ Read More
ነፃ አስተያየቶች የቶሎሣ ኢብሳ እናት ዘርሽ ይባረክ! – ነፃነት ዘለቀ April 13, 2018 by ዘ-ሐበሻ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ አንዳንዴ መመሰጋገን መጥፎ አይደለም፡፡ እንደባህል ሆኖብን ይመስለኛል በሀገራችን ሰውን ማመስገን ብዙም አልተለመደም፡፡ በፈረንጆች ዘንድ ግን ሰውን ማወደስ በማኅበረሰቡ ዘንድ ተቀባይነት ያለው Read More
ነፃ አስተያየቶች ምርኮኛ – አገሬ አዲስ April 4, 2018 by ዘ-ሐበሻ መጋቢት 26 ቀን 2010 ዓም(04-04-2018) ምርኮ ወይም መማረክ የሚለው ቃል መሞኘት፣ መታለል፣ መሳብ፣ መያዝ፣መጠመድ፣እጅ መስጠት፣መቸነፍ ፣መደለል… በሚሉ ትርጉሞች ሊገለጽ ይችላል።የሰው ልጅም ሆነ እንስሳ የሚጠመድበት Read More
ነፃ አስተያየቶች ፈረስ ተቀይሯል!! ጋላቢው ማን ይሆን? – ጌድዮን በቀለ March 30, 2018 by ዘ-ሐበሻ ወያኔ አምጦ-አምጦ ሲንቆራጠጥና ሲወራጭ ከርሞ ፈረስ ቀይሯል፤ ልጓሙም ፤ኮርቻውም፤ ለኮውም ያው የቀድሞው ወያኔ ነው። ከህዝቡ ጋር እልህ የተጋባ ይመስል ለፈረሱ እቃ ማለዘቢያ ቅባት እንኳን Read More
ነፃ አስተያየቶች ዛሬ ኢትዮጵያ በምትገኝበት ተፈታታኝና ወጣሪ ሁኔታ ኢ.ሕ.አ.ፓን መተንኮስ ለምን አስፈለገ? (ፍየል ወዲህ፣ ቅዝምዝም ወዲያ!) March 29, 2018 by ዘ-ሐበሻ ታምሩ ባልቻ ኢትዮጵያ ሕዝብ ልጆቹ እየተፈጁበትም አዳዲስ ትውልድ መተካቱን አያቆምም። ዛሬ በሀገራችን ዉስጥ እያደገ፣ እያወቀና እየጎመራም በመምጣት ላይ ያለው ኢትዮጵያዊ ትውልድ ስለ ቀዳሚው Read More
ነፃ አስተያየቶች ከሆነማ መልካም? – ከገዙ በቀለ (ዶ/ር) March 29, 2018 by ዘ-ሐበሻ ነገሩ አንዳንዴ ቢሆንም፣ ከሐዘን ወደ ደስታ የሚወስድ ነገር መቼም አይታጣም። በዚህ አኳያ ዶ/ር አብይ አህመድ የኢህአዴግ ሊቀመንበር ሆነው መመረጣቸው ምድር ላይ ካላው ተጨባጭ ሁኔታ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዝርው ዓመፃ እና ከዋናው ጉዳይ የተናጠበ ጽሑፍና ንግግር – ከይኄይስ እውነቱ March 25, 2018 by ዘ-ሐበሻ አገራችን ኢትዮጵያ በለየለት ቅጥረኛ የወታደራዊ እዝ ሥር ከሆነች ውላ አድራለች፡፡ የወያኔ አገዛዝ ሕገ ወጥ በሆነ ዓዋጅ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ሽብር የመፈጸሙን ተግባር ዋናው Read More
ነፃ አስተያየቶች የስብሰባን ምንነት በተመለከተ በተለይ ለሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ March 20, 2018 by ዘ-ሐበሻ ብሥራት ደረሰ ስብሰባ ምን እንደሆነ ከሕጻን እስከ ዐዋቂ የማያውቅ የለም፡፡ ከቤተሰብ ጀምሮ ዕድሮችንና አካባቢያዊ ማኅበራዊ ስብስቦችን አልፎ እስከ ግላዊና መንግሥታዊ መሥሪያ ቤቶችና ከፍተኛ ሀገራዊ Read More
ነፃ አስተያየቶች የህውአት መቀበሪያው የት ይሆን? አንቦ ወይስ ጎንደር ወይንስ አዲስ አበባ ላይ። (ከተማ ዋቅጅራ) March 17, 2018 by ዘ-ሐበሻ ህውአታውያን በውጭም በአገር ውስጥም ተወጣጥረዋል። አሁን ያለው የፖለቲካ ጡዘት የሰሩት ግፍ። በቆፈሩት የጥፋት ጉድጓድ ውስጥ ሊከታቸው ገፍቶ ገፍቶ ጫፍ አድርሷቸዋል። በዚህ የተነሳ ያለ የሌለ Read More