ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጲያ ኦሮሞ ትግል ከየት ወዴት? – በዲጎኔ ሞረቴው April 20, 2019 by ዘ-ሐበሻ የኦሮሞ ዘር ወይም ብሄር ከጥንቱ በሰሜን ምስራቅ አፍሪካ ከሚኖሩ ጥንታዊያን ኩሽቲክ ነገዶች ከአፋርና መሰሎቹ አንዱ መሆኑን ጥናቶች በማረጋገጥ ላይ ናቸው ፡፡የአፋር ህዝብ ከማንም በላይ Read More
ነፃ አስተያየቶች ታላቁ የፖለቲካ ቅሌት በኢትዮጵያ፤ ነጠብጣቦቹን ያገናኙና ምስሉን ይመልከቱ! April 19, 2019 by ዘ-ሐበሻ ፀሃፊ፡- ሰርቤሳ ከ. ተርጓሚ፡- ሢሣይነሽ መንግሥቴ ከሚያዚያ 2018 (እ.ኤ.አ) ቀደም ያለ ቢሆንም፣ በተለይ 2018ና 2017 ላይ በዲያስፖራው አካባቢ የሚገኙ የኦሮሞ አክቲቪስቶች፣ ፖለቲከኞችና ሙያተኞች በርካታ Read More
ነፃ አስተያየቶች “እንፈላለጋለን!” (ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ) April 18, 2019 by ዘ-ሐበሻ ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ የኢኮኖሚክስ መምህርና ጸሓፊ (ሸክም የበዛበት ትውልድ፡ 2009 እና የምሥራቃዊት ኮከብ፡ 2010 መጻሕፍት አዘጋጅ) የሀገራችንን ነባራዊ ወቅታዊ ኹኔታ መኾን ካለበትና ሊኾን ከሚገባው Read More
ነፃ አስተያየቶች ” ሺ ቢታለብ ያው በገሌ …፡፡“ – በመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ April 14, 2019 by ዘ-ሐበሻ “ ሺ ቢታልብ ያው በገሌ ነው፡፡“ አለች ድመት ይባላል፡፡ “ድመት አለች“ ተባለ እንጂ ፣ ምን ቢደክም ፣ምን ቢለፋ፣ወትት ከምትሰጠው ላም ጋር ስቃዩን ቢያይም Read More
ነፃ አስተያየቶች ዛሬም ዜሮ ሊያደርጉን የሚፈልጉ አሉና እንንቃ!( የኢትዮጵያ ችግር በዘመናዊ ፉከራ እንደ በጋ ጉም በን ብሎ አይጠፋምና !!) April 10, 2019 by ዘ-ሐበሻ ዘመናዊ ፉከራ ዛራፍ!ዘራፍ!ዘራፍ !! … አካኪ !ዘራፍ! ሮጬእገባለሁ ዘራፍ!… ከእናቴ ቀሚስ! ህዝብ ሲጯጯህ !ጀግና ሲጋደል!… ሀገር ሲታመስ! ህምምም! ህምምምም !…. ዘራፍ! ዘራፍ! በአፍ ይጠፉ! Read More
ነፃ አስተያየቶች እሽሩሩ ኦነግ – ከአንተነህ መርዕድ April 9, 2019 by ዘ-ሐበሻ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ለኦሮሞ ህዝብ መብት የተነሳሁ ነኝ ቢልም ባለፉ አርባ ዓመታት ለምን እንደቆመ ተግባሩ እያሳየን ነው። በተለይም በዚህ የለውጥ ጊዜ ኢትዮጵያን ወደየት ይዟት Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያን ማዳንና ማሳደግ ቀላል ነዉ፤ የሰላም ራዕይ ከፈጠርን – በቀለ ገሠሠ (ዶ/ር) April 9, 2019 by ዘ-ሐበሻ በቀለ ገሠሠ (ዶ/ር) መጋቢት ፳፻፻፲፩ ዓ/ም መንደርደሪያ፤ ዋና ዋና ችግሮቻችንን ጠንቅቀን እናቃለን ወይ? አይመስለኝም። የዛሬዉ ጥያቄ ቅድሚያ የቅንጦት ነዉ ወይስ የመኖር? እኔ የመኖር Read More
ነፃ አስተያየቶች ለ‹ፋታ› ንፉግ የሆነው ፖለቲካችን (አብርሃም አየለ) April 9, 2019 by ዘ-ሐበሻ የ1966 ዓ.ም. ለውጥን ተከትሎ አገሪቱን በጠቅላይ ሚንስትርነት ይመሩ የነበሩት ክቡር ፀሐፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሃ/ወልድ ስልጣናቸውን ከለቀቁ በኋላ በልጅ እንዳላካቸው መኰንን መተካተቸው ከአርባ አራት ዓመት Read More
ነፃ አስተያየቶች ከኖርዲክና ስካንዲኔቭያ ሃገሮች ዴሞክራሲ ምን እንማራለን? – በ.ከ. April 7, 2019 by ዘ-ሐበሻ በርካታ የፖለቲካ ምርምሮችንና ጥናቶችን ስንቃኝ የ“ዴሞክራሲ” ሃሳብ ትልቁንና ማዕከላዊውን ሥፍራ መያዙን እንገነዘባለን። ዴሞክራሲ – ችግር (problem)፣ መፍትሄና (solution) ሂደት (process) ነች። በሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን ዴሞክራሲ የትምህርት ተቋማትና ዩኒቨርሲቲዎች ምርምርና Read More
ነፃ አስተያየቶች ” ጠዋት ወጥቶ ፣ማታ መጥለቅ ” (በመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ) April 7, 2019 by ዘ-ሐበሻ ሰው ነኝ። ፈጣሪ ፍቃዱ ከሆነ እንደጀንበሯ ፣ጥዋት ወጥቼ ማታ ልጠልቅ እችላለሁ ። ሌላውም እንደእኔ ሰው ነው። ህይወቱም የምትሰነብተው እድለኛ ከሆነ ፣ከጀንበር ፍንጥቀት እስከሥርቀት ነው Read More
ነፃ አስተያየቶች ቋንቋ ለብልሆች የመግባቢያ መሣሪያ፤ ለደናቁርት ግን ሕዝብ መከፋፈያ – በገ/ክርስቶስ ዓባይ April 5, 2019 by ዘ-ሐበሻ በገ/ክርስቶስ ዓባይ ዓለማችን የአንድ ቁንቋ ብቻ ባለቤት እንደነበረች ታላቁ መጽሐፍ ቅዱስ ያስተምራል። ነገር ግን የባቢሎን ሀገር ሕዝቦች (የዛሬዋ ኢራቅ) በድንገት አንድ አጋጣሚ ተከሰተላቸው። ይኸውም Read More
ነፃ አስተያየቶች መጪው የኢትዮጵያ አገር አቀፍ እና የወረዳ ምክር ቤት ምርጫ ማስተላለፍ እና የሽግግር መንግስት ማቋቋም ሃሳብ ለማቅረብ April 1, 2019 by ዘ-ሐበሻ Ghion/March 22, 2019 Ghion2008@gmail.com አገራችን አሁን ያለችበት ወቅት አገር አቀፍ ሆነ የወረዳ ምክር ቤት ምርጫ ማካሄድ አገሪቱን ለከፋ አደጋ መጋበዝ ነው:: የሚቀጥለውን አገር አቀፍ Read More
ነፃ አስተያየቶች ትዝብት: የአገርቤት ቆይታዬ – አገሬ አዲስ March 30, 2019 by ዘ-ሐበሻ መጋቢት ቀን 2011 ዓም(28-03-2019 ትዝብት ከአስራአንድ ዓመት በዃላ ወደ ኢትዮጵያ ለመግባት ችዬ ለሦስት ወር ባደረኩት ቆይታ የየሁትን፣የሰማሁትን፣የታዘብኩትን ለሌላው ለማካፈል የዜግነት ግዴታዬ አድርጌ እቆጥረዋለሁ።ከዚህም ቀደም Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰው መሆናችንን ካልተገነዘብን፣መጨረሻችን አያምርም – በመኮንን ሻውል ወልደጊዮርሰ March 29, 2019 by ዘ-ሐበሻ ( ግጥሜ አዲስና ሁሉንም ቋንቋ ተናጋሪ በአባልነት የሚይዝ ለምሳሌ፣ “የኢትዮጵያውያን የአንድነትና የመደመር ፓርቲ” (ኢአመፓ) ዓይነት እሥካልተመሰረተና ከዶ/ር አብይ አእምሮ ጋር ተመጣጣኝ የሆኑ ዜጎችን በፓርቲ Read More