ነፃ አስተያየቶች የጣሊያኑ ማፊያና የኢትዮጵያው ግንቦት ሰባት – አሊጋዝ ይመር June 10, 2019 by ዘ-ሐበሻ በዘመነ ደርግ አንድ አሣዛኝ ታሪክ በፖሊስና እርግጫው ሬዲዮ ሲተረክ ሰምቻለሁ – ይቅርታ ካልዘነጋሁት “ፖሊስና እርምጃው” ይባል መሰለኝ፡፡ እሱም ፖልጌቲ ስለሚባለው በማፊያዎች ስለታፈነና ልጁን ለማስለቀቅ Read More
ነፃ አስተያየቶች ትልቁ ችግር ያለው ከውድቀት ከአለመማር እንጅ ከመውደቁ ላይ አይደለም ! – ጠገናው ጎሹ June 10, 2019 by ዘ-ሐበሻ June 9, 2019 ጠገናው ጎሹ እንደ መግቢያ አርቲስት/አክቲቪስት ታማኝ በየነ “በትግል ሂደት ወቅት መውደቅና መነሳት ያለ ነው። አሁንም ብንወድቅም አቧራችን አራግፈን መነሳታችን አይቀርም” የሚለውን Read More
ነፃ አስተያየቶች “እኛ ና እነሱ” የወቅቱ ” የዘረኝነት መደብ ” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ June 8, 2019 by ዘ-ሐበሻ “የመደብ ትግል የማያቋርጥ በመሆኑ ፣ በሰው ለሰው ግንኙነት ና በመደቦች መካከል ግጭት አያቋርጥም፡፡ተጨቋኝና ጨቋኝ መደብ እሰካለ ጊዜ ድረስም ግጭት የማያቋርጥ የዕለት ዕለት ክስተት ነው፡፡” Read More
ነፃ አስተያየቶች ወይ የኢሣት ነገር! ጊዜ ደጉ ስንቱን ያሳያል? – ግርማ በላይ June 3, 2019 by ዘ-ሐበሻ “ተማምለን ነበር እንዳናንቀላፋ፤ ተኝተሸ ተገኘሽ መተማመን ጠፋ፡፡” ብሎ የገጠመው ጎረምሣ እውነት ብሏል፡፡ በኢሣት ዙሪያ ሰሞኑን የሚወራው ደስ አይልም፡፡ በመልካም ጓደኛሞች መካከል መጥፎ መንፈስ የገባ Read More
ነፃ አስተያየቶች አዋሳ – የደቡብ ፖለቲካ መፍቻ ቁልፍ (በቦጋለ ታከለ ከአዋሳ) June 1, 2019 by ዘ-ሐበሻ ከዶ/ር አብይ ወደ ስልጣን መምጣት ወዲህ የተጋጋመው የሲዳማ ልሂቃን የክልል ጥያቄ ማጠንጠኛ የአዋሳ ከተማ ባለቤትነት ጉዳይ ነው፡፡ላይ ላዩን ‘ክልል ባለመሆናችን ማንነታችን ተጨፈለቀ’ የሚሉት የሲዳማ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዘመናችንን እንደገና እንዋጅ! (በዮሴፍ ወርቁ ደገፋ) June 1, 2019 by ዘ-ሐበሻ ወድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ፣ ሁሉም በእርሱ በሆነው፣ ከሆነውም እንኳ ኣንዳችም ያለእርሱ ባልተፈጠረው፣ በሀያሉ እግዚኣብሔር ስም እንደምን ሰነበቻሁ? በኣጸደ ስጋ ሳለን ለሰማይም ለምድርም የከበዱ ሁለቱ ዋና ጉዳዮች Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያዊነት ሰዎች በፈቃዳቸዉ ሊለዉጡት የማይችሉት ማንነት ነዉን ? (በሸንቁጥ አየለ) May 30, 2019 by ዘ-ሐበሻ —————- ብዙ ጸሃፊዎች ስለ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት የተለያዬ ሀሳብ ያራምዳሉ::እኛ በእግዚአብሄር ቃል እንደሚያምን ሰዉ ግን እግዚአብሄር ህሊና ዉስጥ ያለዉ ኢትዮጵያዊነት መገለጫችን ነዉ ብለን እናምናለን:: Read More
ነፃ አስተያየቶች “ማንነት! ማንነት ማንነት !”የአላዋቂዎች ጩኸት – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ May 30, 2019 by ዘ-ሐበሻ እኔ ማነኝ?ሰው ነኝ።ሰው ከመሆን ውጪ ፣ለሰው ሌላ ማንነት የለውም። ” ያላዋቂዎችን ከጥበብ መራቅ ይገድላቸዋል።” የአእምሮ ልማት የሌሎች ልማቶች መሠረት ነው። Read More
ነፃ አስተያየቶች ተገዳድለህ መፍትሄ አታመጣም (ወለላዬ ከስዊድን) May 22, 2019 by ዘ-ሐበሻ በዱላ መቀጣቀጥ ብትችልም መደባደብ፣ ማባረር፣ መግደልም መፍትሔ ሆኖ ላያኖርህ ላያቆይህ ጥፋት ነው ለጥፋት ማቆብቆብህ በጣጥሰህ ሸንሽነህ ካልከፋፈልካት ሰላም አውለህ ሰላም ካሳደርካት አገርህ እንደኹ ለሁልኽም Read More
ነፃ አስተያየቶች ቀኛዝማች አባ ናዳ፤ (ቀኛዝማች ድልነሣሁ ጠንፉ) የኢትዮጵያ ጀግናና ዲፕሎማት – ከኪዳኔ ዓለማየሁ May 22, 2019 by ዘ-ሐበሻ መግቢያ፤ ይህ ጽሑፍ የሚያተኩረው የፈረስ ስማቸው “አባ ናዳ” ስለ ተሰኘው ስለ ቀኛዝማች ድልነሣሁ ጠንፉ የሕይወት ታሪክ ነው። በቤተዘመዳቸውና በሌሎችም ሰዎች ይታወቁ የነበረው እራሳቸውም በድርሳነ Read More
ነፃ አስተያየቶች “የጥላች ንግግር ህግ ” – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ May 21, 2019 by ዘ-ሐበሻ ” ሀገራችን ኢትዮጵያ፣ በህግ የምትመራ እና የህግ የበላይነት በሁሉም ዜጋ ላይ የሚተገበርባት ሀገር ከሆነች ፣’ የጥላቻ ንግግርን ‘ የሚከለክል ህግ ያስፈልጋታል፡፡ “ መኮንን ሻውል Read More
ነፃ አስተያየቶች የከተሞቻችን ፅዳት እንዲህ ከሆነ መሰልጠን መገለጫው ምን ይሆን? – ሙሉጌታ ገዛኸኝ May 17, 2019 by ዘ-ሐበሻ በ ሙሉጌታ ገዛኸኝ gezahegn.mulu@yahoo.com ለዛሬው ማኅበራዊ ትችት መነሻየ መሰልጠን በምን ይገለፅ? የጠፋው የሰለጠነ ሰው ወይስ ቴክኖሎጂው? ጥቂት እያነሳን ብንጥል ምን ይለናል? የሀገራችን ባሕልና Read More
ነፃ አስተያየቶች ፍሬወይኒ መብርሃቱ እንደ ፋና ወጊ! – አበጋዝ ወንድሙ May 13, 2019 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያን ሰራተኞች በሚመለከት ሰሞኑን ሁለት መጣጥፎች በድረ-ገጾች ወጥተው የማንበብ እድል ገጥሞኝ ባንደኛው እጅግ ሳዝን ፣ ሁለተኛው ግን ተስፋ እንድሰንቅ አድርጎኛል ። የመጀመሪያው ሃዋሳ የኢንዱስትሪ Read More
ነፃ አስተያየቶች ” ፍርደ ገምድሉ የኢትዮጵያ ፖለቲካ !!” – በአቻምየለህ ታምሩ May 13, 2019 by ዘ-ሐበሻ “የኦሮሞ ብሔርተኞች የሚታገሉት የኦሮሞ አባ ገዳዎች ባለርቱን እያፈለሱና ማንነቱን በኃይል እየቀየሩ እንደ ዋርካ ተስፋፍተው በያዙት ለምለሙ የጋራ አገራች እምብርት ላይ ያበቀሉትን ኦሮምያ የሚባል እባጭ Read More